Forwarded from BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page

ለውድ ፋይናንስ ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮቻችን እና ቤተሰቦች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥን ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሐዊ እና ከሙስና የጸዳ ለማድረግ፣ ግዥ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን እና የኤሌክትሮኒክ አሠራር ሥርአት ተግባራዊ በማድረግ በዘርፉ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመቅረፍ፣ የአካባቢ ጥበቃንና የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ያገናዘበ እንዲሁም ተቀባይነት ካላቸው ዓለም አቀፍ የግዥ ሥርዓቶች ጋር የተናበበ ለማድረግ እንዲቻል አዲስ ያዘጋጀውን ያዘጋጀውን የመንግሥት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 197/2019 ከህዳር 1/2019 ጀምሮ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ይህ መመሪያ አዲሱ መመሪያ ረጅም ጊዜ አገልግሎት ላይ የነበረውን የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 3/2002 በማሻሻል የተዘጋጀ ሲሆን የመንግስት ገንዘብ ከፍተኛውን ጥቅም (Value for Money) እንዲያስገኝ፣ ጠንካራ መሠረት የሚጥል ነው።
በቀጣይም፦
· ግዥዎች ሊመሩባቸው የሚገቡ 8 መሠረታዊ መርሆዎችን፣
. የግዥ ዘዴዎችና የአፈጻጸም ስልቶች
· በግዥ ወቅት ለሀገር ውስጥ አምራቾች እና ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደረጉ ልዩ ድጋፎችንና ማበረታቻዎችን እና ስለመመሪያው ዝርዝር በተከታታይ ክፍሎች ይዘንላችሁ የምንቀርብ ሲሆን መመሪያውን በቢሮው ዌብሳይት ያገኙታል።
የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን በመቀላቀል መረጃውን ለሌሎችም ያካፍሉ!
· ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን !!
ዌብሳይት:- aacbof.gov.et
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/aabof.gov.et?mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም:- https://t.me/AACABOFP
ዩቲዩብ:- youtube.com/channel/UCTPN7Re7T7tp_ekAhVuw2uA
ዋትሳፕ:-https://chat.whatsapp.com/FLSn12vRmsR9JsKUVDWxgtuuuu
ቲክቶክ፡- Addis Ababa finance bureau

Facebook
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance | Addis Ababa
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance, Addis Ababa. 18,149 followers · 918 talking about this · 4 were here. Government organization
📢 አዲሱ የመንግስት ግዥ አዋጅና መመሪያ ለሀገር ውስጥ አምራቾችና ማህበራት ይዞት የመጣው እድል
በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አግባብነት ባለው የግዥ ዘዴ በማወዳደር፣ ለስራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት (ማህበራት) የሚከተሉትን ግዥዎች እንዲፈጽሙ ተፈቅዶላቸዋል፦
🔹 የግንባታ ስራዎች፡ ለአንድ ግዥ እስከ 50 ሚሊዮን ብር
🔹 የግንባታ ግብዓት አቅርቦት፡ ለአንድ ጊዜ ግዥ እስከ 5 ሚሊዮን ብር
🔹 የካፌ አገልግሎት፡ ማህበራትን እርስ በርስ በማወዳደር ግዥ መፈጸም
በጨረታ ወቅት የሚደረጉ ልዩ አስተያየቶች (Preference)፦
✅ 3% — በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ማህበራት
✅ 3% — በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ሴቶች
✅ 3% — በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ አካል ጉዳተኞች
✅ 7.5% — ለሀገር ውስጥ ተቋራጮች እና አማካሪዎች
✅ እስከ 15% — ለሀገር ውስጥ እቃ አምራቾች (እሴት በጨመሩበት ልክ)
✅ እስከ 25% — ለሀገር ውስጥ የህክምና እቃና መድሀኒት አምራቾች (እሴት በጨመሩበት ልክ)
✅ እስከ 5% — የቴክኖሎጂ ፈጠራስራዎች እና ለሌሎችም ….
💡 ማጠቃለያ፡ ይህ መመሪያ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራትን፣ ሴቶችንና አካል ጉዳተኞችን በማበረታታት በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ የራሳቸውን አሻራ እንዲያሳርፉ ትልቅ እድል የከፈተ ነው።

👏2
58995 የግዥ መመሪያ .pdf
5 MB
የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 197/20019 አባሪ ጨምሮ ተያይዟል!