🌼Buee prep academy🌼
215 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
🌼Buee prep academy🌼
Social-Remedial Exam Result.pdf
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች ውጤት

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማሻሻያ ትምህርት(Remedial) ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 2,224 ተማሪዎች ውስጥ 2,175 ያክል ተማሪዎች 50% እና ከዛ በላይ ውጤት በማስመዝገብ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አምጥተዋል።

ከእነዚህም መካከል 1,017 የተፈጥሮ ሳይንስ 1,127 ደግሞ የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ናቸው።
ቀሪዎቹ 30 ተማሪዎች 50% እና ከዛ በታች ያመጡ እና ያላለፉ ሲሆን 39 ያክል ተማሪዎች ደግሞ በተለያየ ምክንያት ምዘናውን ያላሟሉ ናቸው።

በትምህርት ሚኒስቴር 70% በዩኒቨርሲቲ ደግሞ 30% በዩኒበርሲቲ በተዘጋጀ መመዘኛ መሰረት
የተፈጥሮ ሳይንስ ማለፊያ ነጥብ 200 እና በላይ የማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 150 እና በላይ ሲሆን ለአይነስውራን ደግሞ 100 እና በላይ ውጤት ሚለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም ገጽ
https://t.me/injiuniversity ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👍2
😁 ብርዬ.....ሶማሌ
🤣10🆒3😁1
[ Album ]
ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች እየሰጡ እንደማይቀጥሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ሚኒስቴሩ የውስጥ አቅምና የአካባቢ ኢኮኖሚያዊ ኮሪደሮችን መሠረት በማድረግ የዩኒቨርሲቲዎችን ተልዕኮና የትኩረት መስክ ልየታ እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡

በዚህም ዩኒቨርሲቲዎች አሁን የሚሰጧቸውን ፕሮግራሞች ይዘው እንደማይቀጥሉ ተገልጿል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎችን በትኩረትና በተልዕኮ የመለየት ሥራው ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በስፋት እየተሰራበት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች አመሠራረታቸው በተልዕኮ የተለየ እንደነበር ያስታወሱት ሚኒስትር ዲኤታው፤ ባሕር ዳር (ፖሊ ቴክኒክ)፣ ጎንደር (ጤና ሳይንስ)፣ አርባ ምንጭ (ውሃ ጥናት)፣ ሐረማያ (ግብርና)... እየተባሉ መደራጀታቸውን ጠቁመዋል፡፡

"አሁን ያሉን ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን ፕሮግራሞች በሙሉ ይዘው አይቀጥሉም፡፡ በጣም ጥሩ የሆኑባቸውን ውስን ፕሮግራሞች ብቻ ይዘው ነው የሚቀጥሉት" ብለዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች በተለዩባቸው ፕሮግራሞች ላይ በትኩረት ለመሥራት አንዳንድ ፕሮግራሞችን የመዝጋትና ሠራተኞችን የማዘዋወር ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ማዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል፡፡ #ሪፖርተር

➧ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች (8)
➧ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች (2)
➧ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች (15)
➧ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች (21)
➧ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ (1)
👍3
Wollega remedial.pdf
9.8 MB
Wollega ዩንቨርስቲ ሪሜዲያል ውጤት ተለቀቀ ከላይ ባያያዝነው ፋይል የ social እና Natural ውጤት መመልከት ትችላላችሁ።

ሁሉም ማለት ይቻላል አልፈዋል 🎉congra
👍2
የሳዉዲው ስኮላርሺፕ በተመለከተ

(ሃምሌ 21/2015 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር) ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በ2014 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና(ESLCE) ወስደው ከፍተኛና ከዛ በላይ ላስመዘገቡ ተማሪዎች ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት ነጻ የትምህርት እድል ጠይቀው ለ273 ተማሪዎች( 263 ተፈጥሮ ሳይንስ እና 10 ማህበራዊ ሳይንስ)እንደተመቻቸ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በአዲስ አበባ ተገኝተው ለተማሪዎች ተጨማሪ ፈተና በመስጠት ዝርዝራቸው ከዚሁ ጋር የተያያዘው ተማሪዎች በቅርቡ ወደዛው ሄደው ትምህርታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል።

