PRESS RELEASE | NATIONAL BANK OF ETHIOPIA ISSUES THIRD FINANCIAL STABILITY REPORT
READ FULL FSR HERE: https://nbe.gov.et/fsr/

National Bank of Ethiopia
FSR - National Bank of Ethiopia
NATIONAL BANK OF ETHIOPIA ISSUES THIRD FINANCIAL STABILITY REPORT 17 March 2026 | Addis Ababa, Ethiopia Twitter Linkedin Facebook-f Youtube The National Bank of Ethiopia is issuing its third Financial Stability Report in line with its mandate to maintain…
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ብሔራዊ ባንክ የRTGS የሥራ ሰዓት እንዲራዘም ወሰነ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሀገሪቱ ባንኮች መካከል የሚደረገውን ፈጣን የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት (RTGS) የሥራ ሰዓት እንዲራዘም መወሰኑን ለሁሉም የሥርዓቱ ተጠቃሚዎች በጻፈው ደብዳቤ አስታውቋል።
በዚህም አሁን ላይ በሳምንት 6 ቀን በቀን 9 ሰዓት ይሰራ የነበረው ሥርዓት በቀን ለሁለት ተጨማሪ ሰዓታት እንዲራዘም በማድረግ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት ድረስ አገልግሎት እንዲሰጥ ተወስኗል።
ከፊታችን መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነው ይህ የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ የዘርፉ ተዋናዮች በተራዘመው ሰዓት አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ወደ ባንኮች የሚገቡና የሚወጡ የገንዘብ ዝውውሮችን ያለምንም መስተጓጎል እንዲያከናወኑ ማሳሰቢያ ተላልፏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ/ም
Via @tikvahethmagazine