Planet Of Knowledge
18.9K subscribers
1.22K photos
96 videos
13 files
121 links
ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው

♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
🎴አስተማሪ ታሪኮች
🎴አስደናቂ እውነታወች
🎴አስቂኝ ክስተቶች
🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
🎴የተለያዩ መፅሐፍት
🎴አስቂኝ ምስሎች
🎴እና ሌላም ሌላም.....

📥📥📥📥📥📥📥
ያሎትን አስተያየት በ
@Yempire
Download Telegram
🥊Mike Tyson በአንድ ወቅት ከጉልበተኛ ጉሬላ ጋር ለመደባደብ ሲል ብቻ ለጠባቂው 10,000 ዶላር ለመክፈል ሞክሮ ነበር።
🎴በዚህ ምድር ላይ የሰው ልጅ ወደ 300 ሚሊዮን የሚሆኑ ስራዎችን ይሰራል። ይሄ በጣም ይገርማል። እጅግ የሚደንቀው ደግሞ በሰው ልጅ የተፈጠረው AI የተባለው ሰው ሰራሽ ልህቀት በተመሳሳይ የሰው ልጅ የሚሰራቸውን 300 ሚሊዮን ስራዎችን መፈፀም መቻሉ ነው። ይሄ ወደፊት የሰውን ልጅ ስጋት በጣም ይጨምራል። ለአመፅም ያነሳሳል። የሰው ልጅ ለህልውናው ሲል መታገሉ አይቀርም።
🎴እንሽላሊቶች ሽታ ተቀባይ ኬሚካሎቻቸው ምላሳቸው ላይ ስለሚገኝ ማሽተት ሲፈልጉ ምላሳቸውን አውጥተው በሱ ነው የሚያሸቱት
🎴በአሁኑ ሰዓት የአይጥ ወተት ወደ ሀያ ሺህ ዶላር የሚሸጥ ሲሆን ይህም ለማግኘት ከባድ መሆኑና ለተለያዩ በሽታዎች መድሀኒት መሆን ስለሚችል ነው
ይህ የእጅ ፅሁፍ የአለማችን ምርጡ የእጅ ፅሁፍ ፣ በምል ዕውቅና ተሰጥቶታል ፣ የፅሁፉ ባለቤት ኔፓላዊቷ ልጅ " Prakriti Malla" ትባላለች የ 8ተኛ ክፍል ተማሪ ሆና ሲትፅፍ እድሜዋ 16 ነበር።
❤️
ፍጠኑ 4 ቀን ቀረው Tap tap እያደረጋቹ ገንዘብ ስሩ

https://t.me/notcoin_bot?start=r_575072_31341804
🎴አድሪያን ካርቶን ዴ ዊዋርት በቦር ጦርነት፣ በአለም ጦርነት አንድ እና ሁለት ላይ ያገለገለ ወታደር ነው። ፊት፣ ራስ፣ ሆድ፣ ቁርጭምጭሚት፣ እግር፣ ዳሌ እና ጆሮ ላይ በጥይት ተመትቷል፤ ግራ አይኑ ታውሯል; ከሁለት አውሮፕላን አደጋ ተርፏል። ከጦርነቱ እስረኛ ካምፕ አምልጦዋል; በተጨማሪም ጣቶቹ ቆስለው ስለነበር ኢንፌክሽን እንዳይፈጥሩ ቆርጦ ጥሏቸዋል ። በዚሁሉ ውስጥ ሳይሞት ተርፎዋል !
🎴ቻይናዊው ሚሊየነር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለ27ኛ ጊዜ ሊፈተኑ ነው

የ56 አመቱ ጎልማሳ ከ16 አመታቸው ጀምሮ ፈተናውን ቢወስዱም ማለፊያ ነጥብ ማምጣት አልቻሉም
ሂትለር በትውልድ ጀርመናዊ አልነበረም፤
🇦🇹ሂትለር የተወለደው በኦስትሪያ ሲሆን የጀርመን ዜግነት ያገኘው በ1931 ነበር።
ዛሬ ደግሞ በነ Oex,Notcoin,Hot ደረጃ ላይ ያሉ Airdropoch ባይሆኑም ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን በመሆናቸው እና አሪፍ partner ስላላቸው እንድትሰሩአቸው  ልጠቁማችሁ

