ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ማቴ 21 ÷ 9
ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው።
እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
🌿🌿🌿
ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው።
እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
🌿🌿🌿
❤14👍3🤗2
ጌታዬ ሆነ ደምግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ እሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ🥺❤️🩹......
እስቲ ሚቀጥለው
እስቲ ሚቀጥለው
❤37😇3😘3🤗2
🙏ፀሎተ ሀሙስ🙏
ሁሉን የያዘውን ያዙት
ሁሉን የሚገዛውን ገዙት
የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ
በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት
እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺
ሁሉን የያዘውን ያዙት
ሁሉን የሚገዛውን ገዙት
የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ
በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት
እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺
👍19❤6🙏5🤗2😇1
ልክ እንደ ጴጥሮስ ክህደቴ ቢሰላ ሀጥያቴ ቢቆጠር ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ኃጢአት በቃኝ ብዬ ክህደቴን እንዳውቀው በንስሃ ውሃ ልቤን እንዳጠምቀው ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው🥺
❤38
ምን ነበረ ማርያም ምን ነበረ ስሜትሽ ወንጀል አልባ ልጅሽ
አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺
እኔ የኔ ጌታ
ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ
የፈጠርከው ገላ
ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺
ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ
ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት
እግርህ ሲቸነከር
እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺
እኔን የኔ ጌታ
ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️🩹
Eyob z mariam
አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺
እኔ የኔ ጌታ
ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ
የፈጠርከው ገላ
ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺
ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ
ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት
እግርህ ሲቸነከር
እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺
እኔን የኔ ጌታ
ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ
እኔን የኔ አምላክ
ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️🩹
Eyob z mariam
❤35🙏5🤗4😭1😘1
ሀሰት በከበባት ኢ ፍትሃዊ አለም
ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም
አይገርምም
የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ
Eyob z mariam
ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም
አይገርምም
የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ
Eyob z mariam
❤27🤗5😘3
እኔ ነኝ ዓላማው እኔ ነኝ ሃሳቡ አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ❤️🩹
❤26😭5🤗3🥰2💔1😘1