የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ጰጉሜ 4፤ 2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለ200 ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች አደረገ።
በዚህ ድጋፍ ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 120፣ ከኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ 40 እና ከገላን ከተማ 40 በአጠቃላይ 200 ተማሪዎች ተጠቃሚ ሆነዋል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን ድጋፉ ዩኒቨርሲቲው ከማኅበረሰቡ ጎን መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን ገልጸው፣ በቀጣይም መሰል ድጋፎችና ትብብሮች እንደሚጠናከሩ አረጋግጠዋል።
ድጋፉ በዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕ ሥር በሚገኘው የማኅበረሰብ አሳታፊነት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት ተካሂዷል።

እንኳን አደረሳችሁ !
ለመላው ኢትዮጵያዊያን ፤ ለዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላት፤ ለዩኒቨርሲቲያችን ሰራተኞች እና ተማሪዎች እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ !
በአዲሱ 2019 ዓመት አዳዲስ ሃሳቦች የምናፈልቅበት እና ወደ ተግባር የምንቀይርበት ፤የተጀመሩ ስራዎች የሚጠናቀቁበት እና ከምንም በላይ እቅዶቻችን የሚሳኩበት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ዩኒቨርሲቲ ለኢንዱስትሪ
_______
ስለ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፡-
ዌብሳይት፡ https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ፡ http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም፡ t.me/pir2011
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/aastu_officialin
______