Pattern Finance and Investment - ፋይናንስ
417 subscribers
590 photos
6 videos
51 files
34 links
Banking & FInance, Stock market, forex, Fintec and e-commerce
Download Telegram
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁሉም የሥራ አፈፃፀም መለኪያዎች የገበያ ድርሻውን ማሳደጉ ተገለፀ።
******
የኢትዮጵያ
ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 (2024/25) በጀት ዓመት ዓመታዊ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት አመርቂ የሥራ አፈፃፀም ያስመዘገበ ሲሆን፣ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜም በሁሉም የሥራ አፈፃፀም መለኪያዎች የገበያ ድርሻውን ማሳደግ ችሏል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት  ከ515 ቢሊየን ብር በላይ  ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡን 1.69 ትሪሊዮን ብር ያደረሰ ሲሆን፣ የገበያ ድርሻው 49.6 በመቶ ሆኗል።

የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 2.3 ትሪሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ይህም የገበያውን 50.1 በመቶ የገበያ ድርሻ እንዲይዝ አስችሎታል።

ባለፈው በጀት ዓመት በባንኩ ከተከናወኑ የገንዘብ ዝውውሮች 92 በመቶ የሚጠጋው በባንኩ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች የተከናወነ ሲሆን፣ ይህም በገንዘብ ደረጃ ከ13 ትሪሊዮን ብር በላይ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሁኑ ጊዜ ከ43.1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች አሉት።

@PatternFin
1
#Breaking

Ethiopia officially launched its first securities trading platform today, marking a moment in the country’s financial history.

The Ethiopian Securities Exchange (ESX) began operations with the public registration and trading of government treasury bills (T-bills) on its secondary market. #Fortune

@PatternFin
በኢትዮጵያ ፈር ቀዳጅ በመሆን ከ11 ዓመታት በፊት የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በአሁኑ ጊዜ ከ7.3 ሚሊዮን በላይ አስቀማጭ ደንበኞችን በማፍራት የተቀማጭ ገንዘቡን ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ ችሏል። 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተቀማጭ ገንዘብ ከኢንዱስትሪው የ51.3 በመቶ ድርሻ መያዝ ችሏል።

ባንኩ በሲቢሲ ኑር ከወለደ ነፃ የባንክ አገልግሎት ባለፉት 11 ዓመታት ከ150 ቢሊዮን ብር በላይ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለተሠማሩ ደንበኞች የፋይናስ አቅርቦት ያደረገ ሲሆን፣ በአሁኑ ጊዜ በዚሁ ዘርፍ ተሰጥቶ የሚገኘው ጠቅላላ የብድር መጠን ከ79.2 ቢሊዮን ብር በላይ ነው።

ባንኩ ከወለድ ነፃ ፋይናንሲንግ ዘርፉም የኢንዱስትሪውን 48 በመቶ ድርሻ በመያዝ በመምራት ላይ ይገኛል።

(ከኢ.ን.ባ ገፅ የተወሰደ)
𝐃𝐢𝐯𝐢𝐝𝐞𝐧𝐝 𝐓𝐚𝐱 𝐨𝐧 𝐑𝐞𝐢𝐧𝐯𝐞𝐬𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐭𝐨 𝐁𝐞 𝐑𝐞𝐦𝐨𝐯𝐞𝐝 𝐮𝐧𝐝𝐞𝐫 𝐏𝐫𝐨𝐩𝐨𝐬𝐞𝐝 𝐀𝐦𝐞𝐧𝐝𝐦𝐞𝐧𝐭

The Ministry of Finance has introduced a draft amendment to the Income Tax Proclamation that would treat reinvested dividends including those used to settle unpaid subscribed shares as tax-exempt.

This proposal directly contradicts the Supreme Court’s prior interpretation, which led to billions in retroactive tax claims across the financial sector. If passed, the amendment will offer legal clarity and resolve ongoing disputes involving banks, insurers, and other share companies.

𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐫𝐚𝐟𝐭 𝐢𝐬 𝐧𝐨𝐭 𝐲𝐞𝐭 𝐥𝐚𝐰 𝐚𝐧𝐝 𝐢𝐬 𝐬𝐭𝐢𝐥𝐥 𝐮𝐧𝐝𝐞𝐫 𝐩𝐚𝐫𝐥𝐢𝐚𝐦𝐞𝐧𝐭𝐚𝐫𝐲 𝐫𝐞𝐯𝐢𝐞𝐰.

#Aksion.et

@PatternFin
𝗡𝗶𝗯 𝗕𝗮𝗻𝗸 𝗕𝗲𝘁𝘀 𝗼𝗻 𝗜𝗻-𝗛𝗼𝘂𝘀𝗲 𝗦𝘂𝗽𝗲𝗿 𝗔𝗽𝗽 𝘁𝗼 𝗟𝗲𝗮𝗱 𝗙𝗶𝘃𝗲-𝗬𝗲𝗮𝗿 𝗦𝘁𝗿𝗮𝘁𝗲𝗴𝗶𝗰 𝗥𝗲𝗯𝗼𝘂𝗻𝗱

Nib Bank has launched its in-house developed super app, Nibtera, consolidating mobile banking, internet banking, and merchant services.

The bank’s new super app aims to attract and retain users with multi-channel payments, budget tools, and full-service banking, from a single platform.

The launch aligns with a broader roadmap to reposition Nib as a fintech-forward institution amid growing competition in Ethiopia’s digital finance space.
Via #Shega

@PatternFin
1
Africa’s Billionaires 2025 – Forbes Ranking
A Continent of Opportunity and Growth
From energy magnates to telecom tycoons, Africa continues to shape global wealth dynamics.
Top 5 Billionaires in 2025:
1️⃣ Aliko Dangote – $23.9B (🇳🇬 Nigeria)
2️⃣ Johann Rupert – $14B (🇿🇦 South Africa)
3️⃣ Nicky Oppenheimer – $10.4B (🇿🇦 South Africa)
4️⃣ Nassef Sawiris – $9.6B (🇪🇬 Egypt)
5️⃣ Mike Adenuga – $6.8B (🇳🇬 Nigeria)
Key Insights:
🇳🇬 Nigeria dominates with 4 billionaires in the top 10.
🇪🇬 Egypt is home to three members of the billionaire Mansour and Sawiris families.
🇿🇦 South Africa showcases strong wealth across retail, media, and luxury sectors.
🇲🇦 Morocco and 🇹🇿 Tanzania maintain influential representation.
📈 This billionaire landscape reflects robust growth in energy, telecom, construction, and finance—sectors ripe with investment potential.

#Invest

@PatternFin
👍1
AfDB Exposes Scale of Illicit Financial Flows in Ethiopia
#Reporter
Pattern Finance and Investment - ፋይናንስ
AfDB Exposes Scale of Illicit Financial Flows in Ethiopia #Reporter
AfDB Exposes Scale of Illicit Financial Flows in Ethiopia

Ethiopia is losing up to 2.2% of its GDP and 10–30% of government revenue annually due to illicit financial flows (IFF), according to the African Development Bank's 2025 Country Focus Report.

The report identifies trade mis-invoicing—particularly import over-invoicing and export under-invoicing—as the main source of these losses, accounting for up to 80% of IFF. These practices, often tied to cross-border crimes, severely undermine tax revenue, public investment, and economic stability.

Despite reforms, Ethiopia continues to struggle with weak enforcement, limited inter-agency coordination, and poor financial intelligence. Key sectors like mining remain vulnerable to unregulated exports and illegal transactions.

Business activity is also suffering: between 2021 and 2023, business registrations fell nearly 20%, with Addis Ababa alone seeing a 39% drop in new licenses.

While efforts like tax digitization and the upcoming Ethiopian Securities Exchange offer hope, experts warn that without stronger oversight and systemic reforms, the country’s economy remains at risk.

“Illicit finance is no longer a shadow issue—it’s a structural one,” the report concludes.
#Reporter

@PatternFin
👍21
Abay Bank has disclosed a significant financial achievement for the current Ethiopian fiscal year, recording a pre-tax profit of 4.3 billion birr, which represents a 225% increase compared to the previous year.

