Players.et
215 subscribers
1 photo
4 links
https://players.et - Ethiopian Footbal Players Profile Portal
Download Telegram
Channel created
https://players.et - Ethiopian Football Players Profile Portal
- የእግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን ያቀዳችሁ ታዳጊዎች፤
- ክለብ ወይም አካዳሚ ሳታገኙ በሠፈር ውሰጥ ለምትጥሩ፤
- በስፖርት አካዳሚ ውስጥ እየሠለጠናችሁ ያላችሁ ወጣቶች፤
- በብሔራዊ ሊግ፣ ከፍተኛ ሊግ፣ እንዲሁም ፕሪሚየር ሊግ እየተጫወታችሁ ላላችው ተጨዋቾች በሙሉ፦

ከ 50 በላይ የፕሮፋይል መጠይቆችን በማደራጀት፤ ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል የሀገራችን እግርኳስ ተጨዋቾች ለእያንዳንዱ ፖርቲፎሊዮ በማዘጋጀት፤ ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጭ መልማዮች ወይም ክለቦች የተሟላ መረጃ ማቅረብ ተችሏል!

ከእርስዎ የሚጠበቀው በዚህ ሊንክ ላይ መመዝገብ ብቻ!

https://players.et/register
1
Players.et ላይ ለመመዝገብ እነዚህን መጠይቆች ብቻ ሞልተው በ0974313017 ቴሌግራም ላይ ይላኩልን።

- ሙሉ ስም
- ስልክ ቁጥር
- የትውልድ ቀን
- ቁመት
- ክብደት
- የመጫወቻ እግር (ቀኝ፣ ግራ፣ ሁለቱም)
- ዲፓርትመንት (ጎልኪፐር፣ ተከላካይ፣ አማካይ፣ አጥቂ)
- ዋና የመጫወቻ ቦታ (ምሳሌ፡ Left Winger)
- ተጨማሪ የመጫወቻ ቦታ (ምሳሌ፡ Center Forward, Right Winger, Second Striker)
- አሁን ያሉበት ሁኔታ (ምንም ክለብም ሆነ አካዳሚ የሌለው፣ በአካዳሚ እየሰለጠነ ያለ፣ በሊግ የሚጫወት፣ በሊግ እየተጫወተ ኮንትራቱ ያበቃ)
👍2
Players.et ድረገጽ ላይ ተመዝግባችሁ ፕሮፋይል ያላሟላችሁ የእግርኳስ ተጨዋቾች በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እንድታሟሉ በትህትና እንጠይቃለን

https://players.et/edit_profile