የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 13.9 በመቶ ዝቅ አለ
የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲክስ መረጃ ያመለክታል ። ይህ አሃዝ ከግንቦት ወር 14.4 በመቶ የዋጋ ግሽበት ጋር ሲነፃፀር መጠነኛ ቅናሽ አሳይቷል።
በሰኔ ወር ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ውስጥ የምግብ ነክ ዕቃዎች ድርሻ 11.7 በመቶ ሲሆን፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 17.3 በመቶ ደርሷል። #Capital
@PatternFin

❤1
የኢትዮጵያ ግለሰቦች እና ተቋማት አሁን የመንግስት የዕዳ ሰነዶችን ከ4,700 ብር ጀምሮ መግዛት ይችላሉ። ይህ በብሔራዊ ባንክ (NBE)፣ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) እና በኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ልውውጥ (ESX) የተጀመረው ታሪካዊ የ173 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሰነድ (T-bill) ሽያጭ አካል ነው።
🔍 ዋና ዝርዝሮች:
* ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት መጠን: 4,700 ብር
* የመጨረሻ ጊዜ: 182 ቀናት (ለአሁኑ የግምጃ ቤት ሰነዶች)
* አገልግሎት አግኚነት: በኢንቨስትመንት ባንኮች እና ከESX አውቶሜትድ የንግድ ሥርዓት (ATS) ጋር በተዋሃዱ ዲጂታል መድረኮች በኩል ይገኛል።
* ሌሎች ዝርዝሮች: የባንክ አክሲዮኖች (ለምሳሌ ወጋገን እና ገዳ) ከ1,000 ብር ጀምሮ ይገኛሉ።

📌CBE exchange rate
ETB takes another hit against the USD, dropping by 2 birr.
🔀Buying rate; 131.5086 📈 133.3586
🔀Selling rate; 134.1388 📈 136.0258

ስኬት ባንክ በበጀት አመቱ አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 9.3 ቢሊዮን ብር አደረሰ!
ስኬት ባንክ በ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና 2025/26 ዕቅድ ላይ ከሐምሌ 18 -19/2025 የሁለት ቀናት ጉባኤ አካሂዷል፡፡
በውይይቱ ላይ እንደተገለፀው በ2024/25 በጀት ዓመት የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል 9.3 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን 19.2 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ሀብት አስመዝግቧል፡፡ ባንኩ ብር 7.6 ቢሊዮን ተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ የቻለ ሲሆን በዚህም ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 2.7 ቢሊዮን ብር ገቢ በማስመዝገብ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘት ችሏል።
#SiketBank

የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135.3 ሚሊዮን ደረሰ
የተባበሩት መንግሥታት የስነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) በ2025 የዓለም ሕዝብ ቁጥር ሪፖርት ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ወደ 135.3 ሚሊዮን ደርሷል። ይህ አኃዝ የመጣው ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም. ከጸደቀ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ አዲስ ብሔራዊ የሕዝብ ቁጥር ፖሊሲ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ባለችበት ወሳኝ ወቅት ነው። #Capital

ንግድ ባንክ ከሰባት ቢሊየን ብር በላይ አጭበርብረውኛል ባላቸው በ14 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ፤ ሁለቱ የደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ናቸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰባት ቢሊየን 735 ሚሊየን ብር አጭበርብረውኛል ባላቸው በ14 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ፤ ክስ ከተመሰረተባቸው ግለሰቦች መካከል ሁለቱ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች መሆናቸው ታውቋል። አድራሻቸው አዲስ አበባ መሆኑ የተገለጹ የደህንነት ተቋሙ ሰራተኞች ንጉሴ እምሩ ጉሪኖ እና መሀመድ ነጋሽ ገሰሰ (ቅፅል ስም ዋለልኝ) የተባሉ መሆናቸውም በክሱ ላይ ተጠቅሷል።
አዲስ ስታንዳርድ የተመለከተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ፀረ ሙስና ወንጀል ችሎት የቀረበው የክስ ዝርዝር እንደሚያሳየው ለተመሰረተው ክስ 20 የሰው እና 24 የሰነድ ማስረጃዎች ቀርበዋል። ከ14ቱ ተከሳሾች ውስ) 13 በእስር ላይ ይገኛሉ ተብሏል።
የክሱ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተካሳሾቹ “በዋና ወንጀል አድራጊነት እና ስልጣንን አለአግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል” ነው የተመሰረተባቸው።
በተያዘው አመት 2017 ዓ.ም ግንቦት ወር ላይ መገናኛ ብዙሃን “በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ የውስጥ አካውንት ውስጥ ተቀምጦ የነበረ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ መዘረፉ ተገለፀ” በሚል ሰፊ ሽፋን የተሰጠው ዘገባ ማቅረባቸው ይታወሳል፤ ይህንንም ተከትሎ ባንኩ ምንም ገንዘብ አልተዘረፍኩም ሲል መግለጫ በማውጣት አስተባብሎ ነበር።
#AddisStandard