The announcement was made during a press briefing held in conjunction with the Bank’s 15th anniversary commemoration.
The Bank’s total income rose to 16.2 billion birr, reflecting a 95% year-on-year growth.

According to CEO Mr. Yehuala Gessese, this performance underscores the institution’s operational strength and the increasing demand for both traditional banking solutions and digital financial services.

Furthermore, Abay Bank reported that customer deposits have grown by 37%, reaching 72 billion birr, while total assets expanded by 38%, amounting to 91.3 billion birr.

The Bank also disbursed 47.5 billion birr in loans across multiple economic sectors, demonstrating its continued commitment to national development and sectoral financing. #ETsecurities
#AbayBank

@PatternFin
ESX Interbank Money Market Weekly Statistics 

July 07, 2025 – July 11, 2025

#ESX #ECMA

@PatternFin
Wegagen Capital Investment Bank executes Ethiopia's First-Ever Inter-Broker Treasury Bill and Securities trade on ESX.

#WegagenCapital #ESX

@PatternFin
1
Ethiopia's parliament ratified a historic 1.93 trillion Birr federal budget two weeks back. As the first budget bill since the shift towards a relatively market-based exchange rate regime that resulted in the depreciation of the Birr, the budget has put on some nominal weight. Recurrent expenditures have continued a five-year increase, while capital allotments have maintained a steady drop in the share of the total fiscal package. Tax collection targets and debt repayment allotments are at an all-time high. #Shega

@PatternFin
Forwarded from Ethiojobs
ESX Young Professionals Program (YPP) - Cohort II is needed!

Company: Ethiopian
Securities Exchange

Location: Addis Ababa

Employment type: Full time

Requirement/Qualification:
• Bachelor's degree (completed within the last two years) in Economics, Engineering, Architecture, IT, Computer Science, Statistics, Mathematics, or a closely related field.
• A minimum cumulative GPA of 3.25 is required.
• For female applicants, a minimum cumulative GPA of 3.00 is accepted to encourage gender inclusion.


Click here to learn more
: LINK

Category:#IT,#ComputerScience,#SoftwareEngineering,#Economics,#NaturalScience
የሩብ ዓመት ታሳቢ የትርፍ ግብር ክፍያ እና የተቋማት የጥሬ ገንዘብ ፍስሰት
(ክፍል አንድ)
*****
በቅርቡ ይፋ የተደረገው የፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ እንዳመለከተው ደረጃ ሀ እና ደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ከሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ግብር ከፋዮች በየሶስት ወሩ የትርፍ ግብር እንዲከፍሉ ያስገድዳል። ይሄም በተቋማት የጥሬ ገንዘብ ፍስሰት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንደሚያሳድር ይጠበቃል። ማሻሻያውን በተመለከተ ዋና ዋና ነጥቦች እንደሚከተለው ተተንትኗል።

🔍 የማሻሻው ማጠቃለያ ሐሳብ..

በአዲሱ የግብር ህግ መሠረት ደረጃ ሀ እና ደረጃ ለ ግብር ከፋዮች በየሩብ ዓመቱ የትርፍ ግብር እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ።

የትርፍ ግብር ክፍያው የሚሰላው ተቋማት ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. በከፈሉት የትርፍ ግብር ላይ በመመርኮዝ ይሆናል። ያ ማለት ሰኔ 30 ቀን 2017 የከፈሉት ግብር ሲካፈል ለአራት ይሆናል ማለት ነው።

ግብር ከፋዮች በየዓመቱ መጨረሻ ላይ በቅድሚያ የከፈሉትን ግብር መክፈል ከሚገባቸው ግብር ጋር ያስታርቃሉ። ዝቅ ያለ ክፍያ ከከፈሉ ልዩነቱን ይከፍላሉ። ከፍ ያለ ከከፈሉ ልዩነቱን በተመላሽ ይጠይቃሉ።

