AASTU_OFFICIAL
20.7K subscribers
3.95K photos
38 videos
427 files
604 links
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
Download Telegram
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ታሪክን በጥናትና ምርምር ለማሳደግ ተፈራረመ

ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የታሪክ እሴቶችን ጠብቆ ለማቆየትና የወል ትርክትን በምርምር ለመገንባት የሚያስችለውን የጋራ ስምምነት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራረመ።
በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ዮሴፍ ቤኮ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የዓድዋ ድል የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራትና የፓን አፍሪካኒዝም ምልክት ነው። ይህንን ታላቅ ታሪክ ለማስቀጠልና የወል ትርክትን ለመገንባት በጥናትና ምርምር ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በቅንጅት መሥራት አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝበዋል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቱ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) መታሰቢያው ከአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመሥራት መወሰኑ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑን አንስተው፤ ታሪክን በሚገባው ቦታ ለማቆየትና ለትውልድ ለማሻገር ተቋማቸው በትምህርትና በቴክኖሎጂ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል።
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ መታሰቢያው ኢትዮጵያን ለዓለም የምናስተዋውቅበት ታሪክ ነጋሪ ተቋም መሆኑን ገልጸው፣ በቴክኖሎጂና በፈጠራ የበለጸጉ ተማሪዎችን በማሳተፍ ሀገራዊ ገጽታን የመገንባት ሥራ በጋራ እንደሚከናወን ተናግረዋል።

ዘገባው የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነው
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ በእጄ’ የተሰኘ የዲጂታል ብድር አገልግሎት ለማስጀመር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም
++++++++++++++
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየጊዜው የአገልግሎት ተደራሽነቱን በማስፋት የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶችን እየስተዋወቀ ይገኛል፡፡ በዚህም በዩኒቨርሲቲው ለሚሰሩ ሰራተኞች ያለምንም ማስያዣ ብድር መበደረ የሚችለውን 'ሲቢኢ በእጄ ' የተሰኘ የዲጂታል ብድር አማራጭ ይዞ መጥጥቷል፡፡
ይህ የዲጂታል ብድር አገልግሎት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች እስከ 150,000 ብር የሚደርስ ብድር አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ባንኩ በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር የይፋዊ ማስጀመሪያ ስምምነት ተፈራርሟል።

በስምምነቱ ወቅት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከወረቀት ነፃ የሆኑ አሰራሮችን እየተገበረ እንደሚገኝ ጠቁመው ይህ ስምምነትም የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች በቀላሉ የዲጂታል አገልግሎትን በመጠቀም ብድር እንዲያገኙ የሚስችል በመሆኑ እንደሚበረታታ ገልፀዋል፡፡
በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማዕከላዊ ሪጂን ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ ዩኒቨርሲቲዎች የእውቀት ማዕከል እንደመሆናቸው እና በተለይ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከል እንደመሆኑ ከተቋሙ ጋር መስራት አዋጭ እንደሚያደርገው ገልፀዋል፡፡
በመጨረሻም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከላዊ ዲስትሪክት ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡
📣 Register Now for CISCO Networking & Python Programming Training!

December 23,2025
+++++++++++
Addis Ababa Science and Technology University is pleased to announce open registration for CISCO Networking and Python Programming training programs. These courses offer practical, hands-on skills designed to help students, staff, and professionals excel in today's tech-driven world.
📅 Classes starting soon—secure your spot today!
👨‍💻 Who Can Apply?
Grade 12 graduates
Current university students
Industry professionals looking to upskill Why Enroll?
Gain hands-on experience in networking and programming
Boost your career with internationally recognized certifications
Spaces are limited—register now!
👉Register here : https://forms.gle/DgS6XUx1ujotWW7G6

For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.e
📢 Call for Submitting Innovation Proposals

Dear AASTU Community,

The Innovation, Incubation, and IPR Coordination Office is pleased to announce the opening of the Innovation Proposal Submission window.

Please note that, following feedback regarding access limitations tied to AASTU institutional emails, the submission process has been adjusted to ensure accessibility for everyone.

We warmly invite students, researchers, academic staff, and all innovators within the AASTU community to submit creative and impactful innovation project proposals.

📝 How to Apply
Please complete the Innovation Proposal Submission Form using the link below:
🔗 Submission Link: https://forms.gle/wUm3oCoqaYKT6EZW7

📅 Submission Period: December 23–30, 2025

For further information or assistance, please contact the Innovation, Incubation, and IPR Coordination Office.
ዶ/ር ሃቢብ መሀመድ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ የልህቀት ማዕከል ሃላፊ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በዲጂታል ኢትዮጵያ ዙሪያ የሰጡትን ሙያዊ ምልከታ እንድታነቡ ጋበዝን ፡፡


ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ::
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
Experience Sharing Seminar on Transforming Higher Education in the 21st Century & Ag-Tech Innovation Challenge Held at AASTU
December 25, 2025
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
A half-day Experience Sharing Seminar on “Transforming Higher Education Teachings in the 21st Century & Ag-Tech Innovation Challenge (ATIC)” was held at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU).
The seminar was organized by the HPC and Big Data Analytics Team in collaboration with the AIR Centers of Excellence and the Nurture International Project (NORHED II: 2021–2026).
Dr. Abrham Debebe, Vice President for Research and Technology Transfer at AASTU, officially opened the seminar and welcomed the invited speakers and participants.
Read more https://www.facebook.com/100068993984600/posts/pfbid02erNctavFqybWTZrgcKP7NNmtJ6hVmYiGdLwQjSQf7h1HqN48RNo9LZF7pYfCDsehl/?app=fbl
Merry Christmas to all Addis Ababa Science and Technology University staff, students, and alumni. May this festive season bring you peace, joy, and continued success.

For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
Linkedin: https://bit.ly/aastu_officialin
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ አደረገ
ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ልዑካን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ የመሰረተ ልማት፤ የተማሪዎች እና ሰራተኞች ቅንጅታዊ አሰራር ፤የአገልግሎት መስጫ ቦታዎችን (መኝታ ፤ክሊኒክ፤የአይሲቲ መሰረተ ልማት እና የምርምር እና ኢኖቬሽን ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል፡፡

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ::
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin