Pp of Pp ꨄ
16.8K subscribers
26.1K photos
416 videos
12 files
589 links
ฝ͓ɛʟƈօʍɛ Tօ ʍǟ ƈɦǟռռɛʟ 🪽𓍼 ࣪🧸᭡፝֟


。゚゚・。・゚゚。
゚。しᨵᥳᥱ♡𝕪ᦞᥙ
ㅤᣞ・。・ ✰
Download Telegram
ብትጠብቁት የማያረፍድ የማይቀር ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤️‍🩹
31🥰9🤗3👍1😇1😘1
የካስከው አንተ የበደልኩት እኔ
የሞትከው አንተ የዳንኩት እኔ🥺
25😘7🤗2
እርቃንህን ስትሆን ነውሬ ተሸፈነ
በቆሰልከው ቁስል ለኔ መዳን ሆነ🥺❤️‍🩹
🥰329😍1🤗1
የሞኝ አምላክ ብልጥ ነው 🥹❤️‍🩹
24👍4🤗2
🙏ፀሎተ ሀሙስ🙏

ሁሉን የያዘውን ያዙት
ሁሉን የሚገዛውን ገዙት
የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ
በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት
እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺
👍196🙏5🤗2😇1
ልክ እንደ ጴጥሮስ ክህደቴ ቢሰላ ሀጥያቴ ቢቆጠር ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ኃጢአት በቃኝ ብዬ ክህደቴን እንዳውቀው በንስሃ ውሃ ልቤን እንዳጠምቀው ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው🥺
38
ስቅለት
8🤗2🥰1
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!
14😇1
🥺
😢2816🥰2😍1
ምን ነበረ ማርያም ምን ነበረ ስሜትሽ ወንጀል አልባ ልጅሽ
አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺
እኔ የኔ ጌታ
ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ
የፈጠርከው ገላ
ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺
ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ
ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት
እግርህ ሲቸነከር
እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺
እኔን የኔ ጌታ
ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️‍🩹

Eyob z mariam
35🙏5🤗4😭1😘1
ሀሰት በከበባት ኢ ፍትሃዊ አለም
ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም

አይገርምም

የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ

Eyob z mariam
27🤗5😘3
እኔ ነኝ ዓላማው እኔ ነኝ ሃሳቡ አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ❤️‍🩹
26😭5🤗3🥰2💔1😘1
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏
መልካም የትንሣኤ በዓል😍
26😍6🤗3🍾1
ትንሳኤ

ክርስቶስ ተንስአ ሙታን
በዓብይ ሀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ  ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም
      ህያዉን ከሙታን ጋር ለምን    ትሹታላችሁ ? በዚህ የለም   ተነስቶአል።ሉቃ 24:5-6

   እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
19👍4🤗2
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም😍
45
መደገፊያ የእግዚአብሔር ክንድ ይሁን
መተማመኛህም እርሱ ይሁን
ሞገስም ክብርህም ከእርሱ ነውና❤️‍🩹
33👍4🥰3🤗1
ክርክሩ ሲያበቃ ስም ማጥፋት የተሸናፊው መሳሪያ ይሆናል🤝
20🤗5🤝4👏1
ደካማ መሆን ምንጀምረው ከሰዎች መጠበቅ ስንጀምር ነው🤝
🥰52🤗2😘2