በመሆኑም ትምህርት ሚኒስቴርም የትምህርት እድሉ ተጠቃሚ ለሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ተቋም፣ የሚኖሩ አስፈላጊ ስልጠናዎች እና ቀሪ መረጃዎችን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

ዝርዝራችሁን https://tinyurl.com/uaeethiostudent በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
🌼Buee prep academy🌼
የሳዉዲው ስኮላርሺፕ በተመለከተ (ሃምሌ 21/2015 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር) ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በ2014 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና(ESLCE) ወስደው ከፍተኛና ከዛ በላይ ላስመዘገቡ ተማሪዎች ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት ነጻ የትምህርት እድል ጠይቀው ለ273 ተማሪዎች( 263 ተፈጥሮ ሳይንስ እና 10 ማህበራዊ ሳይንስ)እንደተመቻቸ ይታወቃል።…
#የቀጠለ

ትምህርት ሚኒስቴር)የ ‘UAE’(የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ) ስኮላርሽፕ ያለፋችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ እና ከየዩነቨርሰቲዉ የምታገኙትን ሰዉ(Contact person) የኢሜል አድራሻ የተቀመጠ ስለሆነ በአድራሻዉ እየተጻጻፋችሁ የምትጠየቁትን እንድታሟሉ እንጠይቃለን፡፡

የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ዝርዝር https://tinyurl.com/uaestsplacement ማየት ትችላላችሁ።

ወይም ከታች ያለውን file download ያድርጉ

ማሳሰቢያ፦
በዝርዝሩ ያልተካተታችሁ 73 ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።

መረጃ ትምህርት ሚኒስትር
📚 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
👇👇👇
https://sis.hu.edu.et/sa

@prep34
@prep34
የGONDER UNIVERSITY የREMEDIAL ውጤት ተለቀዋል

ከታች በለው መስፈንጠሪያ በመንካት መየት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Remedial students can see their grade via this portal http://213.55.79.200 



@prep34
@prep34
#wachemo_university remidial ተማሪዎች

ዉጤታችሁን በዩኒቨርሲቲው ዌብ ሳይት በመግባት መመልከት ትችላላችሁ
Instruction to get your result     
Go to          www.wcu.edu.et
Click on,      Remedial exam result
select your stream
insert your Id. Number
click submit
ከዛሬ ጀምሮ ወደ ዩንቨርሲቲዎች ምትገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን !
🙏3
debre birhan university
Remedial students

የሪሚዲያል ውጤት ተለቋል

ውጤታችሁን ለማየት .......👉👉...Click

ለፈተናው ከአሁን በፊት የተሰጣችሁን Admission Number በማስገባት View Result የሚለውን Button ክሊክ አድርጉ።
የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የ አቅም ማሻሽያ (remedial)*ውጤት ተለቀቀ

ውጤታችሁን ለማይት ከታች ያለውን ቅደም ተከተል ተጠቀሙ

step 1
estudent.wsu.edu.et
Step 2 username and password
Step 3 acdamics
Step 4 transcript

ማሳሰቢያ
password ena username የረሳችሁ ተማሪዎች ከ ነሀሴ 1 ጀምሮ በዩንቨርሲቲው በአካል በመገኘት ውጤታችሁን ማይት ትችላላችሁ

ወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ሬጂስተራር ቢሮ
ከላይ በተገለጸው መሰረት የ ግል ዩንቨርስቲዎች remidial exam ክ ነሃሴ 23 እስከ ነሃሰ 26 ነው
👍2
#wolkite university

#ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ

ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች የአጠቃላይ ውጤታችሁን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ(Link) ተጭናችሁ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

ውጤት የምታዩበት ማስፈንጠሪያ(Link)👇
https://www.wku.edu.et/en/index.php/en/57-anouncement/571-remwedial-exam-result



የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                   
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
@prep34 @prep34
🌼Buee prep academy🌼
ከላይ በተገለጸው መሰረት የ ግል ዩንቨርስቲዎች remidial exam ክ ነሃሴ 23 እስከ ነሃሰ 26 ነው
#የቀጠለ
ዛሬ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም፡ ተወካዮች የማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ባደረገው ውይይት መሰረት የሬሜዲያል ፈተና በተመለከተ የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
1. የሬሜዲያል ፈተና በመንግስት ዮኒቨርሲቲ ውስጥ እንዲሆን
2. ፈተናው ከነሐሴ 23-26/2015 ዓ.ም እንዲሰጥ
3. ፈተናው በኦንላይን እንዲሆን
4. ተቋማት በካምፓስ ደረጃ የትኛው የመንግስት ዩኒቨርሲቲ እንደሚቀርባቸው ቀድመው በሚላከው ፕሮፖዛል መሰረት እንዲያሳውቁ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ያላሳወቀ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ እንዲመድብ
5. ለተማሪዎች የመለማመጃ ጥያቄ እንዲዘጋጅ የሚሉትና ሌሎች ውሳኔ ላይ ያልተደረሰባቸው ላይ ተመካክረን የጨረስን ሲሆን ተቋማት ከወዲሁ የተፈታኞችን መረጃ የማጥራት እና የኮምፒውተር ችሎታቸውን የማዳበር ስራ ከወዲሁ እንድትሰሩ አሳስባለሁ። ከ ዪንቨርስቲዎች የተላከ መልክት @prep34 @prep34
#HawassaUniversity

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ አመት (2015 E.C Entry) መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የአንደኛ አመት ሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ነሐሴ 04-05/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት ነሐሴ 08/2015 የሚጀመር መሆኑን ገልጿል።
👍2
Remadial GMS Final CSS.pdf
1.1 MB
ሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ የ አቅም ማሻሻያ (remedial ) ውጤት ይፋ ሆነ

የሶሻል ሳይንስ ውጤት በፋይሉ ተያይዟል


@prep34
👍2
ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው ?

❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ

ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር

በእያንዳንዱ ሴሚስተር

Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment

Out of 20 or 30 % MID EXAM

Out of 50% Final Exam

ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ።

የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ።

⛔️ GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው

⛔️ CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው።

🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር 20% entrance , 30% PRE-FEILD(COc) ምናምን በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል።

የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ(50%) ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ።

ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ...


For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን

♨️Critical thinking...... #5Ects
♨️ Psychology............ #5Ects
♨️ General Physics... #5Ects
♨️ English ................. #5Ects
♨️Geography ..............#5Ects
♨️Mathematics...........#5Ects
♨️Physical fitness (pass or fail)

✍️Total credit hours #31Ects


ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂(Hahu) የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት

1) Critical thinking-------> 77 🔫✂️B+
2) Psychology ---------->82 🔫✂️A-
3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂️C
4) Mathematics---------->42 🔫✂️D
5) English ------------>68 🔫✂️B-
6) Geography ------------->64 🔫✂️C+

ነው ብንል የተማሪ Hahu'n ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል

በቅደም ተከተል calculate ማድረግ
🔍 Credit hour × grade

5×3.5 =17.5
5×3.75 =18.75
5×2 =8
5×1 =5
5×2.75 =13.75
5×2.5 = 12.5

Total sum=75.5
Semister grade = Total sum÷Total credit hour
76.5÷30=2.5166GPA
ስለዚህ ተማሪ Hahu በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.52 ነው ማለት ነው ።

😭በ 2.5 ግን የትኛውን ፊልድ ልመርጥ ነው😢😢 ለዚህም ነው ቲቶሪያል ተማሩ የምንለው ።

Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል


GPA Status
1.75-4.00 ➡️Promoted
1.50-1.75 ➡️Warning
1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ )

0.00-1.00 Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤)



ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ(F) ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 😀

ከላይ የጠቀስኩላቹህ የግሬድ አሰራር ካልገባቹህ ደግማቹህ አንብቡትና በድጋሚ ካልገባቹህ ባቅራቢያቹህ የሚገኙ ነባር ተማሪዎችን refer አድርጉ ።

ይህንን ለላሎች ያጋሩ

ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።
💥ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ📍
ለተጨማሪ የዩንቨርስቲ መረጃዎች🙏👇👇
@freshmans_2015
👍2🔥2