ቀበና, 4 kilo, መገናኛ አካባቢ ያላችሁ የ ዶክተር ፕላስ physiotherapist ባለሞያዎች contact አድርጉን
❤6
ማስታወቂያ ለ ዶክተር ፕላስ ወንድ የ ጤና ባለሞያዎችን በሙሉ
👉 እንደሚታወቀው ድርጅታችን የ 24 ሰዓት አገልግሎት በ ሞባይል አፕ እና በ ኮል ሴንተር በመታገዝ እየሰጠ ስለሆነ ወንድ የ ጤና ባለሞያዎች ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም በ ቅደም ተከተሉ መሰረት አሁኑኑ አሁኑኑ እንድትመዘገቡ ስንል በትህትና እናሳውቃለን

ውድ የዶክተር ፕለስ ባለሙያዎች፣
የዶክተር ፕለስ አፕሊኬሽን በማውረድ በይፋ ወደ ሥራ መግባት እንደሚችሉ ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው!
በእነዚህ 4 ቀላል ሂደቶች ስራ ይጀምሩ፡
1. FetroAder አፕን ከስልክዎ አፕ ስቶር ያውርዱ
2. በስክሪኑ ከታች በኩል የሚገኘውን "Apps" የሚለውን ይንኩ።
3. Doctor Plus የሚለውን መርጠው Launch ያድርጉ።
4. Medical Personnel Form የሚለውን ይሙሉ።
የዶክተር ፕለስ ቤተሰብ አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!

❤11
ቃሊቲ አካባቢ የምትገኙ የ ዶክተር ፕላስ app ያወረዳችሁ Physiotherapist contact አድርጉን
❤2
ከ ዶክተር ፕላስ ጋር በመሆን 24 ሰዓት በተመደባችሁበት ቦታ ለመስራት ዝግጁ የሆናችሁ ላይሰንስድ ወንድ ዶክተሮች እና ነርሶች እና ፊዚዮቴራፒስቶች App በማውረድ አልያም 8720 በመደወል እንድትመዘገቡ ስንል እናሳውቃለን
❤4
አትላስ አካባቢ fully equiped የሆናችሁ Gp ካላችሁ contact አድርጉን አሁኑኑ
እንኳን ደስ አላችሁ የ ዶክተር ፕላስ የጤና ባለሞያዎች በሙሉ 🎉🎉🎉
ከ ሀያት ሆስፒታል ጋር ከታች በተጠቀሱት ነጥቦች ላይ ስምምነት ማድረጋችንን ስንገልፅ በታልቅ ደስታ ነው
1, በ ሆስፒታሉ ተኚቶ ሲታከሙ የነበሩ ሕክምናቸውን ጨርሰው የሚወጡ ህመምተኞች ክትትል
2, ከ surgery ( ቀዶ ጥገና ) በዋላ የሚወጡ ህመምተኞች ክትትል
3, የ 24 ሰዓት የ አምቡላስ አገልግሎት የ ላቦራቶሪ እና የመሳሰሉት ነጥቦች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳችን ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው

👍31🔥7❤6👏1
ጀሞ, ለቡ,ላፍቶ እና ጋርመንት አካባቢ የምትገኙ የ ዶክተር ፕላስ APP አውርዳችሁ የተመዘገባችሁ ባለሞያዎች አሁኑኑ contact አድርጉን
መሪ, ሀያት, ሀያት 49 አካባቢ ያላችሁ የ ዶክተር ፕላስ App ያወረዳችሁ ባለሞያዎች አሁኑኑ contact አድርጉን.
ያላወረዳችሁም እባካችሁ አውርዱና ስራ ስሩ
ያላወረዳችሁም እባካችሁ አውርዱና ስራ ስሩ
❤3
Senior nurse Assign አድርገናል for the case above.
App ያላወረዳችሁ ያልተመዘገባችሁ እባካችሁ Ready ሁኑ
App ያላወረዳችሁ ያልተመዘገባችሁ እባካችሁ Ready ሁኑ
ውድ የዶክተር ፕለስ ባለሙያዎች፣
የዶክተር ፕለስ አፕሊኬሽን በማውረድ አሁኑኑ ባሉበት አካባቢ ሆነው ወደ ስራ መግባት እንደሚችሉ ያውቃሉ
በእነዚህ 4 ቀላል ሂደቶች ስራ ይጀምሩ፡
1. FetroAder አፕን ከስልክዎ አፕ ስቶር ያውርዱ
2. በስክሪኑ ከታች በኩል የሚገኘውን "Apps" የሚለውን ይንኩ።
3. Doctor Plus የሚለውን መርጠው Launch ያድርጉ።
4. Medical Personnel Form የሚለውን ይሙሉ።
የዶክተር ፕለስ ቤተሰብ አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!
የዶክተር ፕለስ አፕሊኬሽን በማውረድ አሁኑኑ ባሉበት አካባቢ ሆነው ወደ ስራ መግባት እንደሚችሉ ያውቃሉ
በእነዚህ 4 ቀላል ሂደቶች ስራ ይጀምሩ፡
1. FetroAder አፕን ከስልክዎ አፕ ስቶር ያውርዱ
2. በስክሪኑ ከታች በኩል የሚገኘውን "Apps" የሚለውን ይንኩ።
3. Doctor Plus የሚለውን መርጠው Launch ያድርጉ።
4. Medical Personnel Form የሚለውን ይሙሉ።
የዶክተር ፕለስ ቤተሰብ አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!
❤9
Gp doctor dr plus APP yalew or yalat , equipment yalew or yalat
betel and alem bank area contact us ASAP ?
betel and alem bank area contact us ASAP ?
❤3
እንኳን ደስ አላችሁ የ ዶክተር ፕላስ የጤና ባለሞያዎች በሙሉ 🎉🎉🎉
ከ አሚን ጀነራል ሆስፒታል ጋር ከታች በተጠቀሱት ነጥቦች ላይ ስምምነት ማድረጋችንን ስንገልፅ በታልቅ ደስታ ነው

❤44