ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis

MoU has been signed between AASTU and Yutong, August 12/2025
Addis Ababa Science Technology University has officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) with YUTONG Bus Company. This partnership marks the beginning of a collaborative journey aimed at exploring innovative ways to work together. Both organizations expressed great interest for the potential of this alliance, which promises to enhance our capabilities and services.
For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

Foziya Ahmed defends her PhD dissertation, August 12/2025.
Ms. Foziya Ahmed Mohammed from the Department of Software Engineering at AASTU has successfully defended her PhD dissertation titled "Early-Stage Cervical Cancer Detection: Swin-Transformer – CNN Classification and Multimodal Data Integration." Ms Foziya has been supervised by her main advisor, Dr. Kula Kekeba, and co-advisor Dr. Seid Muhie. Congratulations, to you for your successful achievement.
For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
Ms. Foziya Ahmed Mohammed from the Department of Software Engineering at AASTU has successfully defended her PhD dissertation titled "Early-Stage Cervical Cancer Detection: Swin-Transformer – CNN Classification and Multimodal Data Integration." Ms Foziya has been supervised by her main advisor, Dr. Kula Kekeba, and co-advisor Dr. Seid Muhie. Congratulations, to you for your successful achievement.
For more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ማስታወቂያ
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፒኤችዲ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application

የዩኒቨርሲቲዎች አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥ አካሄዱ ነሀሴ 9/2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የአምስቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪዎች አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል። በጉብኝቱ ወቅትም ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ጋር መልካም ተሞክሮዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። አስተባባሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው ውስጥ የተሰሩ ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን ጉብኝታቸውን ችግኝ በመትከል አጠናቀዋል።

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች የስራ ምዘና ፈተና ሰጠ ነሃሴ 11/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መካከል በተደረገው የውል ስምምነት መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች የምዘና ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተሰጠ።
ነሐሴ 11/ 2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በተሰጠው የምዘና ፈተና በድምሩ 454 ሰራተኞች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን በአንድ ጊዜ 57 አይነት የተለያዩ የፈተና ምድቦችን ከአንድ ማዕከል በበይነ መረብ በማሰራጨት የተሰጠ መሆኑ ተገልጿል ፡፡
ይህ አሰራር የፈተና አሰጣጥ ቅልጥፍናን ከማረጋገጡም በላይ የወረቀት አጠቃቀምን በማስቀረት ተጨማሪ የሰው ሃይል ፍላጎት እና የመፈተኛ ቦታን እንዲቀንስ አድርጓል።
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደዚህ አይነት የላቀ የዲጂታል መሠረተ ልማት በመገንባት በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ አገልግሎቶችን በማሳደግ እና ለሌሎች ተቋማት ድጋፍ በማድረግ ረገድ አገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል ፡፡