💸 ማሻሻያው የጥሬ ገንዘብ ላይ ያለው ተጽእኖ፣

1. የተፋጠነ የግብር ክፍያ፣

ቀደም ባለው አዋጅ መሠረት ድርጅቶች በአመት አንዴ የትርፍ ግብራቸውን የሚከፍሉ ሲሆን ይሄም ዓመቱን በሙሉ የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳይፈጠርባቸው ይረዳ ነበር።

ይሁንና በአዲሱ የግብር ህግ መሰረት ለሩብ ዓመቱ ታሳቢ የትርፍ ግብር ክፍያ የሚሆን ገንዘብ ማስቀመጥ ስለሚኖርባቸው፣

▶️ ለሥራ ማስኬጃ፣

▶️ ለሸቀጥ/ጥሬ እቃ ግዢ

▶️ ለፕሮጀክት ማስፋፊያ እና

▶️ ለብድር ክፍያ

የሚውል ገንዘብ ላይ ተጽእኖ ይፈጠራል።

2. ወቅት-ተኮር /Seasonal/ የንግድ ሥራዎች ላይ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ጫና ሊፈጥር ይችላል፣

ወቅት-ተኮር የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ተቋማት (ለምሳሌ ቱሪዝምና እርሻ) የጥሬ ገንዘብ ፍስሰታቸው ላይ ልዩነት ሊፈጠርባቸው ይችላል። ይሄም ማለት የጥሬ ገንዘብ ፍሰታቸው ዝቅተኛ በሆነባቸው ወራት ከፍ ያለ የግብር ክፍያ እንዲፈጽሙ ይጠየቃሉ።

ይሄ ማለት ዝቅተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው ወራት የሚጠየቁት የግብር ክፍያ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ሊፈጥርባቸው ይችላል።

3. አዲስ ኢንቨስትመንትን ይቀንሳል

የተከማቸ ትርፋቸው /Retained earnings/ በመጠቀም አዳዲስ ኢንቨስትመንቶች ላይ ገንዘብ የሚያፈስሱ ተቋማት ገንዘቡን ለግብር ክፍያነት ስለሚያውሉ አማራጭ የፋይናንስ አቅርቦት እስኪያፈላልጉ ድረስ ኢንቨስት ከማድረግ ይታቀባሉ።
(...ክፍል ሁለት )
4. ከፍ ያለ የጥሬ ገንዘብ ፍስሰት እቅድን ያስከትላል

ድግግሞሽ ያላቸው ክፍያዎች መፈጠር የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት ግመታና እቅዶችን አስፈላጊነትን ይጨምራል።

ተቋማት ዘግይቶ ግብርን ከመክፈል ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ቅጣቶችን ለማስወገድ የቅርብ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

5. የታጣ እድል /Opportunity Cost/...

በአመቱ ውስጥ ግብርን አስቀድሞ መክፈል ገንዘቡን በመጠቀም ሊፈጠሩ የሚችሉ እድሎችን ያመክናል።

📌 የግብር አከፋፈሉን የተመለከተ ምሳሌ፣

አንድ ተቋም ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የከፈለው ዓመታዊ የትርፍ ግብር 4 ሚሊዮን ብር ቢሆን አሁን ላይ በየሶስት ወሩ፣

4,000,000ብር/4 = 1 ሚሊዮን ብር

የትርፍ ግብር ይከፍላል።

ተቋማት አዲስ በተጀመረው የበጀት ዓመት የንግድ መቀዛቀዝ ቢገጥማቸው አሊያም ኪሳራ ቢገጥማቸው እንኳ በዓምናው የትርፍ ግብር ላይ በመመርኮዝ የግድ የትርፍ ግብር እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። ይሄም ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ጫናን ይፈጥርባቸዋል።

ምክረ-ሐሳቦች...

