Pattern Finance and Investment - ፋይናንስ
417 subscribers
590 photos
6 videos
51 files
34 links
Banking & FInance, Stock market, forex, Fintec and e-commerce
Download Telegram
Recovery-Plan-of-Banks-Directive-SBB932025.pdf
5.8 MB
ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን የማገገሚያ እቅድ መመሪያ ቁጥር SBB/93/2025

@PatternFin
👍1
📌CBE exchange rate

May 23... $1 = 124 ETB

May 24 ... $1 = 128 ETB

⬆️4 Birr in 24 hours!

@PatternFin
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመንግስት ሠራተኞችን የቤት ችግር ለመፍታት 120 ቢሊዮን ብር ፋይናንስ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ።
****

ባንኩ ይህን ያስታወቀው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ጋር በመንግስት ሠራተኞች የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ላይ  በጋራ ለመሥራት  በዛሬው እለት የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረሙበት ወቅት ነው።

ስምምነቱ በ25/75 መርሃ ግብር ከ41ሺ  በላይ የሚሆኑ የመንግስት ሰራተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።

በስምምነቱ ወቅት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንዳሉት የመንግስት ሰራተኞችን የቤት ችግር ለመፍታት ባንኩ በሀያ ዓመት የሚከፈል የ120 ቢሊዮን ብር ብድር በዝቅተኛ ወለድ ማቅረቡን ገልጸዋል።

አቶ አቤ የከተማ አስተዳደሩ ይህን እድል በመጠቀም የመንግስት ሠራተኞችን የቤት ችግር ለመቅረፍ በአስቸኳይ ወደ ሥራ  እንዲገባ አሳስበዋል።

ባንኩ በቀጣይም የብድር ተደራሽነቱን በማስፋት ሁሉም ዜጋ ተጠቃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ ለመፍጠር  እየሠራ መሆኑን  አቶ አቤ ጨምረው ገልጸዋል። 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወልደስላሴ በስምምነት ስነ ስርዓቱ ላይ ባንኩ የከተማውን ልማት በሁሉም ዘርፍ ስለሚደግፍ  አመስግነዋል።

ወይዘሮ ቅድስት በአሁኑ ፕሮግራም ለመምህራን ቅድሚያ እንደሚሰጥ ገልጸው፣ የቤቶቹ ግንባታም በአጭር ጊዜ ዉስጥ እንደሚጠናቀቅ ተናግረዋል።

@PatternFin
👍3
Payment Instrument Issuer Directive.pdf
10.3 MB
NBE issued a directive that repealed Directive No. ONPS/09/2023.

The directive increases the minimum capital requirement from 50M to 100M and introduced changes to the maximum daily electronic account balance and maximum daily transaction for Level 2 accounts.

It also introduced limits to a maximum daily P2P transfer for Level 2 accounts and a maximum daily person to merchant electronic (including mobile banking) transfer using a standardized Ethiopian QR Code payment system.

The most consequential change is that the directive makes #interoperability mandatory, i.e., payment instrument issuers (PIIs) are now required to "enable their users to send and receive electronic money to and from other payment instrument issuers (wallet-to wallet interoperability) through the national switch or other licensed operator".

Interoperability otherwise than through the national switch (i.e., #EthSwitch) or other licensed switch operator is outlawed.

@PatternFin
👍1
#ትግራይ ክልል ለብሔራዊ ባንክ የቀረበው የወርቅ መጠን ከክልሎች ቀዳሚ መሆኑ ተገለጸ

በ2017 በጀት ዓመት 10 ወራት ከትግራይ ክልል ለብሔራዊ ባንክ የቀረበው የወርቅ መጠን ከሌሎች ክልሎች የሚበልጥ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በ10 ወራት ውስጥ ከ29ሺህ 396 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ቀርቦ 2.57 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዮስ ተናግረዋል።

በዚህም #ትግራይ ክልል 12ሺህ 210 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ በማቅረብ ከክልሎች ቀዳሚ ሆናለች። ከ #ኦሮሚያ ክልል ስድስት ሺህ 910፣  #ከጋምቤላ አራት ሺህ 590 እንዲሁም #ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ሦስት ሺህ 689 ኪሎ ግራም ወርቅ መቅረቡን ሚኒስትር ዴኤታው ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጠቅሰዋል።

