AASTU Welcomes Delegation from Anhui Province July 31, 2025
We are pleased to welcome His Excellency Mr. Qin, Governor of Anhui Province, and his esteemed delegation to Addis Ababa Science and Technology University (AASTU).
During their visit, AASTU President Dr. Dereje Engida engaged in fruitful discussions on enhancing collaboration in various areas, including academics, research, consultancy, and non-academic support. He also highlighted the University’s ongoing partnerships with Chinese universities and companies, emphasizing the potential for growth in these relationships.
We look forward to a bright future of collaboration and innovation!
To read more on this post, please visit our face book page and for more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

4ተኛው ዙር የክረምት የሳይበር ታለንት ስልጠና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ ሃምሌ 25/2017 ዓ.ም
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ወጣቶችን በማወዳደር እና በመመልመል በተለያዩ ዙር የክረምት የታለንት ልማት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ እስካሁን በሶስት ዙር አሰልጠኖ ያስመረቀ ሲሆን በአራተኛ ዙር የተቀበላቸውን ሰልጣኞች ሃምሌ 25/2017 ዓ.ም በአዲስ አበበ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በይፋ አስጀምሯል፡፡ ክብርት ወ/ሮ ትግስት ሃሚድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር እና የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢ አራተኛውን የሳይበር ታለንት ስልጠና በይፋ አስጀምረዋል፡፡
በዚህም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ወጣቶች በውስጣቸው የሚገኘውን ተሰጥኦ እንዲያወጡ እና እንዲያዳብሩ ለማስቻል ይህን የክረምት የሳይበር ልማት ስልጠና ለወጣቶች እየሰጠ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ በስነ-ምግባር የታነፁ የሳይበር ስጋቶችን የሚከላከሉ ወጣቶችን ማፍራት ዋና አላማው መሆኑን የገለፁት ክብርት ወ/ሮ ትግስት እነዚህ ሰልጣኞች ሃገራችን ለያዘችው የዲጂታላይዜሽን ጉዞ ማሳያዎች መሆናቸውን እና የበኩላቸውን አስተዋፅዋ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis

አዲሰ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ትምህርት ቤቶች የማይክሮስኮፕ ድጋፍ አደረገ
ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ቤቶች ተግባር ተኮር ትምህርትን እንዲሰጥ እና የሳይንስ ባህል እዲዳብር ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን እና መምህራን በስልጠና ከማብቃት በተጨማሪ ትምህርት ቤቶች የተግባር ትምህርትን እንዲያዳብሩ ለማስቻል የሚረዳ የማይክሮስኮፕ ድጋፍ ሰጥቷል፡፡
ድጋፍ የተደረገላቸው 19 በአካባቢው የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ የማይክሮስኮፕ ድጋፉን ዶ/ር አብረሃም ደበበ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ለትምህርት ቤት ተወካዮች አስረክበዋል፡፡

ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et