....
ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡
ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡
ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡
ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ
አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቆይ ተረጋጋ! እየውልህ፣
መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡
ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡
የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡
ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት
መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡
ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i
(Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?)
የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤
የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል።
Source: LinkedIn Post
@PatternFin

👍7😁1
Requirements_for_Licensing_and_Renewal_of_Banking_Business_and_Representative.pdf
640.9 KB
The NBE drafted a new directive providing for detailed rules for the licensing and operation of banks in Ethiopia, including subsidiaries, branches and representative offices of foreign banks.
As per the draft directive, subsidiaries and branches of foreign banks are required to allocate an equivalent of ETB 5B in foreign currency while representative offices are required to allocate $100,000 (maintains the requirement stipulated under the Commercial Registration and Licensing Proclamation No. 980/2016).
Consistent with the recently enacted Personal Data Protection Proclamation No. 1321/2024, the draft directive includes strict standards for the storage, processing and transfer of personal data of financial consumers. It applies to licensing and operation of domestic banks as well.
It is indicated in the draft directive that Directive No. SBB/56/2013 (Requirements for Licensing and Renewal of Banking Business) [and impliedly Directive No. SBB/85/2022] is repealed.

አስተዳደሩ 100 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ #አውቶቡሶችን ስራ ማስጀመሩን አስታወቀ
#የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኤሌክትሪክ የሚሰሩ 100 አውቶብሶችን በዛሬው ዕለት መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ስራ ማስጀመሩን አስታወቀ፤ የከተማዋ ነዋሪ የትራንስፖርት ችግር የሚያቃልሉ ናቸው ሲል ገልጿል።
አውቶብሶቹ የITS (ኢንተለጀንት የትራንስፖርት ሥርዓት) እና FCS (የታሪፍ ስብስብ ሥርዓት) ቴክኖሎጂን በተቀናጀ መልኩ በስራ ላይ ያዋሉ መሆናቸውን ገልጸዋል።
አውቶቢሶች ከአየር ብክለት ነፃ፣ ምቹ፣ በአንድ ጊዜ በርካታ የሠው ቁጥር ማጓጓዝ የሚችሉ፣ ዘመናዊና ተደራሽ፣ አስተማማኝ ናቸው ሲል ጠቁሟል።
ለአውቶቡስ ብቻ በተፈቀደ መስመር ስለሚጓዙ ፈጣን አገልግሎት የሚሰጡ እንዲሁም ለነዳጅ ይወጣ የነበረውን ወጪ የሚቀንሱ ናቸው ብሏል።
ወደ አገልግሎት የገቡት እነዚህ 100 የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች በዛሬው እለት በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ለነዋሪዎቻችን ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጡ ጠቁሟል።

👍2
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደውን የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ውጤት ይፋ አደረገ
**************************
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡
ባንኩ ይፋ ባደረገው መረጃ የጨረታው አሸናፊዎች የገዙት የውጭ ምንዛሬ በአማካኝ በአንድ የአሜሪካን ዶላር 131.7095 ብር መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በውጭ ምንዛሬ ጨረታው በአጠቃላይ 12 ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ማግኘታቸውም ተገልጿል፡፡
የሚቀጥለው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሁለት ሳምንት ውስጥ የሚካሄድ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡
የውጭ ምንዛሪ ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት ከጨረታው ዕለት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ይፋ እንደሚደረግም ተጠቅሷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንት የሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ የውጭ ምንዛሬ ገበያን ለማረጋጋትና ሪፎርሙ ከተጀመረ ወዲህ መሻሻል እያሳየ የመጣውን የውጭ ክፍያ ሚዛን በይበልጥ ለማጠናከር እንደሚረዳ ታምኖበታል፡፡
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮’𝘀 𝗖𝗲𝗻𝘁𝗿𝗮𝗹 𝗕𝗮𝗻𝗸 𝗖𝗼𝗻𝗰𝗹𝘂𝗱𝗲𝘀 𝗙𝗶𝗿𝘀𝘁 𝗕𝗶-𝗪𝗲𝗲𝗸𝗹𝘆 𝗙𝗫 𝗔𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗮𝘁 𝗘𝗧𝗕 𝟭𝟯𝟭.𝟳𝟭
The National Bank of Ethiopia (NBE) has successfully conducted its first bi-weekly foreign exchange auction, with 12 banks securing forex at a weighted average rate of ETB131.71 per USD. This auction is part of NBE’s strategy to boost forex liquidity following recent economic reforms. The next auction is scheduled in two weeks.

