በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚከናወኑ የምርምር ሥራዎች ማህበረሰቡን በተለይም ሴቶችን ተጠቃሚ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ
ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በምርምር ማዕከላት እያበለጸጋቸው የሚገኙ የተለያዩ ግብርና ዘር ዓይነቶች ማህበረሰቡን እና ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሆናቸው ተመላክቷል።
ዩኒቨርሲቲው ከደብረ ዘይትና ሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከላት እንዲሁም ከውሃ እና መሬት ሀብት ማዕከል ጋር በመተባበር፣ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የምርጥ ጥራጥሬና ፍራፍሬ ዝርያዎችን የማበልጸግ ሥራዎችን አጠናክሮ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በውሃ እና መሬት ሀብት ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ፣ በኢትዮጵያ ሴት ተመራማሪዎች ማህበር እየተመራ የሚገኘው ይህ የምርምር ፕሮጀክት፤ የቆሻሻ ውሃን መልሶ በማከም በመጠቀም ዘመናዊ የከተማ ግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል።
ተጨማሪ ለማንበብ
https://web.facebook.com/aastu.edu.et?cft[0]=AZZ1MKSwKSSDqK84cvFgTSbguWaCebMZa9Jsli4BsgoShVOkL8nt8xVUnNVn54EA_jQr7jGdJE0K-5biNq4cINfNSPCb_MA9u2DHL3XXeNnRlPQO1K9b6Sfj9aXGujo35TkmaqpuXgXOe8jUE0hXL21Kq3l-ohsLd0gpkzaCTJdkhygJBz12yu7aHc_A2xOjE5U&tn=-UC%2CP-R

📢 ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ት/ቤት አጠቃላይ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ባለፈው ሳምንት የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ ዘዴ ለመምረጥ የ Google Form መሙላታችሁ ይታወቃል። ሆኖም ግን ሁሉም የአካዳሚክና አስተዳደር ሠራተኞች የሆናችሁ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች የትምህርት ቤት ክፍያውን ከታች በሰንጠረዡ ከተገለጹት የክፍያ አማራጮች መካከል በሚመቻችሁ አማራጭ (በወር ወይም በሩብ ዓመት) በቀጥታ በት/ቤቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000775354953 ከ ነሐሴ 22 እስከ ጳጉሜ 1/ 2018 ዓ.ም ገቢ እንድታደርጉ የተወሰነ መሆኑን እየገለጽን፤ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።

Weekend Undergraduate Program Admission: Application is still Open for Interested Applicants.
ዶ/ር አስራት አፀደወይን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ!
https://youtu.be/WDuY21phPc4?si=goe30-Pp7r21_grZ

YouTube
ከአ/አ/ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን(ዶ/ር) ጋር የተደረገ ቆይታ
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
🎓 Ph.D. Student Yesufikad Fentie Successfully Defends His Dissertation
August 31,2026
+++++++++++++++++++
Yesufikad Fentie, a Ph.D. candidate in the Department of Mechanical Engineering (Manufacturing Engineering) under the School of Postgraduate Studies at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU), has successfully defended his dissertation titled “Investigation of the Mechanical and Tribological Properties of AA6082/Al₂O₃ Nanocomposites for Brake Disc Application.”
He conducted his research under the supervision of Dr. Abraham Debebe (Ph.D.).
Yesufikad’s research focuses on investigating advanced aluminum-based nanocomposite materials for brake disc applications, with particular emphasis on their mechanical and tribological properties. The study contributes to the development of lightweight, durable, and high-performance materials for automotive applications.
🎉 Congratulations to Yesufikad on his successful Ph.D. defense and outstanding achievement!

📢 Application still open for Graduate Programs
The School of Graduate Studies at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) invites qualified applicants for admission to its Master’s and PhD programs for the 2019 E.C. academic year. Programs are available in both Regular and Extension modes.
Key Information:
📅 Application Period: From July 16, 2026 to September 15, 2026
🔗 Application Link: www.aastu.edu.et/Application
Note: All applicants are required to apply online through the official application portal provided on the university's website.
_______
For more information about AASTU, reach us:
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
Linkedin: https://bit.ly/aastu_officialin