አቶ ሚሊዮን እንደተናገሩት፤ የመንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው የውጭ ምንዛሪ ተመን በባንክ እና በጥቁር ገበያ መካከል ያለውን ልዩነት እንዲጠብቅ በማድረጉ ለብሔራዊ ባንክ የሚቀርበው የወርቅ መጠን እንዲጨምር በማድረግ ለውጤቱ መሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።

በባሕላዊ እና አነስተኛ ወርቅ ምርት ለተሰማሩ አምራቾች ብሔራዊ ባንክ ተግባራዊ እንዲሆን የወሰነው ማበረታቻ የአምራቾችን የማምረት ፍላጎት አነቃቅቷል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ይህም የወርቅ “ሕገ ወጥ ንግድ እንዲቀንስ” ማድረጉን ገልጸዋል።

አዲስ ስታንዳርድ

@PatternFin
🤬1
​​The #EEA Launches the Report on the Ethiopian Economy – A Landmark Return After Seven-Year Hiatus

After a seven-year pause, the Ethiopian Economics Association (EEA) has officially relaunched its flagship publication, The Report on the Ethiopian Economy, reaffirming its pivotal role in promoting evidence-based economic discourse in Ethiopia.

The last edition of the report was published in #2018. At the time, it was widely recognized as an authoritative reference for policymakers, researchers, and development partners. It provided a dual-level analysis, offering an in-depth focus on a central economic theme while delivering broader sectoral updates. The 2025 edition honors this legacy while introducing a bold and forward-looking approach.

Covering the period from 2000/01 to 2023/24, the revitalized report delivers a panoramic and data-driven assessment of Ethiopia’s economic transformation over the past two decades. It utilizes standardized and rigorous analytical tools across all nine chapters, ensuring a more consistent and in-depth evaluation of macroeconomic trends, sectoral performance, fiscal and financial developments, labor market dynamics, poverty and inequality, and governance. This edition was authored by a team of respected EEA researchers: Dr. Degye Goshu, Dr. Arega Shumetie, Dr. Lamessa Tariku, and Dr. Tasew Tadesse, whose combined expertise offers a comprehensive and nuanced understanding of the Ethiopian economy.

The launch event, held at EEA Headquarters in Addis Ababa, drew significant national and international media attention. Representatives from major mainstream outlets as well as digital platforms attended, reflecting the renewed importance of the report in public and policy conversations.

Opening remarks were delivered by EEA CEO Professor Mengistu Ketema, who emphasized the report’s importance in bridging research and policymaking. Dr. Abule Mehare presented the report’s key findings, followed by an engaging Q&A session with media representatives.

The 2025 report is expected to reclaim its place as a cornerstone reference for economic planning, academic inquiry, and policy evaluation. With its enhanced methodology and long-term outlook, it aims to inform strategic decisions that foster sustainable, inclusive economic growth and institutional resilience.
Ethiopian Economics Association

(EEA)

Full report

👇
https://eea-et.org/wp-content/uploads/2025/05/Report-on-the-Ethiopian-Economy-Key-findings-and-call-to-action.pdf
Ethiopia's Bond Market.pdf
20.4 MB
The Bond market in the upcoming Ethiopian Capital market is going to be revolutionary and will forever change the way government access finance from the market and here is a snap shot of the Bond Market.

©️Nigat Post

#BondMarket #CapitalMarket #ESX #ECMA

@PatternFin
Pattern Finance and Investment - ፋይናንስ
Payment Instrument Issuer Directive.pdf
#NBE

" በሃገሪቱ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ሁሉ በብሔራዊ ስዊች ሲስተም ውስጥ መግባት አለባቸው " - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የክፍያ አማራጮችን ፈቃድ ለመስጠት እና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ መመሪያ አውጥቷል።

በመመሪያው መሰረት ከመንግስት፣ ቴሌኮም ኦፕሬተር፣ የክፍያ አማራጭ አቅራቢ እና የክፍያ ስርዓቱ ኦፕሬተር በስተቀር ማንኛውም ግለሰብ ከ40 በመቶ በላይ የሚሆነውን ፈቃድ የተሰጠውን የክፍያ አማራጭ ባለድርሻ መሆን አይችልም።

በአዲሱ መመሪያ መሰረት አዲስ የክፍያ አማራጭ ፈቃድ ለማግኘት ከዚህ በፊት የሚያስፈልገው የ50 ሚሊየን ብር ካፒታል ከፍ ተደርጎ 100 ሚሊየን ብር እንዲሆን ተደርጓል።

