Planet Of Knowledge
19.5K subscribers
1.19K photos
96 videos
13 files
121 links
ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው

♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
🎴አስተማሪ ታሪኮች
🎴አስደናቂ እውነታወች
🎴አስቂኝ ክስተቶች
🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
🎴የተለያዩ መፅሐፍት
🎴አስቂኝ ምስሎች
🎴እና ሌላም ሌላም.....

📥📥📥📥📥📥📥
ያሎትን አስተያየት በ
@Yempire
Download Telegram
🎴 አስገራሚ የፎቢያ አይነቶች


1️⃣ አብሉቶፎቢያ፦ ገላን የመታጠብ ፍርሀት

2️⃣ አሊውሞፎቢያ፦ የነጭ ሽንኩርት ፍርሀት

3️⃣ አውቶማይሶፎብያ፦የመቆሸሽ (ንፁህ ያለመሆን) ፍርሀት

4️⃣ ካቶፕትሮፎብያ፦ የመስታወት ፍርሀት

5️⃣ ዲዳስካሌይኖፎብያ፦ ትምህርት ቤት የመሄድ ፍርሀት

6️⃣ ድሮሞፎቢያ፦ መንገድ የመሻገር ፍርሀት

7️⃣ ጋሞፎብያ፦ የጋብቻ (የማግባት) ፍርሀት

8️⃣ ጌራስኮ ፎቢያ፦ የማርጀት ፍርሀት

9️⃣ ፊሎፎቢያ፦ በፍቅር የመያዝ ፍርሀት

🔟 ሳይቶፎቢያ፦ የምግብ ፍርሀት

1️⃣1️⃣ ዩሮፎብያ፦ የሽንት ወይም ሽንት የመሽናት ፍርሀት

1️⃣2️⃣ ባይብሎፎብያ፦ የመፅሀፍት ፍርሀት

   ከነዚህ መካከል የእናንተ ፍርሀት የተኛው ነው ?


@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
🎴ከፍተኛ የ testosterone 🧬 መጠን ያላቸው ሰዎች የያዘችው ሃገር ሞንጎሊያ ስትሆን ! ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ናት።🫣

@Planet_Of_Knowledge
⭕️ከላይ የምታዩት ፎቶ በ1665 ሙሉ አፍሪካ ኢትዮጵያ ተብላ በምትጠራበት ወቅት የተወሰደ ነው።

@Planet_Of_Knowledge
Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3 ETB ይሰጣሉ
ስለዚህ አሁኑኑ ገብታችሁ ብር መስራት ትችላላችሁ
የሰራችሁትን ብር በቀላሉ በTelebirr በኩል መቀበል ትችላላችሁ

ለመጀመር👇👇


Start ብላችሁ አስጀምሩ
ከዛ ሁለት Channel Join አድርጉ
ከዛ Confirm አድርጉ

አንድ ሰው invite ሲያደርጉ 3ብር ያገኛሉ የሰሩትን ደሞ በ telebirr መቀበል ትችላላችሁ not scam


https://t.me/hulepay_official_bot?start=r03614471395
⭕️ብዙ እንሰሶች እንደ ውሻ፣ በሬ፣ ፍየል እና የመሳሰሉት እራሳቸውን እንደሚያጠፉ ተነግሯል
guys ይሄን ሰው scammer ነው
ተጠንቀቁ! 👉👉@EYOS166
🎴እ.ኤ.አ. በ1976 ሻቫርሽ ካራፔትያን የተባለ አርሜናዊ የኦሎምፒክ ዋናተኛ 80 ጫማ ስምጠት ላይ በደረሰ አውቶብስ ውስጥ 20 ሰዎችን አዳነ። ሁሉንም ለማዳን ብዙ ሰአታት ፈጅቶበታም ነበር። እናም በዚህ ምክንያት በደረሰበት ጉዳት ለ45 ቀናት በሆስፒታል ውስጥ እንዲቆይ ያደረገ የአካል ጉዳት አጋጠመው ይህም የኦሎምፒክ ህይወቱ እንዲያበቃ ምክንያት ሆነ።

Hero
⭕️በ2011 አንድ የ99 ዓመት ጣልያናዊ አዛውንት የ96 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ሚስታቸውን ፈተው ነበር:: የፍቺው ምክንያት ደግሞ በ1940 አካባቢ ሚስት ሲፃፃፉ የነበረውን የፍቅር ደብዳቤ ባል በማግኘታቸው ነው። አሁን ይሄ ምን ይሉታል 🙄

@Planet_Of_Knowledge
🎴የሰው ልጅ በሰዉነት ውስጥ ስንት ሊትር ደም ነው በውስጡ ያለው?
Anonymous Quiz
25%
ከ 4-5 ሊትር
25%
ከ 5-6 ሊትር
17%
ከ 6-7 ሊትር
17%
ከ 10- 12 ሊትር
16%
ከ 13 ሊትር በላይ
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ።" (2ኛ ቆሮ ም. 5:14)

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ። አደረሰን።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎴ደክሟቸው አርፈው ነው ወይስ እንቅልፍ ወስዷቸው😳