🎉Catizen ከton ጋር partner ነው ስለዚህ በነ Oex,notcoin,hot ደረጃ ልናምነው የምንችለው ነው


https://t.me/tapswap_bot?start=r_806467772

🗝tap swap ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ከogc ጋር partner ነው

🏮
https://t.me/tapswap_bot?start=r_806467772
🎁Time mine ከHot mining ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው

🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🇮🇸 አይስላንድ በጣም ዝቅተኛ የወንጀለኛ መጠን ያላት ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ወደ ሀገሪቷ የሚገቡ ቱሪስቶች አንዳንድ ጊዜ የተሻለ የመኝታ ቦታ ካላገኙ በአካባቢው በሚገኙ ባዶ የእስር ቤት ክፍሎች ውስጥ ያድራሉ።😂

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

ዒድ ሙባረክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎴Synchropter- በተቃራኒ አቅጣጫዎች የሚሽከረከሩ ሁለት ዋና ሞሮተሮችን የያዘ አዲሱ የጦር ሄሊኮፕተር ዓይነት ነው። የፈለገ በተለያየ አቅጣጫ ቢሆኑም ሳይገናኙ ያለችግር ይሽከረከራል።#reaction
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዴይሊሜል ኢትዮጵያዊያን ህፃናት ፀጉር ቁርጣቸው እንደዚህ ነው ብሎ በ1935ዘግቦ ነበር

#SHARE_ያድርጉ

ቻናላችንን ለወዳጆ ያጋሩ
Join and share
👑ጁሊየስ ቄሳር በባህር ወንበዴዎች ታግቶ ነበር፣ ታድያ እነዚህ ወንበዴዎች ለነፃነቱ 20 የብር መዓድን ሊጠየቁ የነበረ ቢሆንም ፣ ሆኖም ቄሳር 50 የብር መዓድን እንዲጠይቁ ነግሯቸው 50 ጠይቀው ተቀብለው ነበር። ብሩም ተከፍሏቸው ከለቀቁት በዃላ ግን ቄሳር መርከቦችን አሰባስቦ አሳዶ የባህር ላይ ወንበዴዎቹን ማርኳቸዋል ፤ ከዛም አልፎ በህዝቡ ፊት ሊሰቅላቸውም ችሏል።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
✔️ሁለት የሴት መራቢያ አካል እና ሁለት ማህፀን ያላት ሴት😳

🇬🇧ይች ሴት የ25 ዓመቷ ብሪታናዊት ነች።አኒ ሻርሎት ትባላለች። ከቢልየን ሰዎች መሀል እንኳን የመከሰት እድሉ ጠባብ በሆነው  ዲዴልፊስ ተብሎ በሚጠራው ወጣ ያለ የመራቢያ አካል አቀማመጥ የተጠቃች ሲሆን በዚህም ምክንያት ሁለት የሴት ብልት እና ሁለት ማህፀን ባለቤት መሆኗን The Sun የተሰኘ የመረጃ ምንጭ አስነብቧል።

🔔ሁለት በተለያያ ጊዜ የወር አበባ ሂደት በየወሩ እንደምታስታናግድ የገለፀው ዘገባው ብዙዎችን በጣም  ያስገረመው ግን እራሴን እንደ ሁለት ስለምቆጥር ሁለት የወንድ ጓደኞች አሉኝ ማለቷ ነው።🤯


©
@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
🇱🇾መሀመድ ጋዳፊ  በህይወት እያሉ 40 ጠባቂዎች የነበራቸው ሲሆን 40ውም ሴቶች ነበሩ፡፡
👩🏻ታድያ እነኚ ሚመለመሉት ሴቶች ድንግል መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን የሚመለመሉትም በራሳቸው በጋዳፊ ነበር።


@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge