AASTU_OFFICIAL
21K subscribers
3.73K photos
38 videos
424 files
559 links
Addis Ababa Science and Technology University Official Telegram
Download Telegram
የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ትምህርት የነገ ፈጣሪዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለፀ ሀምሌ 19/ 2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ  ትምህርት  ማዕከል በኩል  የሳይንስን ባህል  ለማሳደግ የነገ ፈጣሪዎችን ለማፍራት ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሳይንስ ፣ቴክኖሎጂ ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ማዕከል ከዚህ በፊት  ተማሪዎችን በተለያዩ ደረጃዎች በመቀበል እያስተማረ ሲያስመርቅ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለ2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት   የተመዘገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አርብ ሃምሌ 18/2017 ዓ.ም በመቀበል ስለ ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት አጠቃላይ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ በዚህ ዙር ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች ለተከታታይ 6 ሳምንታት የሚቆይ የተግባር እና ንድፈ ሃሳብ ትምህርት እንደሚቀስሙ ተገልጿል ፡፡ዶ/ር አብረሃም ደበበ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ገለፃውን በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት  ትምህርቱ የወደፊት ፈጣሪዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንዳለው ገልፀዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጥልቅ አሳቢነትን፣ በጋራ መስራትን፣የመገልፅ ችሎታን እና አዳዳስ የፈጠራ ሃሳቦችን እንዲያዳብሩ የሚረዳ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በሀምሌ 20/2017 ዓ.ም ዕትሟ ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ተከታዩን ዘገባ ይዛ ወጥታለች:: ታነቧት ዘንድ አነሆ ብለናል:: መልካም ንባብ::

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
AASTU’s Leadership Plants Seedlings July 29/2025.

Earlier today in Gambella Regional State, senior leaders from Addis Ababa Science and Technology University (AASTU), including the President and Vice Presidents, joined counterparts from the Ministry of Education and sister institutions in planting more than 5,000 seedlings. This inspiring initiative symbolizes a unified effort to restore green spaces, promote environmental stewardship, and foster regional resilience.

To read more on this post visit our facebook page and for more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
ለሁሉም የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ
በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ሀምሌ 24/2017ዓ.ም ከጧቱ 12:30 ጀምሮ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ስለሚኖረን በግቢያችን በመገኘት አሻራችሁን እንድታሳርፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
መሰባሰቢያ ቦታ፡ በዩኒቨርሲቲው ፓርኪንግ፡፡
Discussion on Solving Industrial Problems through Mathematical Applications Held at AASTU July 30, 2025

Addis Ababa Science and Technology University, through its Big Data Analytics and High-Performance Computing Center of Excellence, held a discussion session which focused on solving industrial challenges using mathematical modeling applications.

To read more on this post, please visit our facebook page and for more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  የችግኝ ተከላ ተካሄደ
ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኝ ንቅናቄ በማስመልከት ከተለያዩ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ፤ ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች እና ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ችግኞችን በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡
በዚህ የችግኝ ተከላ መርሐ -ግብር በአጠቃላይ 5000 ችግኞች የተተከሉ ሲሆን አብዛኞቹ ለምግብነት የሚያገለግሉ የፍራፍሬ ችግኞች ናቸው፡፡
በዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም በነበሩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብሮች የተተከሉ ችግኞች ፍሬ እያሳዩ መሆናቸውም ተገልጿል::