🙏ፀሎተ ሀሙስ🙏
ሁሉን የያዘውን ያዙት
ሁሉን የሚገዛውን ገዙት
የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ
በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት
እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺
ሁሉን የያዘውን ያዙት
ሁሉን የሚገዛውን ገዙት
የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ
በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት
እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺
👍19❤6🙏5🤗2😇1
ልክ እንደ ጴጥሮስ ክህደቴ ቢሰላ ሀጥያቴ ቢቆጠር ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ኃጢአት በቃኝ ብዬ ክህደቴን እንዳውቀው በንስሃ ውሃ ልቤን እንዳጠምቀው ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው🥺
❤38
ምን ነበረ ማርያም ምን ነበረ ስሜትሽ ወንጀል አልባ ልጅሽ
አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺
እኔ የኔ ጌታ
ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ
የፈጠርከው ገላ
ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺
ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ
ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት
እግርህ ሲቸነከር
እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺
እኔን የኔ ጌታ
ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️🩹
Eyob z mariam
አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺
እኔ የኔ ጌታ
ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ
የፈጠርከው ገላ
ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺
ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ
ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት
እግርህ ሲቸነከር
እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺
እኔን የኔ ጌታ
ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️🩹
Eyob z mariam
❤34🙏5🤗4😭1😘1
ሀሰት በከበባት ኢ ፍትሃዊ አለም
ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም
አይገርምም
የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ
Eyob z mariam
ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም
አይገርምም
የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ
Eyob z mariam
❤27🤗5😘3
እኔ ነኝ ዓላማው እኔ ነኝ ሃሳቡ አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ❤️🩹
❤26😭5🥰2🤗2💔1😘1
ትንሳኤ
ክርስቶስ ተንስአ ሙታን
በዓብይ ሀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም
ህያዉን ከሙታን ጋር ለምን ትሹታላችሁ ? በዚህ የለም ተነስቶአል።ሉቃ 24:5-6
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
ክርስቶስ ተንስአ ሙታን
በዓብይ ሀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም
ህያዉን ከሙታን ጋር ለምን ትሹታላችሁ ? በዚህ የለም ተነስቶአል።ሉቃ 24:5-6
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
❤19👍4🤗1