Post gebeya
146 subscribers
19 photos
2 videos
19 links
Post Gebeya is Ethiopost’s digital marketplace connecting sellers and buyers with trusted national and international delivery. Fast, reliable, and proudly Ethiopian
Download Telegram
የካቲት 23፣ 1888 ዓ.ም - የአድዋ ድል!

አድዋ በኢትዮጵያ ታሪክ የማይረሳ የክብር ምዕራፍ-የጥቁር ሕዝቦች ድል!

ይህ ታላቅ ድል ኢትዮጵያውያን በአንድ ልብ በቆራጥነት ሲቆሙ ምን ያህል ኃይል እንዳላቸው ያሳየ ነው፡፡

ዛሬም የአድዋ መንፈስ የኩራትና የትውልድ መነሻ ሆኖ በትውልድ ቅብብሎሽ ይቀጥላል፡፡ የኢትዮጵያ ፖስታ ለዚህ ታሪካዊ ድል የ130ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል እንኳን በሠላም አደረሰን ይላል።

postgebeya.ethio.post

#postgebeya #Ethiopost #Victory #Adwa
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
1
ለመገበያየት ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ ይፈልጋሉ?

ለመገበያየት ቀላል እና ዘመናዊ አማራጭ — ፖስታ ገበያ!

የሚፈልጉትን ምርት በቀላሉ ይፈልጉ፣ ይዘዙ እና ከ ደጃፍዎ ወጣ ብለው ይቀበሉ፡፡
ሳይደክሙ፣ ሳይዘገዩ በቀላሉ ቤትዎ ድረስ ፍላጎትዎን በሚያቀርብልዎ ፖስታ ገበያ መተግበሪያ ይጠቀሙ፡፡

👉ሰፊ የምርት ምርጫ
👉ፈጣን እና አስተማማኝ መላኪያ
👉ቀላል አጠቃቀም

የግብይት ልምድዎን ያዘምኑ!

ዛዛሬውኑ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ
ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
3
እንኳን ለአለምአቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

Happy International Women's day!

ሃሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6
Forwarded from Ethiopost
🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለን!🎉🎉🎉

የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፉ የፖስታ ሕብረት የፈጣን መልዕክት አገልግሎት (EMS) ጥራት ምዘና ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን ከመላው ዓለም ደግሞ 6ኛ ደረጃ ላይ መመደቡ በይፋ ተገልጿል።

ይህ ክብር የኢትዮጵያ ፖስታ በዘመናዊ የፖስታ አገልግሎት፣ በፈጣን ሎጂስቲክስ አቅርቦት እና በደንበኛ ተኮር የአገልግሎት ጥራት ላይ ያደረገውን ተከታታይ ማሻሻያ የሚያሳይ ሲሆን፣ ድርጅቱ በአፍሪካ እና በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ የፖስታ አገልግሎት ተቋም እየሆነ መምጣቱን ያረጋግጣል።

ይህ ውጤት የኢትዮጵያ ፖስታ ሠራተኞች ትጋት፣ የአመራሮች ቁርጠኝነት ድምር ውጤት በመሆኑ ለሁሉም የተቋሙ ማሕበረሰብ ታላቅ ምስጋና ይገባል፡፡

የኢትዮጵያ ፖስታ ወደፊትም ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ደንበኛ ተኮር አገልግሎት በማቅረብ በሀገራችን የሎጂስቲክስና የፖስታ ዘርፍ ልማት ውስጥ ያለውን ሚና በቀጣይነት ያጠናክራል።

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
👍2
የሚፈልጉትን ነገር ከቤትዎ ሳይወጡ መግዛት ይፈልጋሉ?

ከእንግዲህ ገበያ በመዞር ጊዜና ጉልበት ማጠፋት አያስፈልግም፡፡

ፖስታ ገበያ በእጅዎ ላይ ያለ ዲጂታል ገበያ ሲሆን የሚፈልጉትን እቃ ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ እንዲያገኙ ያስችልዎታል።

✔️ ቀላል ፍለጋ
✔️ ፈጣን ትዕዛዝ
✔️ እስከ ቤትዎ ድረስ የማደርስ አገልግሎት

ዘመናዊ ገበያ ልምድን ዛሬውኑ ይጀምሩ — የሚፈልጉት ሁሉ ከጣትዎ ጫፍ ርቀት ብቻ ነው!

👉 ዛሬውኑ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
👍3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#Ethiopost  #Eid al fiter

Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok
4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዓልዎን በፖስታ ገበያ ያድምቁ!

