PROGRAMMERS TECH
66 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
✳️ ዛሬ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

💠በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

✔️Adobe Light Room

💠ይህ የ Adobe ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe After Effect

💠ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe Flash Professional

💠ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

✔️Adobe Spark

💠የተለያዩ Graphics Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe Media Encoder

💠በ PR እና AE የሠራናቸው ስዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe Audition

💠ይህ ደግሞ Record Mix Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

✔️Adobe Premiere Pro

💠የአለማችን ቁጥር አንድ የ ቪዲዮ መስሪያ ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት ፕሮፌሽና የቪዲዮ ማቀነባበርያ ሶፍትዌር ነው።

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