1. ከእዚህ ቀደም የጥሬ ገንዘብ ፍስሰት እቅድ ያወጡ ተቋማት እቅዳቸውን መከለስ ይጠበቅባቸል።

2. ያልተጠበቀ የጥሬ ገንዘብ እጥረትን ለመቅረፍ ለሌላ ጉዳይ የማይውል መጠባቂያ ጥሬ ገንዘብ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3. የግብር ባለስልጣኑ ያልተጠበቁ የገንዘብ እጥረቶችን የሚያስተናግድበት አግባብ ካለ ከግብር አማካሪዎች ጋር በመመካከር የሩብ ዓመት ክፍያ ማስተካከያን አዘጋጅቶ ለገቢ ሚኒስቴር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ወቅቱ አመታዊ የግብር ወቅት በመሆኑ ተቋማት በተደራራቢ የግብር ክፍያ ጫና ምክንያት ችግር ውስጥ እንዳይወድቁ Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associationsን የመሳሰሉ የንግዱን ማህበረሰብ የሚወክሉ ተቋማት ህጉ ተግባራዊ የሚደረገበት ጊዜ ቢያንስ በአንድ ሩብ ዓመት እንዲዘገይ አሊያም ክፍያው ወደ 12.5% ዝቅ እንዲል የlobby ሥራ ሊሰሩ ይገባል።

5. ተቋማት ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝና የጥሬ ገንዘብ እጥረት ሲፈጠርባቸው ከግብር ባለስልጣኑ ጋር በወቅቱ መመካከር ይኖርባቸዋል።

(በጥላሁን ግርማ የተፃፈ)

@PatternFin
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗙𝗶𝗻𝗮𝗹𝗹𝘆 𝗔𝗽𝗽𝗿𝗼𝘃𝗲𝘀 𝗟𝗼𝗻𝗴-𝗔𝘄𝗮𝗶𝘁𝗲𝗱 𝗦𝘁𝗮𝗿𝘁𝘂𝗽 𝗟𝗮𝘄

After half a decade of revisions and cross-ministry debates, Ethiopia has ratified its first Startup Proclamation, bringing long-awaited legal clarity, financing pathways, and innovation incentives.

It provides clear startup classifications, outlines access to public and private financing instruments, and creates pathways for incentives. This includes duty-free privileges, tax breaks, and credit risk guarantee schemes.

The challenge going forward? Implementation. For the proclamation to be more than symbolic, regulatory agencies must move swiftly to operationalize the bill’s provisions, design accessible funding mechanisms, and ensure the incentive schemes are inclusive, transparent, and startup-friendly. #Shega

@PatternFin
የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 13.9 በመቶ ዝቅ አለ

የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲክስ መረጃ ያመለክታል ። ይህ አሃዝ ከግንቦት ወር 14.4 በመቶ የዋጋ ግሽበት ጋር ሲነፃፀር መጠነኛ ቅናሽ አሳይቷል።

በሰኔ ወር ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ውስጥ የምግብ ነክ ዕቃዎች ድርሻ 11.7 በመቶ ሲሆን፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 17.3 በመቶ ደርሷል። #Capital

@PatternFin
1
የኢትዮጵያ ግለሰቦች እና ተቋማት አሁን የመንግስት የዕዳ ሰነዶችን ከ4,700 ብር ጀምሮ መግዛት ይችላሉ። ይህ በብሔራዊ ባንክ (NBE)፣ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) እና በኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ልውውጥ (ESX) የተጀመረው ታሪካዊ የ173 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሰነድ (T-bill) ሽያጭ አካል ነው።

🔍 ዋና ዝርዝሮች:
* ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት መጠን: 4,700 ብር
* የመጨረሻ ጊዜ: 182 ቀናት (ለአሁኑ የግምጃ ቤት ሰነዶች)
* አገልግሎት አግኚነት: በኢንቨስትመንት ባንኮች እና ከESX አውቶሜትድ የንግድ ሥርዓት (ATS) ጋር በተዋሃዱ ዲጂታል መድረኮች በኩል ይገኛል።
* ሌሎች ዝርዝሮች: የባንክ አክሲዮኖች (ለምሳሌ ወጋገን እና ገዳ) ከ1,000 ብር ጀምሮ ይገኛሉ።
1
📌CBE exchange rate

ETB takes another hit against the USD, dropping by 2 birr.

🔀Buying rate; 131.5086 📈 133.3586

🔀Selling rate; 134.1388 📈 136.0258


@PatternFin