AASTU_OFFICIAL
20.9K subscribers
3.86K photos
38 videos
427 files
593 links
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
Download Telegram
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለ50ኛ ጌዜ የሚከበረው የሴቶች ቀን (March 8) በድምቀት አከበረ
‎መጋቢት 3/201 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ከት/ሚኒስቴር እና ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሃገራችን ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ አከበረ፡፡ መርሐ-ግብሩ "የሴቶች ድምጽ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ከፌደራል እና ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከብሯል፡፡

‎በመርሃ ግብሩ ላይ ክብርት ወ/ሮ ትግስት ሃሚድ የኢንፎረሜሽን መረብ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር እና የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፤ክብርት ወ/ሮ ሁሪያ አሊ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ተገኝተው ቁልፍ መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ዶ/ር ከማል ኢብራሂም የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከምስረታው ጀምሮ የሴቶችን ቀን ከማክበር በዘለለ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡

የእለቱ መርሃ- ግብር ክብርት ወ/ሮ ትግስት ሃሚድ በአስጀመሩበት ወቅት እንደገለፁት ዛሬ የምናከብረው ቀን ሴቶች በሃገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ደረጃ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ተወዳዳሪዎች የሆኑበትን ቀን የምንመሰክርበት ነው ፡፡
Read more
https://www.facebook.com/100068993984600/posts/1240467028263085/?app=fbl
THE ETHIOPIAN HERALD SUNDAY EDITION 8 MARCH 2026
ሴቶች ምቹ አጋጣሚ ካገኙ ራሳቸውን ፤ ድጋፍ ከተደረገላቸው ሃገርን ይቀይራሉ
መጋቢት 3/2018 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++=
የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው ሴት ሰራተኞ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የሚገኘውን የነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ሴቶችን በመደገፍ ለሀገር የሚጠቅሙ ዜጎች ለማድረግ በርካታ ስራዎችን እሰራ እንደሚገኝ ለመመልከት ተችሏል፡፡
በዚህም ጎብኝዎች ሴቶች መልካም አጋጣሚ ሲያገኙ ራሳቸውን ድጋፍ ሲደረግላቸው ሃገርን የሚለውጥ አቅም ያላቸው መሆኑን በተግባር የተመለከቱበት ጉብኝት እንደነበር ገልፀዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ::
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል:pr@aastu.edu.et/pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ :youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
Call Application (For Students)
Training on Disability Inclusion Awareness Conducted for University Leaders and Administrative Staff
March 16,2026
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
The Ethiopian Center for Disability and Development organized a two-day Disability Inclusion Awareness Training (DIAT) for leaders and administrative staff of Addis Ababa Science and Technology University and St. Mary's University. The training took place at Azzeman Hotel and aimed to strengthen awareness and institutional commitment to disability inclusion within higher education institutions.
The training was facilitated by Andargachew Deneke, a professor in the Ethiopian Sign Language and Deaf Culture Studies Program at Addis Ababa University. During the sessions, participants discussed key concepts related to disability inclusion, accessibility, and equal participation of persons with disabilities in academic and workplace environments.
Read more https://www.facebook.com/100068993984600/posts/1243646987945089/?app=fbl
List of accepted PG students (CEP and regular) for the 2018 EC midterm.

For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
Linkedin: https://bit.ly/aastu_officialin
📢 CALL FOR PARTICIPATION

AASTU Mining Exhibition 2026

For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
Linkedin: https://bit.ly/aastu_officialin
ልዩ የፕሮግራም ግብዣ፡ ለበጎነት እንነሳ!

የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎችና ማኅበረሰብ በሙሉ ፤
መቄደንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል  የሚያደርገውን አገራዊ የገቢ ማሰባሰብ ጥረት ለመደገፍ፣ የዩኒቨርሲቲያችን አመራሮችና የተማሪዎች ኅብረት ተወካዮች በዛሬው ዕለት በእንግድነት ይቀርባሉ።

📅 ቀን፦ ዛሬ ምሽት
ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ
📺 መድረክ፦ በመቄዶንያ የዩቲዩብ ቻናል (Makedonia YouTube) የቀጥታ ስርጭት

የክብር እንግዶች ፦
ዶ/ር ሰሎሞን ተስፋዬ (የተማሪዎች አገልግሎት ዲን)
ሰሎሞን ታረቀኝ (የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዝዳንት)
ናደብ ፍቅሬ (የተማሪዎች ኅብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ተጠሪ)

ልዩ ማሳሰቢያዎች
🔖የድጋፍ ርክክብ፦ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና የተማሪዎች ኅብረት አባላት በሙሉ በተገኙበት ደማቅ የድጋፍ ርክክብ መርሃ ግብር ይከናወናል።

🔖 የጉብኝት ፕሮግራም ፦  መላው የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎቻች የሚሳተፉበት የጉብኝት ፕሮግራም ይኖረናል።

ዝርዝር ቀኑንና ሰዓቱን በቅርቡ ስለምናሳውቅ በንቃት ተጠባበቁ። የቀጥታ ስርጭቱን በመከታተልና ፣ ቻናሉን ስብስክራይብ . ፣ ላይክ ሼር በማድረግና አቅማችን የፈቀደውን ለወገኖቻችን በመለገስ አለኝታነታችንን እናሳይ!

"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"

👉 ሊንከ
Addis Ababa Science and Technology University Hosts Mining Exhibition and Panel Discussion
March 19, 2026
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
Addis Ababa Science and Technology University successfully conducted a Mining Exhibition and Panel Discussion under the theme: “Aligning the Mining Industry and Academia for Sustainable Development.” The event was organized by the Mineral Exploration, Extraction and Processing Center of Excellence in collaboration with the Geology and Mining Engineering Department.
The exhibition brought together scholars, industry experts, and key stakeholders from the mining sector. Its primary objective was to promote the mining industry and strengthen collaboration between academia and industry to enhance productivity and support sustainable development in the sector.
Read more https://www.facebook.com/100068993984600/posts/1245848801058241/?app=fbl