Pp of Pp ꨄ
16.8K subscribers
26.1K photos
416 videos
12 files
589 links
ฝ͓ɛʟƈօʍɛ Tօ ʍǟ ƈɦǟռռɛʟ 🪽𓍼 ࣪🧸᭡፝֟


。゚゚・。・゚゚。
゚。しᨵᥳᥱ♡𝕪ᦞᥙ
ㅤᣞ・。・ ✰
Download Telegram
18🙏5🥰3🤗3🤝1
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
16🤗5
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው  ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ማቴ 21 ÷ 9
    
ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው።

እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።

🌿🌿🌿
14👍3🤗2
የትናንት ህይወቴ መዝገቡ ቢከፈት በነገሬ ሁሉ መድሀኔዓለም አለበት 🙏
43🤗7🥰3😇1😘1
ራስን ማክበር ከብዙ ስንብት ጋር ይመጣል😶
16👍7😘4🤗2
እንደኛ እኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🥺❤️‍🩹
26🙏8🤗5😍1
ጌታዬ ሆነ ደምግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ እሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ🥺❤️‍🩹......
እስቲ ሚቀጥለው
37😇3😘3🤗2
ዛሬ ማለት ትላንት ስንጨነቅለት የነበረው ነገ ነው🙃
🤗11😘94😇4
ብትጠብቁት የማያረፍድ የማይቀር ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤️‍🩹
31🥰9🤗3👍1😇1😘1
የካስከው አንተ የበደልኩት እኔ
የሞትከው አንተ የዳንኩት እኔ🥺
25😘7🤗2
እርቃንህን ስትሆን ነውሬ ተሸፈነ
በቆሰልከው ቁስል ለኔ መዳን ሆነ🥺❤️‍🩹
🥰329😍1🤗1
የሞኝ አምላክ ብልጥ ነው 🥹❤️‍🩹
24👍4🤗2
🙏ፀሎተ ሀሙስ🙏

ሁሉን የያዘውን ያዙት
ሁሉን የሚገዛውን ገዙት
የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ
በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት
እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺
👍196🙏5🤗2😇1
ልክ እንደ ጴጥሮስ ክህደቴ ቢሰላ ሀጥያቴ ቢቆጠር ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ኃጢአት በቃኝ ብዬ ክህደቴን እንዳውቀው በንስሃ ውሃ ልቤን እንዳጠምቀው ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው🥺
38
ስቅለት
8🤗2🥰1
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!
14😇1
🥺
😢2816🥰2😍1