ውድ የ2017 ዓ.ም. ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ !
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 14 /2017 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች በደማቅ ስነ ስርዓት ያስመርቃል።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

ተሽከርካሪ ለምትጠቀሙ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ
ጉዳዩ: የተሽከርካሪ መግቢያ እንድትወስዱ ስለማሳወቅ
እንደሚታወቀው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚሰሩ የአስተዳደር፣የአካዳሚክ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የግላቸውን ተሸከርካሪ በመጠቀም ወደ ዩኒቨርስቲው እንደሚመጡ ይታወቃል፡፡በመሆኑም በቀን 14/10/2017ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00ሰዓት እስከ ቀኑ 08፡00 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ስለሚካሄድ ከዚህ በፊት በፀጥታና ደህንነት ክፍል የተመዘገበ ተሸከርካሪ ብቻ ያላችሁ ወደ ግቢው መግባትና መውጣት የይለፍ ካርድ/PASS/ ከህንፃ 61 ቢሮ ቁጥር 311 የግቢ ትራፊክ አስተባባሪ በቀን 13/10/2017ዓ.ም በመደበኛ መንግስት ስራ ሰዓት መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
ይህንን የይለፍ ካርድ/PASS/ሳይወስዱ ተሽከርካሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ማስገባትም ይሁን ለረጅም ጊዜ አቁሞ መሄድ የማይፈቀድ መሆኑ እንገልፃለን::
ይህንን የይለፍ ካርድ/PASS/የማይመረቅ ግን በፀጥታና ደህንነት የተመዘገበ ተሸከርካሪ ያለው ቢሆንም መጥቶ መውሰድ አይችልም::
ተሸከርካሪ የያዙ ተማሪዎች በበር 3/ቂሊንጦ አስፋልቱን/መውጣትና መግባት የሚችሉ ሲሆን እግረኞች ግን በበር አንድ/
በኮብሉ ቂሊንጦ በር/ ይጠቀማሉ::
በበር ሁለት /ቱሉ ድምቱ በር/ የተጠሩ የክብር እንግዶችና ሰራተኞች ተሸከርካሪመውጫና መግቢያ ሲሆን ለተማሪ ከላይ እስከተጠቀሰው ሰዓት ድረስ የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የፀጥታና ደህንነት ሥራ አስፈፃሚ

ማስታወቂያ
የዚህ ዓመት የተማሪዎች የምረቃ በዓል ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ ም መሆኑ ይታወቃል:: በመሆኑም ለምረቃ በዓል ወደ መመረቂያ አዳራሽ ለመግባት የተመዘገባችሁ መምህራንና እና የምረቃ የኮሚቴ አባላት ለሆናችሁ ሰራተኞች የመግቢያ ባጅ የተዘጋጀ መሆኑን እየገለፅን መምህራን በየኮሌጆቻችሁ ፅ/ቤት በኩል ባጁን መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ኮሚቴ የሆናችሁ ደግሞ ከህዝብ ግንኙነትና ተግባቦት ቢሮ ነገ ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም. እንድትወስዱ እናሳስባለን::
ማሳሰቢያ: ባጅ ሳይዙ ወደ አዳራሽ መግባት አይቻልም::

ውድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ . ም ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የምረቃ መርኃ ግብሩን በቀጥታ በዩቲዩብ ቻናላችን ቀጥሎ በተቀመጠው ሊንክ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
https://www.youtube.com/live/coYdPxB6T7U?feature=shared

YouTube
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምረቃ በዓል ሰኔ 14 2017 ዓ.ም
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ተመራቂዎችን ዛሬ ሰኔ 14 ቀን 2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ 880 ወንድና 323 ሴት ተማሪዎችን በአጠቃላይ 1203 ተማሪዎችን አስመርቋል። ለዚህ ደማቅ መርሀ ግብር መሳካት አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ፣ የፀጥታ አካላት፣ ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እናመሰግናለን። እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: pr@aastu.edu.et | pir@aastu.edu.et
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
Gold Medalists of 2025 Graduates and Tech4Good Global Competition 2024 Winners in pictures at AASTU.
የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን አባላት የ6ኛ አመት የሰማዕትነት መታሰቢያ መርሃ-ግብር በማስመልከት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ችግኝ ተከሉ ሰኔ 15/2017ዓ.ም
የዶ/ር አምባቸው መኮንን እና የሌሎች ጓዶቻቸው የ6ኛ ዓመት የመስዋዕትነት መታሰቢያ መርሃ-ግብርን ምክንት በማድረግ የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን አባላት፣ የምክርቤ አባልት እና ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በመርሃ-ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣ ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ ዶ/ር ደረጀ እንግዳ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተው የመታሰቢያ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ዶ/ር ደረጀ እንግዳ በመርሐ-ግብሩ ላይ እንደገለፁት ዶ/ር አምባቸው መኮንን ከ2009-2011 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ያገለገሉ ለዩኒቨርሲቲችን እድገት ከማንም በላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉ መሪ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
የዚህን ዜና ዝርዝር ለማግኘት የፌስ ቡክ ገፃችንን ይመልከቱ። እንደዚሁም ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።