AASTU_OFFICIAL
21K subscribers
3.73K photos
38 videos
424 files
559 links
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
Download Telegram
AASTU Welcomes Delegation from Anhui Province July 31, 2025
We are pleased to welcome His Excellency Mr. Qin, Governor of Anhui Province, and his esteemed delegation to Addis Ababa Science and Technology University (AASTU).
During their visit, AASTU President Dr. Dereje Engida engaged in fruitful discussions on enhancing collaboration in various areas, including academics, research, consultancy, and non-academic support. He also highlighted the University’s ongoing partnerships with Chinese universities and companies, emphasizing the potential for growth in these relationships.
We look forward to a bright future of collaboration and innovation!
To read more on this post, please visit our face book page and for more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
4ተኛው ዙር የክረምት የሳይበር ታለንት ስልጠና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ ሃምሌ 25/2017 ዓ.ም

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ወጣቶችን በማወዳደር እና በመመልመል በተለያዩ ዙር የክረምት የታለንት ልማት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ እስካሁን በሶስት ዙር አሰልጠኖ ያስመረቀ ሲሆን በአራተኛ ዙር የተቀበላቸውን ሰልጣኞች ሃምሌ 25/2017 ዓ.ም በአዲስ አበበ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በይፋ አስጀምሯል፡፡ ክብርት ወ/ሮ ትግስት ሃሚድ  የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር እና የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢ አራተኛውን የሳይበር ታለንት ስልጠና በይፋ አስጀምረዋል፡፡
በዚህም  የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ወጣቶች በውስጣቸው የሚገኘውን ተሰጥኦ እንዲያወጡ እና እንዲያዳብሩ ለማስቻል ይህን የክረምት የሳይበር ልማት ስልጠና ለወጣቶች እየሰጠ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ በስነ-ምግባር የታነፁ የሳይበር ስጋቶችን የሚከላከሉ ወጣቶችን ማፍራት ዋና አላማው መሆኑን የገለፁት ክብርት ወ/ሮ ትግስት እነዚህ ሰልጣኞች  ሃገራችን ለያዘችው የዲጂታላይዜሽን ጉዞ ማሳያዎች መሆናቸውን እና የበኩላቸውን አስተዋፅዋ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል፡፡

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: t.me/pir2011
ኢሜይል: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis