AASTU_OFFICIAL
24.5K subscribers
4.31K photos
40 videos
442 files
672 links
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
Download Telegram
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚከናወኑ የምርምር ሥራዎች ማህበረሰቡን በተለይም ሴቶችን ተጠቃሚ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ
ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በምርምር ማዕከላት እያበለጸጋቸው የሚገኙ የተለያዩ ግብርና ዘር ዓይነቶች ማህበረሰቡን እና ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሆናቸው ተመላክቷል።
ዩኒቨርሲቲው ከደብረ ዘይትና ሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከላት እንዲሁም ከውሃ እና መሬት ሀብት ማዕከል ጋር በመተባበር፣ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የምርጥ ጥራጥሬና ፍራፍሬ ዝርያዎችን የማበልጸግ ሥራዎችን አጠናክሮ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በውሃ እና መሬት ሀብት ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ፣ በኢትዮጵያ ሴት ተመራማሪዎች ማህበር እየተመራ የሚገኘው ይህ የምርምር ፕሮጀክት፤ የቆሻሻ ውሃን መልሶ በማከም በመጠቀም ዘመናዊ የከተማ ግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል።
ተጨማሪ ለማንበብ
https://web.facebook.com/aastu.edu.et?cft[0]=AZZ1MKSwKSSDqK84cvFgTSbguWaCebMZa9Jsli4BsgoShVOkL8nt8xVUnNVn54EA_jQr7jGdJE0K-5biNq4cINfNSPCb_MA9u2DHL3XXeNnRlPQO1K9b6Sfj9aXGujo35TkmaqpuXgXOe8jUE0hXL21Kq3l-ohsLd0gpkzaCTJdkhygJBz12yu7aHc_A2xOjE5U&tn=-UC%2CP-R
📢 ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ት/ቤት አጠቃላይ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ባለፈው ሳምንት የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ ዘዴ ለመምረጥ የ Google Form መሙላታችሁ ይታወቃል። ሆኖም ግን ሁሉም የአካዳሚክና አስተዳደር ሠራተኞች የሆናችሁ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች የትምህርት ቤት ክፍያውን ከታች በሰንጠረዡ ከተገለጹት የክፍያ አማራጮች መካከል በሚመቻችሁ አማራጭ (በወር ወይም በሩብ ዓመት) በቀጥታ በት/ቤቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000775354953ነሐሴ 22 እስከ ጳጉሜ 1/ 2018 ዓ.ም ገቢ እንድታደርጉ የተወሰነ መሆኑን እየገለጽን፤ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
Weekend Undergraduate Program Admission: Application is still Open for Interested Applicants.
ዶ/ር አስራት አፀደወይን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ!

https://youtu.be/WDuY21phPc4?si=goe30-Pp7r21_grZ
🎓 Ph.D. Student Yesufikad Fentie Successfully Defends His Dissertation
August 31,2026
+++++++++++++++++++
Yesufikad Fentie, a Ph.D. candidate in the Department of Mechanical Engineering (Manufacturing Engineering) under the School of Postgraduate Studies at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU), has successfully defended his dissertation titled “Investigation of the Mechanical and Tribological Properties of AA6082/Al₂O₃ Nanocomposites for Brake Disc Application.”
He conducted his research under the supervision of Dr. Abraham Debebe (Ph.D.).
Yesufikad’s research focuses on investigating advanced aluminum-based nanocomposite materials for brake disc applications, with particular emphasis on their mechanical and tribological properties. The study contributes to the development of lightweight, durable, and high-performance materials for automotive applications.
🎉 Congratulations to Yesufikad on his successful Ph.D. defense and outstanding achievement!