ለበዓል ዝግጅት የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ተቸግረዋል?

በገበያ ግርግርና ድካም ሳይቸገሩ በዓልዎን በደስታ እንዲያሳልፉ ፖስታ ገበያ አለልዎ! 🛒

👗 ፋሽንና የቆዳ ውጤቶች 📱 ዘመናዊ ኤሌክትሮኒክስ 🏠 የቤት ውስጥ መገልገያና ፈርኒቸር ... ሁሉም ከፖስታ ገበያ!

በኢትዮጵያ ፖስታ የዘመናት የማድረስ ልምድ የታገዘ እና በመላ ሀገሪቱ ባሉ 1000+ ቅርንጫፎች እና በዓለም ዙሪያ 194+ መዳረሻዎች ውስጥ ፈጣን እና ቀላል የቤት ለቤት አቅርቦት የሚያገኙበት።

🔹 ዛሬውኑ መተግበሪያውን Post gebeya ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ እና ለእርስዎ ምቾት በተሰራው የኦንላይን ግብይት ይደሰቱ፡፡ 🌐

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
2
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን!

ዘንድሮ የትንሳኤን በዓል ያለ አንዳች ድካም በቤታችሁ ሆናችሁ በድምቀት ያከብሩ ዘንድ ለበዓል የሚያስፈልጉዎትን ነገሮች ሁሉ በአንድ ቦታ አሟልተን እየጠበቅኖት አንገኛለን።

ምን አዘጋጅተናል?

✔️ 5 ልዩ የትንሳኤ ጥቅል ጥቅሎች: ለእርስዎና ለወዳጅዎ የሚሆኑ።

✔️ጥንቁቅ ምርጫዎች: የበዓሉን ድምቀት የሚጨምሩ ምርጥ የሀገር ውስጥና የውጭ ምርቶች።

✔️ ታላቅ ቅናሽ: ጥራትና ተመጣጣኝ ዋጋን አጣምረን አቅርበናል።

የበዓል ዝግጅትዎን ቀላል፣ አስደሳችና ዘመናዊ ያድርጉ — አሁኑኑ ይዘዙ፤ የቀረውን ለእኛ ይተውት!

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ፡፡

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
ላጤ ነኝ ብላችሁ አትቀመጡ ፤ ፋሲካችሁን ፍክት ድምቅ አድርጋችሁ አሳልፉ!

ለበዓል ወጥ ቤት መግባት፣ ሽንኩርትና ዶሮ ለመስራት መልፋት አይጠበቅባችሁም? ፖስታ ገበያ ለፋሲካ ሽክ ብላችሁ ራሳችሁን እንድታስተናግዱ ምርጥ ምርጫ ይዞላችሁ መጥቷል።

📌 ውስጡ ምን አለ?
በትክክለኛ የቤት ጣዕም የተሰራ ሙሉ የዶሮ ወጥ እና በልታችሁ የማትጠግቡት ግማሽ ኪሎ አይብ።

እናንተ ብቻ ከፖስታ ገበያ ላይ እዘዙና ተዝናኑ! ማብሰል፣ መክተፍ፣ መቸገር አበቃ።

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
ልዩ የትንሳኤ በዓል የቤተሰብ ጥቅል

🏠 የበዓል ወቅት ድካም ቀረ፤ ገበያውን ፖስታ ገበያ ጨርሶታል!" 🏠

እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ✝️

ዶሮ ፍለጋ መባከን፣ በፀሐይ መንከራተትና የገበያ ግርግር ይበቃዎታል።

ለቤትዎ የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብዓቶችን በአንድ "የቤተሰብ ጥቅል" መጥተውላችኋል! 🎁

📦 ጥቅሉ ውስጥ ምን ምን አለ?

🐓 አንድ ዶሮ
🧀 1 ኪሎ አይብ
🥚 12 እንቁላሎች
🧈 1 ኪሎ ንጹህ ቅቤ

ለቤተሰብ ፍቅር፣ ለፋሲካ ድምቀት — ፖስታ ገበያ በረከቱን በደጃፍዎ ያደርሳል! 🚚 🌟

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ፡፡

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
2
በዓል ደርሶ ዘመድ የሚጠየቀው በባዶ እጅ ነው እንዴ?

ለአክፋይ ምን ይዤ ልሂድ?" ብሎ መጨነቅ አበቃ።

ርቀት ሳይገድብዎት ወይም ሳይደክሙ ለሚወዷቸው ሰዎች ትልቅ ክብርና ደስታን ይላኩ።

ፖስታ ገበያ የዘመድ አዝማድን ቤት በደስታ የሚሞላ እና ለፍቅርዎ መግለጫየሚመጥን ስጦታ አዘጋጅቶልዎታል!

📦 ጥቅሉ ውስጥ

🐏 አንድ በግ —ለበዓል ድግስ ዝግጁ የሆነ ሙክት!
🐓 አንድ ዶሮ —ምርጥና የሚያስመሰግንዎ
☕️ 1 ኪሎ ቡና — የበዓሉን ድምቀት የበለጠ የሚያጎላ ጣፋጭ ቡና ያገኛሉ፡፡

ሳይሄዱ በቦታው ይገኙ:- እርስዎ ባይኖሩም እንኳን ስጦታዎ በቦታው እንዳሉ ያበስራል! 🚚
በግና ዶሮ ፍለጋ ሜዳ ላይ መሯሯጥ አይገባዎትም፤ ሁሉንም ፖስታ ገበያ ያቀርብልዎታል!
ለወላጆች ወይም ለቅርብ ዘመድ የሚሰጥ የማይረሳ የአክፋይ ስጦታ!

🌟 "ፍቅር ርቀት የለውም — በረከቱን በፖስታ ገበያ ይላኩ!" 🌟

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
👍1😁1
የኢትዮጵያ ፖስታ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል ይመኛል፡፡

#Ethiopost #good Friday #post gebeya #parcel #EMS #virtual po box

Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
👍2
የኢትዮጵያ ፖስታ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ይላል፡፡

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

#Ethiopost  #EASTER

Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
ኦል ማርት በፖስታ ገበያ

ሁሉንም የኦል ማርት ምርቶች አሁን በፖስታ ገበያ (Post Gebeya) ላይ ያገኛሉ!

የምግብ ምርቶች፣ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እና ሌሎችንም ነገሮች ካሉበት ሆነው በማዘዝ በፖስታ ገበያ እንዲደርስዎት ማድረግ ይችላሉ።

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
ቀስተ ደመና ፎም በፖስታ ገበያ ላይ ይገኛል፡፡

ምቾት እና ጥራት ያላቸውን የቀስተ ደመና ፎም ፍራሾች፣ ትራሶችና ብርድ ልብሶችን አሁን በፖስታ ገበያ ያገኛሉ!

የሰውነትዎን እረፍት የሚጠብቁና ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምርቶችን በፖስታ ገበያ መተግበሪያ አማካኝነት በስልክዎ ብቻ ሲያዙ ያሉበት ድረስ ከማድረስ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ፡፡

አሁኑኑ ይዘዙና ምቾትን ወደቤትዎ ያስገቡ!

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
1
የእውነተኛ የኢትዮጵያ ቡና ጣዕም በፖስታ ገበያ!

በጥራት ተቆልቶና ተፈጭቶ የተዘጋጀው እንዲሁም መዓዛው ልዩ የሆነው አኮ ቡና አሁን በፖስታ ገበያ ላይ ከትሟል። 100% ንጹህ የኢትዮጵያ አረቢካ ቡና በመሆኑ ለቀንዎ መነቃቃትንና ልዩ እርካታን ይፈጥራል።

ይህንን ተመራጭ ቡና በፖስታ ገበያ መተግበሪያ አማካኝነት በስልክዎ ብቻ ማዘዝ ይችላሉ።

ትዕዛዝዎ በአስተማማኙ የኢትዮጵያ ፖስታ የማድረስ አገልግሎት አማካኝነት ያሉበት ድረስ በፍጥነት ይደርስዎታል።

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን።

#Ethiopost #postgebeya
Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፖስታ ገበያ፦ ኪስዎ ውስጥ ያለ ገበያዎ!

ጥራትን ከጥያቄ ውስጥ ሳይከቱ፣ በታላቅ ቅናሽና በፈጣን አቅርቦት የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ መተግበሪያ ያግኙ።

የተለያዩ ምርቶችን ቢፈልጉ የኢትዮጵያ ፖስታ ባለው ሰፊ ተደራሽነት በመታገዝ ትዕዛዝዎ ባሉበት ቦታ ይደርሳል።

ድካምዎን የሚቀንስ፣ ጊዜዎን የሚቆጥብና ለኪስዎ ተስማሚ የሆነው ፖስታ ገበያ ሁልጊዜም የእርስዎ ምርጥ ምርጫ ነው!