AASTU_OFFICIAL
21K subscribers
3.76K photos
38 videos
426 files
568 links
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
Download Telegram
Examinee User Name_Final.pdf
2.6 MB
Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient.
Free download:https://st.akrura.ltd/uuy6fa
Session 3 ከ Session 2 ጋር 5:30 ስለምትገቡ ከግቢ እንዳትወጡ።
4_5861520711289412974.pdf
2.6 MB
Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient.
Free download:https://st.akrura.ltd/uuy6fa
የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) (ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ዶ/ር ሃቢብ ሙሃመድ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ የልህቀት ማዕከል ሃላፊ እና ሌሎች ምሁራን ከ ዳጉ (ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን) ጋር ያደረጉትን ቆይታ ተከታተሉ
https://web.facebook.com/watch/live/?ref=watch_permalink&v=1250255963175087&rdid=5blDKQe4qWFYQNZd
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለ50ኛ ጌዜ የሚከበረው የሴቶች ቀን (March 8) በድምቀት አከበረ
‎መጋቢት 3/201 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ከት/ሚኒስቴር እና ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሃገራችን ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ አከበረ፡፡ መርሐ-ግብሩ "የሴቶች ድምጽ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ከፌደራል እና ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከብሯል፡፡

‎በመርሃ ግብሩ ላይ ክብርት ወ/ሮ ትግስት ሃሚድ የኢንፎረሜሽን መረብ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር እና የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፤ክብርት ወ/ሮ ሁሪያ አሊ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ተገኝተው ቁልፍ መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ዶ/ር ከማል ኢብራሂም የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከምስረታው ጀምሮ የሴቶችን ቀን ከማክበር በዘለለ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡

የእለቱ መርሃ- ግብር ክብርት ወ/ሮ ትግስት ሃሚድ በአስጀመሩበት ወቅት እንደገለፁት ዛሬ የምናከብረው ቀን ሴቶች በሃገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ደረጃ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ተወዳዳሪዎች የሆኑበትን ቀን የምንመሰክርበት ነው ፡፡
Read more
https://www.facebook.com/100068993984600/posts/1240467028263085/?app=fbl
THE ETHIOPIAN HERALD SUNDAY EDITION 8 MARCH 2026
ሴቶች ምቹ አጋጣሚ ካገኙ ራሳቸውን ፤ ድጋፍ ከተደረገላቸው ሃገርን ይቀይራሉ
መጋቢት 3/2018 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++=
የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው ሴት ሰራተኞ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የሚገኘውን የነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ሴቶችን በመደገፍ ለሀገር የሚጠቅሙ ዜጎች ለማድረግ በርካታ ስራዎችን እሰራ እንደሚገኝ ለመመልከት ተችሏል፡፡
በዚህም ጎብኝዎች ሴቶች መልካም አጋጣሚ ሲያገኙ ራሳቸውን ድጋፍ ሲደረግላቸው ሃገርን የሚለውጥ አቅም ያላቸው መሆኑን በተግባር የተመለከቱበት ጉብኝት እንደነበር ገልፀዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ::
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል:pr@aastu.edu.et/pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ :youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
For PhD Students