100 ሚሊየን ብሩ ወይም አቻ የውጪ ሃገራት ገንዘብ እየተመሰረተ ባለው የክፍያ አማራጭ ስም በተከፈተ ዝግ የባንክ ሂሳብ መቀመጥ አለበት።

የክፍያ አማራጩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ለመሆን በአዲሱ መመሪያ መሰረት የ7 አመት የስራ ልምድ ያስፈልጋል ሲባል ከዛ ውስጥ 3 አመቱ በአስተዳደራዊ ቦታ መሆን አለበት።

በተሻሻለው አዲሱ መመሪያ በኤሌክትሮኒክ መንገድ የሚፈፀሙ ዝውውሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ከብር 5000 በላይ የሆኑ የገንዘብ ዝውውሮች የTwo-Factor authentication ሊኖራቸው ይገባል።

የደረጃ 2(Level 2) አካውንት ባለቤቶች በቀን በአካውንታቸው መያዝ የሚችሉት የብር መጠን ከ150,000 ብር እንዳይበልጥ ሲደረግ በቀን መፈፀም የሚችሉት የገንዘብ ዝውውር መጠንም ከ300,000 ብር መብለጥ የለበትም።

ነገር ግን ብሔራዊ ባንክ ከክፍያ አማራጩ በፅሁፍ ጥያቄ ከቀረበለት እንደ ሬሚታንስ፣ የታክስ ክፍያ፣ የነዳጅ ክፍያ፣ የአውሮፕላን ትኬት እና ሌሎችም አገልግሎቶች የተቀመጠውን የዝውውር ገደብ ሊያነሳ ይችላል።

በተጨማሪ የደረጃ 2 አካውንት ባለቤቶች በቀን ወደ ግለሰቦች ማስተላለፍ የሚችሉት (P2P) መጠን ከ75,000 ብር እንዳይበልጥ ሲደረግ ከግለሰቦች ወደ ነጋዴዎች የሚፈፀሙ  የኤሌክትሮኒክ አካውንት የገንዘብ ዝውውር መጠን በቀን ከ250,000 ብር አይበልጥም።

ሌላው በአዲሱ መመሪያ የተካተተው ማንኛውም የክፍያ አማራጭ ተቋም ማንኛውም ሰው ከሌላ የክፍያ አማራጭ ገንዘብ እንዲቀበል እና ወደ ሌላ የክፍያ አማራጭ ገንዘብ እንዲልክ ማስቻል አለበት። ነገር ግን ማንኛውም የክፍያ አማራጭ ይህንን አገልግሎት ለመስጠት በብሔራዊ ስዊች ወይም ሌላ ፈቃድ ባለው ተቋም በኩል ክፍያዎች እንዲያልፉ ማድረግ አለበት።

የፋይናንስ አካታችነት ለማሳደግ እና ቅልጥፍናን ለመጨመር በሃገሪቱ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ሁሉ በብሔራዊ ስዊች ሲስተም ውስጥ መግባት አለባቸው።

ከባንክ ወደ ዋሌት ወይም በተቃራኒው ክፍያ እንዲፈፀም የሚያደርጉ የፋይናንስ ተቋማት  Two-factor Authentication ጨምሮ የደንበኞች ማንነት መለየት (KYC) እና ከፋዮች ክፍያ የሚፈፅሙለትን ሰው እንዲያውቁ የማንነት ማረጋገጥ ስርዓት እንዲኖር ማስቻል አለባቸው።

በተጨማሪ የክፍያ አማራጭ አቅራቢዎች በየ 6 ወሩ በመንግስት ተቋም የደህንነት ፍተሻ በማድረግ ሪፖርቱን ለብሔራዊ ባንክ ማስገባት አለባቸው።

ብሔራዊ ባንክ አሁን እየሰሩ ያሉ ነገር ግን የተከፈለ ካፒታላቸው ከ100 ሚሊየን ብር በታች የሆኑ የክፍያ አማራጮች እስከ ሰኔ 2027 ድረስ የተቀመጠውን ካፒታል ማሟላት እንዳለባቸው ሲገልፅ ሌሎች መመሪያዎች ግን በመጪዎቹ 6 ወራት ውስጥ ወደ ስራ መግባት አለባቸው ብሏል።

#TikvahEthiopia

@PatternFin
Legal Update.pdf
6.3 MB
𝐋𝐞𝐠𝐚𝐥 𝐔𝐩𝐝𝐚𝐭𝐞: 𝐏𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐈𝐧𝐬𝐭𝐫𝐮𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐈𝐬𝐬𝐮𝐞𝐫𝐬 (𝐀𝐦𝐞𝐧𝐝𝐦𝐞𝐧𝐭) 𝐃𝐢𝐫𝐞𝐜𝐭𝐢𝐯𝐞

In this piece of legal update, they've broken down the key changes in the National Bank of Ethiopia's new Payment Instrument Issuers (Amendment) Directive No. ONPS/IO/2025.

This directive introduces significant reforms, including increased capital requirements, enhanced transaction security measures, and a groundbreaking interoperability mandate.

This latest legal update provides an overview of these core reforms and their broader implications for the digital finance sector, aiding navigation of the evolving landscape.

#HaimanotandAdvocates

@PatternFin
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia

የህዝብ በዓላት እና የበዓላት አከባበርን ለመወሰን የወጣው አዋጅ በዛሬው እለት ጸድቋል።

ስለ አዋጁ ...

➡️ በልማድ ሲከበር የቆየውን " ግንቦት 20 " ብሔራዊ በዓልነቱ #አስቀርቷል፡፡ 

➡️ የሰማዕታትን ቀን ( #የካቲት_12 ) እና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ( #ህዳር_29 ) መስሪያ ቤቶች ክፍት ሆነው፤ #ታስበው ይውላሉ።

➡️ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን ፣ የሰንደቀ አላማ ቀን ፣ የሴቶች ቀን ፣ የአፍሪካ ቀን ሌሎችም ታስበው ይውላሉ።

➡️ የዘመን መለወጫ (እንቁጣጣሽ) በዓል በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ይከበራል።

➡️ ተከብረው በሚሉ ብሔራዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት መደረግ ያለባቸው ተቋማት ዝርዝር ተቀምጧል።

በዚህም  ፦
° የውሃ
° የመብራት
° የስልክ
° ሚዲያዎች (ቴሌቪዥን፣ ሬድዮ)
° የጤና ተቋማት እና መድሃኒት ቤቶች
° መከላከያ
° ፖሊስ
° ደህንነት
° የእሳት አደጋ መከላከል
° የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶች
° ነዳጅ ማደያዎች
° ሙዝየሞች ፣
° ፓርኮች ክፍት ሆነው ከሚውሉት ውስጥ ናቸው።

ስለ አዋጁ ምን ጥያቄ ተነሳ ?

አንድ የምክር ቤት አባል ፦

" የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ተከብረው ከሚውሉት በዓላት ለምን አልተካተተም ? ለምን ታስቦ ከሚውል ውስጥ ተካተተ ? ምክንያቱም ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ነች !! ታስቦ ይውላል እና ተከብሮ ይውላል የሚለው የተለያየ አጀንዳ አለው " የሚል ጥያቄ አንስተው ነበር።

የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ከኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ አንድ በዓል እንዲከበር እና ታስቦ እንዲውል የሚያደርገው የሚያመጣው ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ተጠንቶ ነው ብለዋል፡፡

" ኢኮኖሚያችንስ ? " ሲሉ የጠየቁት ወ/ሮ ወርቀሰሙ " ሁል ጊዜ ስራ እየዘጋን ፤ በዓል እያከበርን መዋል በኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣው ከፍተኛ ጫና አለ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች በዓል ታስቦ የሚውል በተለያዩ ነገሮች ደምቆ የሚውል ሊሆን ይችላል በሚል ነው በታሳቢነት እንዲቀጥል የተደረገው " ሲሉ አስረድተዋል።

#ShegerFM #TikvahEthiopia #HoPR

@tikvahethiopia
👍31
አምና June 11 2024 ቲክቫህ የሰራው ዘገባ ነው!
Ethiopia's Trade Performance.pdf
1.1 MB
The IMF data for the year 2024 is out!

Here's a quick visual look at Ethiopia’s international trade performance and key long term trends.
#IMF

@PatternFin
Musk Launches X Money Closed Beta

Elon Musk has confirmed that X Money—his long-awaited payment and banking app for the X platform—has entered limited beta testing before its planned 2025 launch. He stressed that "extreme care must be taken" with users' savings as part of his goal to turn X into an "everything app."