Another incredible milestone of #BoA
"ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በአዲስ መልክ በተዋቀረው የባንካችን ራስ ልዩ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎቱን በይፋ አስመርቆ ስራ አስጀምሯል።
ይህ አዲስ አሠራር ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡
አገልግሎቱ ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን እንዲሁም የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ የሚጠቀም ሲሆን፣ ጊዜ የሚወስዱ የአሠራር ሂደቶችን በማስወገድ የባንካችንን የአገልግሎት ደረጃ ፈጣን፣ አስተማማኝና ግልጽ ከማድረግ አኳያ ጉልህ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል፡፡
በተጨማሪም ደንበኞች ወረፋ መጠበቅ ሳያስፈልጋቸው ፈጣን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የጥሬ ገንዘብ መቀበያና መክፈያ /Recyclers/ እና በመጠኑ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ለመቀበል የሚያስችሉ ማሽኖች /Bulk Deposit Machines/ በተመረጡ ቅርንጫፎች የተዘጋጁ ሲሆን፣ በቀጣይም በሁሉም ቅርንጫፎች ተደራሽ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
አገልግሎቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራዊ የቋንቋ አማራጮች ማለትም በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በሱማሊኛ፣ በትግሪኛ፣ በአፋርኛና በሲዳምኛ የቀረበ ሲሆን፣ ሁሉንም ደንበኞች ማዕከል ባደረገ መልኩ የዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ሰዎች ለቴክኖሎጂ ባላቸው የክህሎት መጠን የማይገደብ፣ ቀላል፣ አመቺና ተስማሚ ተደርጎ የቀረበ ነው፡፡"

❤3
Kenya Commercial Bank Ltd (KCB) Group has unveiled plans to enter Ethiopia's banking sector within the next year and a half, positioning itself to become one of the first major foreign lenders to secure a presence in the newly liberalised market.
According to hashtag#KCB Finance Director Lawrence Kimathi, the Nairobi-based lender is in advanced talks to acquire a 40% stake in an Ethiopian bank. While he declined to name the institution, Kimathi confirmed that proceeds from the recent sale of KCB's subsidiary, National Bank of Kenya, to Nigeria's Access Bank Plc will help finance the transaction. #EBR

𝐄𝐱𝐜𝐡𝐚𝐧𝐠𝐞 𝐑𝐚𝐭𝐞 𝐆𝐚𝐩 𝐁𝐞𝐭𝐰𝐞𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐁𝐮𝐫𝐞𝐚𝐮𝐬 𝐖𝐢𝐝𝐞𝐧𝐬 𝐁𝐞𝐲𝐨𝐧𝐝 𝟏𝟎%
The gap between Ethiopia’s commercial banks and independent forex bureaus has surged past 10%, with a dollar trading at up to 160 birr at bureaus, even after the National Bank of Ethiopia (NBE) injected $150 million into the market.
Commercial banks offered lower rates, with the NBE’s indicative rate at 141.77 birr per dollar, while bureaus faced higher costs due to cash-only restrictions. #BirrMetrics

Agriculture contributes nearly a third of Ethiopia’s GDP and more than two-thirds of its merchandise exports, yet the sector remains starved of finance. Irrigation, mechanization, and the use of improved seeds are still minimal, leaving most farmers operating just above subsistence, and food security persistently fragile.
To confront this structural bottleneck, the central bank has unveiled the National Agri-Finance Implementation Roadmap (NAFIR). The plan targets an expansion of agricultural credit to 881 billion Br by 2030, but its significance lies in more than the headline figure. It maps out the gaps that have long kept credit from reaching farmers, from collateral constraints to weak financial institutions. #Shega