@Planet_Of_Knowledge
ሉቃስ 24:34 ጌታ በእውነት ተነሥቶአል።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል! 🎉
The Passion Of The Christ  በአማርኛ "የክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር" ማለት ሲሆን ይህ ፊልም እኤአ በ2004 በUnited States of አሜሪካ ከታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ የሀዲስ ኪዳን ክፍል በሆኑት ማቴዎስ ወንጌል ፣ ማርቆስ ወንጌል እና ዮሐንስ ወንጌል ላይ ተመስርቶ የተሰራ የአንድ ሰዓት ከ34 ደቂቃ ርዝማኔ ያለው ፊልም ነው::

- ፊልሙ በታዋቂው የሆሊውድ ፊልም ባለሞያ ሚል ጊብሰን ዳይሬክት እና ፕሮዲውስ የተደረገ ሲሆን ታዲያ የሚገርመው ይሄን ፊልም ሰርቶ ለመጨረስ ባለው ውጣ ውረድ ውስጥ ብዙ አስደንጋጭ እና አስገራሚ እውነታዎች ገጠሟቸው እንደነበር ጂም ካቪዚል እና ዳይሬክተሩ ሚል ጊብሰን የቴሌቭዥን ሾው ላይ ቀርበው አስረድተዋል።

___
የኢየሱስ ክርስቶስን ገፀ-ባህሪ ተላብሶ የተወነው ጂም 130 ፓውንድ ወይም 68 ኪሎ ግራም የሚመዝነውን መስቀል ተሸክሞ በሚሄድበት ትዕይንት ወቅት  መስቀሉ ጂም ላይ ወድቆበት የግራ ተከሻው ውልቃት ደርሶበታል:: ጂም ይህንን ክስተት ለጋዜጠኛ ሲያስረዳ "መስቀሉን ተሸክሜ ስሄድ በጣም ከብዶኝ ስለነበረ ፊቴ ላይ የሚታየው ስሜት እውነተኛ የስቃይ ስሜት ነበር" ብሏል:: በነገራችን ላይ ፊልሙን ሲሰራ የጂም እድሜ  ልክ እንደ እየሱስ 33 ዓመቱ ነበር።
__

ሌላው ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅና እግሩ ታስሮ በአደባባይ ጲላጦስ ፊት የሚገረፍበትን ትዕይንት ለማሳየት እንደ ክርስቶስ ሆኖ የሚተውነው ጂም እጅና እግሩ ታስሮ ባለበት ገራፊው ድንገት በያዘው ጅራፍ ሁለቴ ሲገርፈው ጂም እጅግ በጣም የህመም ስሜት እንደተሰማው ይናገራል:: "እንደ ክርስቶስ ሆኜ እየሰራው በህመሙ ምክንያት ግን ገራፊዎቼ ላይ እንደ ሰይጣን ነበር የሆንኩባቸውም" ብሏል::
Planet Of Knowledge
The Passion Of The Christ  በአማርኛ "የክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር" ማለት ሲሆን ይህ ፊልም እኤአ በ2004 በUnited States of አሜሪካ ከታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ የሀዲስ ኪዳን ክፍል በሆኑት ማቴዎስ ወንጌል ፣ ማርቆስ ወንጌል እና ዮሐንስ ወንጌል ላይ ተመስርቶ የተሰራ የአንድ ሰዓት ከ34 ደቂቃ ርዝማኔ ያለው ፊልም ነው:: - ፊልሙ በታዋቂው የሆሊውድ ፊልም ባለሞያ ሚል ጊብሰን ዳይሬክት…
በዚህ ፊልም የጂም ጉዳት በዚህ ብቻ አላበቃም በቀረፃ ወቅት ሁለቴ በመብረቅ ተመቷል:: በመብረቁም ምክንያት የጎደጎደ 14 ኢንች ጠባሳ ሰውነቱ ላይ ተፈጥሯል። አንደኛው መስቀል ላይ ተሰቅሎ በሚቀረፅበት ሰዓት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በተራራ ላይ ሆኖ ደቀ መዝሙሮቹን እያስተማረ በሚቀረፅበት ሰዓት ነበር:: ጂም ሾው ላይ ቀርቦ ስለሁኔታው ሲያስረዳ "መብረቁ እንደሚመታኝ ታውቆኝ ነበር እናም ተራራ ላይ እያስተማርኩ ሳለ መታኝ ረዳት ዳይሬክተሩ መጥቶ Are you okay ሲለኝ መብረቁ ድጋሚ እሱንም መታው::
__

ሌላው አስገራሚው ነገር ደግሞ ይህን ፊልም ለመስራት የኢየሱስን ገፀ ባህሪ ተላብሶ የተወነው ጂም የጀርባውን ግርፋት እና አናቱ ላይ በተደረገው እሾህ አክሊል ምክንያት በፊቱ ላይ ይፈስ የነበረውን የደም ጎርፍ ለማሳየት በየቀኑ ለ10 ሰዓታት ያህል ቆሞ ሜካፕ ይሰራ ነበር :: ታዲያ ይህንን ሜካፕ ለመሰራት አስር ሰዓታትን በየቀኑ እርቃኑን ሰለሚቆም ለሳንባ ምች በሽታ ተዳርጎ ነበር::

