ኢትዮጵያ የስጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በካርጎ፤ ቡናና ጥራጥሬን በየብስ ወደ አፍሪካ መላክ ልትጀምር ነው
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠናን (AfCFTA) ተከትሎ ወደ አፍሪካ ሀገራት የምታደርገውን የኤክስፖርት ንግድ በሁለት ዋና ዋና የትራንስፖርት ሞዳሊቲዎች ልትጀምር መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
ንግዱን በይፋ ለማስጀመር ለሚደረገው የሐሙስ ዕለት መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. መርሃ ግብር ከ40 በላይ ላኪዎች ተሳታፊ ሆነው ሰፊ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል።
የስጋና የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች በዋናነት በካርጎ አገልግሎት አማካኝነት የሚላኩ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines) ካርጎ ሰርቪስ ለአፍሪካ ሀገራት በሚመጥን መልኩ ሰፋፊ መዳረሻዎችን ታሳቢ በማድረግ በቅርበት እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል።
በሌላ በኩል እንደ ቡና፣ ጥራጥሬ የደረቅ ምርቶች ደግሞ በ የብስ ጭነት ወደ አፍሪካ ሀገራት የሚሄዱ ይሆናሉ ተብሏል። #Capital

ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛውን ብር 13.5 ቢሊዮን ገቢ አስመዘገበ
የአንድ አክሲዮን የትርፍ ድርሻ ወደ 46.10 በመቶ አደገ
ወጋገን ባንክ አ.ማ. መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ባካሄደው 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን ብር 13.5 ቢሊዮን ገቢ ያስመዘገበ መሆኑን ጠቅሰው ይህም ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ38 በመቶ ዕድገት እንደሚያሳይ ጠቁመዋል፡፡ በተያያዘም የአንድ አክሲዮን ትርፍ ድርሻ ወደ 46.10 በመቶ ማደጉን አቶ አብዲሹ ሁሴን ለታዳሚው አብስረዋል፡፡
ወጋገን ባንክ በበጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት በታሪኩ የላቀ ሆኖ የተመዘገበውን ብር 3.85 ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱን እና ይህም አፈፃፀም ከባለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ73 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን አቶ አብዲሹ ተናግረዋል። ባንኩ በበጀት ዓመቱ የተለያዩ ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ተግዳሮቶችን ለመቋቋም የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶችን እና የተቀናጀ ጥረት በማድረግ ፋይናንስ እና ፋይናንስ ነክ ባልሆኑ የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡ ተጠቅሷል፡፡
እ.ኤ.አ ሰኔ 30፣ 2025 አጠቃላይ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ብዛት ወደ 14,871 ማደጉን የገለፁት የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው የተከፈለ ካፒታሉን ለማሳደግ በተደረገው ጥረት የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ከአምናው ጋር ሲነፃፀር የ37 በመቶ እድገት በማሳየት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ብር 7 ቢሊዮን መድረሱ እና ይህም ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው የባንኮች ዝቅተኛ የተከፈለ ካፒታል መስፈርት በላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በተመሳሳይ የባንኩ ጠቅላላ ካፒታል በ39 በመቶ በማደግ ብር 12.8 ቢሊዮን መድረሱን እንዲሁም ጠቅላላ ሀብቱ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ29 በመቶ ብልጫ በማሳየት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ወደ ብር 84.7 ቢሊዮን ማደጉን አቶ አብዲሹ ሁሴን ተናግረዋል፡፡
ሃብት በማሰባሰብ ዙሪያ በተደረገው የተቀናጀ ጥረት በበጀት ዓመቱ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ የ28 በመቶ እድገት በማስመዝገብ ብር 66.5 ቢሊዮን ሲደርስ ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰጠው ብድር ደግም ወደ ብር 53.5 ቢሊዮን ማደጉን ይህም ከባለፈው በጀት ዓመት አንፃር የ18 በመቶ እመርታ እንደሚያሳይ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው ተናግረዋል፡፡
በበጀት ዓመቱ ባንኩ ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን በተለይም ሴቶችን ተጠቃሚ ያደረጉ የዲጂታል ብድር አገልግሎቶችን ያቀረበ መሆኑን የቦርድ ሰብሳቢው አስታውቀዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በባንክ አገልግሎት ተደራሽነት እና ለሴቶች አካታች የሆነ አገልግሎት በማቅረብ ዙሪያ ባደረገው ምዘና ውጤት መሰረት ወጋገን ባንክ ከ30 የግል ንግድ ባንኮች ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍሎች ተጠቃሚነት ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር ማስመስከሩን አቶ አብዲሹ ገልፀዋል፡፡
ወጋገን ባንክ በመላው ሃገሪቱ ለሚገኙ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር እ.ኤ.አ ሰኔ 30፣ 2025 አጠቃላይ የሰራተኞቹ ብዛት ወደ 5,553 መድረሱን የቦርድ ሰብሳቢው ጠቅሰዋል፡፡ በተጨማሪም ወጋገን ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር በመላው ሀገሪቱ የሚካሄዱ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ እና በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ህይወት ለማሻሻል ለሚሰሩ በጎ አድራጎት ተቋማት የብር 30 ሚሊዮን ድጋፍ ማድረጉን አቶ አብዲሹ ተናግረዋል፡፡
እንዲሁም ባንኩ የአካባቢ፣ ማህበራዊ እና አስተዳደራዊ የስነምግባር መርሆችን ከመደበኛ አሰራር ጋር በማቀናጀት እና ለዚህም በትኩረት የሚሰራ ክፍል በማቋቋም ዘላቂነት ያለው የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን አቶ አብዲሹ ገልፀዋል፡፡
የወጋገን ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ውበት (ዶ/ር) በበኩላቸው ባንኩ በዘርፉ የሚስተዋሉ ተለዋዋጭ እና ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ የላቀ ውጤት እያስመዘገበ መቀጠሉን ጠቅሰዋል፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው አክለውም ያለፈው በጀት ዓመት በባንኩ የታሪክ ምዕራፍ በጉልህ ስኬቶች የታጀበ መሆኑን አውስተው ወጋገን ባንክ በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ ቀዳሚ ሆኖ ከመመዝገቡም በላይ ወጋገን ካፒታል የተሰኘ በሃገሪቱ የመጀመሪያ የግል ኢንቨስትመንት ባንክ አቋቁሞ ወደ ስራ በማስገባት ለካፒታል ገበያ እድገት ጉልህ አስተዋፅዖ ማበርከት የቻለበት ዓመት መሆኑን አመላክተዋል፡፡
ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30፣ 2025 ድረስ በመላው ሃገሪቱ በከፈታቸው 455 ቅርንጫፎቹ መደበኛ እና ከወለድ ነፃ ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን የደንበኞችን ፍላጎት ይበልጥ ለማርካት የኢንተርኔት ባንኪንግ፣ የሞባይል ባንኪንግ ፣የካርድ ባንኪንግ እና የወኪል ባንክ አገልግሎቶችን በ398 ኤ.ቲ.ኤም፣ 467 የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች እንዲሁም በ1,716 የወኪል ባንክ መረብ አማካይነት ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