Inspired by super-app models such as China's WeChat, which serves over a billion users, Musk sees X combining messaging, payments, shopping, entertainment, and more in one unified platform.
#Discover_TechNews

@PatternFin
𝗢𝗿𝗼𝗺𝗶𝗮 𝗕𝗮𝗻𝗸 𝗟𝗮𝘂𝗻𝗰𝗵𝗲𝘀 𝗠𝗶𝗹𝗶𝗸𝗶 𝗔𝗽𝗽, 𝗨𝗻𝗹𝗼𝗰𝗸𝗶𝗻𝗴 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗮𝘁𝗲𝗿𝗮𝗹-𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗟𝗼𝗮𝗻𝘀

Oromia Bank has unveiled Miliki, a groundbreaking mobile application that enables customers to access loans without the need for collateral. Launched in collaboration with Quantum Technology, the app is expected to play a pivotal role in supporting the goals of Digital Ethiopia 2025.

Oromia Bank CEO said Miliki is specifically designed to support individuals who have long been excluded from the formal credit system due to a lack of collateral—especially women.

The app offers various loan products, with a maximum credit limit of 300,000 birr, and is available to users who meet eligibility criteria set by the bank. With a user-friendly interface and an AI-driven credit scoring system, Miliki removes traditional barriers to credit, making it easier for more Ethiopians to access funding for small businesses, education, or emergencies.
Via #EBR
#DigitalLending #MircoLending

@PatternFin
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗜𝗻𝘀𝘂𝗿𝗮𝗻𝗰𝗲 𝗧𝗶𝘁𝗮𝗻 𝗬𝗮𝗿𝗲𝗱 𝗠𝗼𝗹𝗮 𝗘𝗹𝗲𝗰𝘁𝗲𝗱 𝗣𝗿𝗲𝘀𝗶𝗱𝗲𝗻𝘁 𝗼𝗳 𝗔𝗳𝗿𝗶𝗰𝗮𝗻 𝗜𝗻𝘀𝘂𝗿𝗮𝗻𝗰𝗲 𝗢𝗿𝗴𝗮𝗻𝗶𝘇𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻

Yared Mola, CEO of Nyala Insurance S.C. and President of the Association of Ethiopian Insurers, has been elected President of the African Insurance Organisation. His appointment was confirmed during the closing ceremony of the 51st AIO Conference and Annual Assembly, held from May 26–28, 2025, at Skylight Hotel in Addis Ababa.

@PatternFin
1
Sidi Ould Tah elected ninth president of the African Development Bank Group.

Tah was elected by the Bank’s Board of Governors, comprising finance and economy ministers or central bank governors of the Bank Group’s 81 regional and non-regional member countries. The board is the highest decision-making authority for the Bank Group.

Tah will assume office on 1 September 2025, for a five-year term, following the end of the second mandate of current President, Dr. Akinwumi Adesina.
#AfDB

@PatternFin
𝗡𝗕𝗘 𝗔𝗽𝗽𝗿𝗼𝘃𝗲𝘀 𝗪𝗲𝗴𝗮𝗴𝗲𝗻’𝘀 𝗡𝗼𝗻-𝗖𝗼𝗹𝗹𝗮𝘁𝗲𝗿𝗮𝗹𝗶𝘇𝗲𝗱 𝗗𝗶𝗴𝗶𝘁𝗮𝗹 𝗟𝗼𝗮𝗻𝘀 𝗣𝗹𝗮𝘁𝗳𝗼𝗿𝗺 𝗘𝗳𝗼𝘆𝘁𝗮 𝗧𝗮𝗿𝗴𝗲𝘁𝗶𝗻𝗴 𝗮 𝗠𝗶𝗹𝗹𝗶𝗼𝗻 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿𝘀

Wegagen Bank’s Efoyta digital lending platform gets the green light from the National Bank of Ethiopia.

Requiring no collateral and physical branch visits, Efoyta offers an AI-powered digital loan enabled by Kifiya's Qena system.

185,000 people reached. 2.6B Birr disbursed in pilot phase. 1M target customers.

Regulatory clarity, AI-driven credit models, and inclusive loan design position the platform as a leading test case for fintech-led MSME finance.
#Efoyta #DigitalLending #MSMELending #WegagenBank

@PatternFin
Tax audit conducting procedure & issuing tax assessment .pdf
5.9 MB
Tax audit conducting procedure and issuing tax assessment directive 1063/2025

@PatternFin