_ በነገራችን ላይ መስቀል ላይ የመሰቀሉን (Crucification ) ትይንት የሚያሳየውን የፊልሙን ክፍል ብቻ ቀርፆ ለማጠናቀቅ 5 ሳምንታት ፈጅቷል።

_  ጂም እየሱስን ሁኖ የመተወን ሚና ባሳደረበት ከፍተኛ ጭንቀትና ድካም የፊልሙ ፕሮዳክሽን እንዳለቀ ሁለት የልብ ቀዶ ጥገናዎችን ለማድረግ ተገዷል። ፊልሙን በሚሰራበት ወቅትም ክብደቱ 45 ፓውንድ (20.4 ኪሎ) ቀንሷል።
_

ሌላኛው እውነታ ደግሞ ይህን ፊልም ለመስራት በገጠማቸው ገጠመኝ እና ባሳለፉት ሁነቶች ምክንያት አብዛኛው የፊልሙ ክሩ እምነታቸውን ወደ ክርስትና ሊቀይሩ ችለዋል:: ይሁዳን ሆኖ የተጫወተው ሉካ ሊኦኔል ፊልሙን ከመስራቱ በፊት በእግዚአብሔር መኖር የማያምን ሰው ነበር ነገር ግን ፊልሙን ሰርቶ ከጨረሰ በኋላ ከእነ ቤተሰቦቹ ጌታን ተቀብሎ ተጠመቀ:: ሌላም እንደዚሁ በፊልሙ ውስጥ ቴክኒካል ስራ የሚሰራ የነበረ ሰው እርሱም እንደዚሁ ተጠምቆ ጌታን ተቀብሏል።

_

ሌላኛው ደግሞ ክርስቶስ በምድር መከራን በተቀበለበት ጊዜ ምንም አይነት የሙዚቃ መሳሪያ ባለመኖሩ ምክንያት የፊልሙ ዳይሬክተር ሜል ጊብሰን ምንም አይነት Musical Score ፊልሙ ላይ አይገባም ብሎ ነበር...ነገር ግን ምክትል ዳይሬክተሩ አንድ Musical Score ብቻ ይግባበት ብሎ ሃሳብ አስቀይሮት ገብቶ ነበር ያቺ አንድ Musical Scoreም በ2005 Oscar ላይ በቤስት Origional Sound ታጭታ አሸናፊ ሆናለች::

ሌላው አስደናቂ ነገር ይህን ሙሉ ፊልም ፕሮዲውስ ለማድርግ የትኛውም የፊልም ፕሮዳክሽን ስቱዲዮዎች ፈቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው የፊልሙ ዳይሬክተር ሚል ጊብሰን ከኪሱ 30 ሚልየን ዶላር በማውጣት ነበር ፕሮዲውስ ያደረገው:: ታዲያ ፊልሙ ለዕይታ ከበቃ በኋላ ግን 18 ዕጥፍ ገቢ ማስገባት ችሏል ያ ማለት 611 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ነው::

____
ይህን አስደናቂ ፊልም ለህዝብ ዕይታ ሲወጣ ሲኒማ ቤቶች ደጃቸው በወረፋ ተጥለቅልቆ ነበር። በወረፋ ተጋፍተው ገብተው የኢየሱስን ግርፋትና ስቃይ ማየት አቅቷቸው አቋርጠው የወጡ ለመቁጠር የሚያታክቱ ቢሆኑም መከራና ስቃዩን በእንባ እየታጠቡ ያዩ ደግሞ እልፍ ነበሩ።



https://t.me/Planet_Of_Knowledge
https://t.me/Planet_Of_Knowledge
Tapswap ከ notcoin ቀድሞ list ሊደረግ ነው ወገን

ድፍን 24 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_806467772
🐸"The Princess and the Frog" የሚለው ፊልም ከተለቀቀ በዃላ በአሜሪካ ውስጥ የሚገኙ ከ50 በላይ ህፃናት ልዑል ወይም ልዕልት ለመሆን እንቁራሪቶችን በመሳማቸው ምክንያት በሳልሞኔላ በሽታ ተጠቅተው ሆስፒታል ገብተው ነበር።🤯

Planet Of Knowledge
Planet Of Knowledge
ይህንን ያውቃሉ? "AI" 85 ሚሊዮን ስራዎችን እንደሚተካ ተነግሯል፡፡ ነገር ግን 97ሚሊዮን አዳዲስ ስራዎችን እየፈጠረ ነው።

Planet Of Knowledge🌎
Planet Of Knowledge🌎
🎴በተወሰኑ የአፍሪካ ጎሳዎች ውስጥ ያሉ እናቶች
ወይም ሽማግሌዎች አዲሶቹን ተጋቢዎች (ሙሽሮቹን) በሠርጋቸው ማታ አጅበው በመሄድ ሌሊቱን እንዴት ማሳለፍ እንዳለባቸው ይነግሯቸዋል (ያስተምሯቸዋል)።
😂

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
@Planet_of_Knowledge
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━