Prices have doubled in less than two years as central banks stockpile bullion and investors pour in to gold funds.
#FinancialTimes
#FinancialTimes
Heifer International Ethiopia has officially launched the Innovative Pay-As-You-Go (PAYG) Tractor Financing model in partnership with Hello Tractor and the Ministry of Agriculture, unlocking access to modern mechanization for smallholder farmers across Ethiopia.
Under the Africa Tractorization Strategy – Ethiopia Project (ATSEP), this initiative breaks long-standing barriers to mechanization — creating jobs, boosting productivity, and empowering farmers in the Amhara, Oromia, Central Ethiopia, Sidama, and Somali regions.
By combining innovation, finance, and technology, the PAYG model is set to transform how smallholder farmers cultivate their land and secure sustainable livelihoods.
@PatternFin

The children who power Silicon Valley's AI dreams!
by #Uchechukwu

I watched a 14-year-old girl in Kolwezi extract cobalt with her bare hands.
She earned $3 that day.
The cobalt she mined will eventually become part of an NVIDIA H100 chip, the same chip that costs $30,000 and powers the AI models we're all talking about.
That chip will train AI systems she'll never access.
6,000 miles away, Lilian Wanzare, an NLP researcher at Kenya's Maseno University, made a statement. She has breakthrough ideas for making AI understand Swahili dialects. Her government frequently discusses the importance of supporting AI innovation.
She can't access a single GPU. "The structures aren't in place for us," she says. "I'm just blocked."
Here's what nobody's saying loudly enough:
- The DRC supplies 74% of global cobalt for AI chips
- 95% of Africa's AI researchers lack adequate compute access
- A single GPU in Kenya costs 75% of GDP per capita
- Microsoft bought 485,000 NVIDIA chips in 2024 alone
- Training one frontier AI model now costs $50-200 million
We're building an AI revolution on the backs of people who will never benefit from it.
While Silicon Valley debates which model is "better," children in Congo descend into unventilated tunnels for $2-8 a day. While tech executives announce "democratizing AI," brilliant researchers in Nairobi, Lagos, and Accra wait six days between model iterations because they can't afford cloud compute.
This isn't just about chips. It's about who gets to shape the future.
The raw materials come from the Global South.
The data comes from the Global South.
The labor comes from the Global South.
But the technology? The infrastructure?
The power to build?
That stays in Silicon Valley and Beijing.
I spent months investigating NVIDIA's near-monopoly on AI chips and what I found will make you rethink everything about "AI for good."
This is digital colonialism, measured in gigabytes and GPU hours.
And the precedents we're setting right now, in how we allocate compute, structure supply chains, and decide whose voices matter in AI development, will determine whether artificial intelligence serves all of humanity or just those who can afford the GPUs.
The question isn't whether AI will transform the world.
It already is.
The question is: who gets to participate in that transformation?

Pattern Finance and Investment - ፋይናንስ
Photo
THE COBRA EFFECT
During the British rule in India, officials grew concerned about the rising number of venomous cobras in Delhi. To tackle the issue, they introduced a bounty for every dead snake.
At first, the policy seemed successful, many cobras were killed.
But soon, an unintended consequence appeared. Enterprising locals began breeding cobras to claim the reward. Once the government realized this loophole and scrapped the bounty program, the breeders released their now-worthless snakes.
The result? The cobra population surged to even higher levels than before.
This episode is remembered as the Cobra Effect, a classic example of how well-meaning incentives can backfire, producing the exact opposite of the intended outcome.
The “Cobra Effect” is such a powerful reminder that policies and incentives don’t just create results, they create behaviours.
When you reward outcomes without thinking of human ingenuity, people will always find a shortcut.
That’s why in governance, business, or even personal systems — designing incentives matters more than setting targets. Otherwise, you end up with more cobras, not less.

❤3👍2
👍2
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው ሂሳብ ዓመት የ1.8 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ፈታኝ በሆነው የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ ቢሆንም የላቀ የፋይናንስና የአሠራር ውጤት በማስመዝገብ፣ ከግብር በፊት 1.8 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።
ይህ ትርፍ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ94% ጭማሪ ያሳየ ሲሆን፣ ባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ በ23% በማደግ 44.0 ቢሊዮን ብር እንደደረሰና ጠቅላላ ብድርና ቅድሚያ ክፍያው ደግሞ በ19% ጨምሮ 36.2 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገልጿል።
የባለአክሲዮኖችን 21ኛዉ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ያደረገው አንበሳ ባንክ፣ የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማሻሻል የቅርንጫፍ መረቡን በ35 አዳዲስ መውጫዎች በማስፋፋት ጠቅላላ 341 ቅርንጫፎች ያደረሰ ሲሆን፣ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽኑ ላይም ሰፊ ዕድገት አስመዝግቧል።
በዚህ አፈጻጸም የተነሳ፣ የባንኩ ጠቅላላ ንብረቶች በ25% አድገው 54 ቢሊዮን ብር ሲደርሱ፣ የተከፈለ ካፒታሉ ደግሞ በ21% በማደግ 3.7 ቢሊዮን ብር መሆኑን በዓመታዊ ሪፖርቱ አስታዉቋል። #Capital

❤2👍1
SBB952025_RISK_BASED_CAPITAL_ADEQUACY_REQUIREMENTS_FOR_BANKS_DIRECTIVE.pdf
21 MB
New directive release!
RISK BASED CAPITAL ADEQUACY REQUIREMENTS FOR BANKS DIRECTIVE
SBB/95/2025

❤1
𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐑𝐞𝐬𝐞𝐚𝐫𝐜𝐡𝐞𝐫 𝐏𝐚𝐭𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐚 𝐁𝐚𝐧𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐌𝐨𝐝𝐞𝐥 𝐖𝐡𝐞𝐫𝐞 𝐁𝐚𝐧𝐤𝐬 𝐃𝐨𝐧’𝐭 𝐋𝐞𝐧𝐝 𝐌𝐨𝐧𝐞𝐲
Ameha Tefera Tessema(DBL), an Ethiopian banking researcher, has developed the Commission–Agent Banking System (CABS-AT), a patented financial model designed to reimagine credit intermediation. Unlike conventional banks that lend their own capital, CABS-AT positions financial institutions as intermediaries connecting investors and borrowers, transferring liquidity and credit risks away from banks while maintaining oversight and repayment controls.
Recognised internationally for its novelty and practical applicability, the system offers flexible pricing suitable for both conventional and Islamic banking, enables collateral-free lending through loan-default insurance, and facilitates cross-border transactions. Designed to promote financial stability, inclusion, and risk-awareness, CABS-AT represents a potential new paradigm in banking.
In this exclusive interview with Birrmetrics, Dr Ameha explains how the system functions, the challenges it addresses, and its promise for transforming financial intermediation.
Link: https://lnkd.in/e-maS4bB

lnkd.in
LinkedIn
This link will take you to a page that’s not on LinkedIn
❤1