Forwarded from Yared Habtom
[ማርሽ ቀያሪው ]
~ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (coop)
* በአንድ ወር 25.3 ቢሊዮን ብር ሰብስቧል
* አጠቃላይ ሀብት /Total Asset/ ብር 189.4 ቢሊዮን ደርሷል
* ተቀማጭ /deposits/ ባለፉት 9 ወራት ከተሰበሰበው ብር 52.3 ቢሊዮን ጋር ብር 169.45 ቢሊዮን
* 14.5 ሚሊዮን የደንበኞች ብዛት /customer base / አሉት፣
* የ745 ቅርንጫፎች / branchs / ባለቤት፣
የ15,000 ዜጎች አሰሪ የሆነ ግዙፍ ባንክ ለመሆን ችሏል።
* 20 ቢሊዮን በምቹ አበድረናል
[ የኦሮሚያ ጎብረት ሥራ ባንክ (coop)
የ 20 ዓመታት ጉዞ ] የአካታች ፋይናንስ አንጸባራቂ ምሳሌ ለመሆን ችሏል
#Ethiopia | የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የ20ኛ ዓመት የምስረታ ከብረ በዓል፤ የባንኩ ደንበኞች፣ ባለድርሻ አካላት፣ የመንግስት የሥራ ኅላፊዎችና ሌሎች ተጋባዠ እንግዶች በተገኙበት በሸራተን አዲስ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የብሔራዊ ባንክ ገዢ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በሀገራችን ፈጣን እድገት ካስመዘገቡ፣ ብዙ ፈጠራዎችን ካስተዋወቁና ማህበረሰብ ተኮር ከሆኑ ባንኮች አንዱ መሆኑን ጠቅሰው፤ በስትራቴጂክ አወቃቀሩና በትራንስፎርሜሽን እሳቤዎች የ21ኛው ክፍለ ዘመን የባንክ አሠራር አርዓያ ለመሆን መቻሉን በንግግራቸው ገልጸዋል።
በሞባይል ዋሌቱ በኮፔይ ኢ-ብር በደረሳቸው 17 ሚሊዮን ደንበኞቹ በተከናወኑ ግብይቶች ብር 3 ትሪሊዮን በሚደርስ ግብይቱ የሞባይል ገንዘብ ግብይት የአፈጻጸም ደረጃው ከሀገሪቱ መሪ የሞባይል ዋሌቶች አንዱ በመሆንና በሚሰጠው ከማስያዢያ ነጻ ‘ምቹ’ ዲጂታል ብድር ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግዶችን በማጎልበት፤ የፋይናንስ ተደራሽነትን ምንነት በመለወጥ የአካታች ፋይናንስ አንጸባራቂ ምሳሌ ለመሆን ችሏል ብለዋል።
የብሔራዊ ባንኩ ገዢ አክለውም የባንኩ እሴቶች ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ራዕይ ጋር አብረው የሚሄዱ ስለመሆናቸው አድናቆትን በመቸር ባንኩን ‘የለውጥ ቀንድ’ በማለት አሞካሽተዋል።
የአሠራር አድማሱን በማስፋት አካታችነትን ተግባራዊ ያደረገው የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ‘ማህበረሰብን በማብቃት የኑሮ ደረጃውን የመቀየር ዓላማን አንግቦ፤ በላቀ የዲጂታል ፈጠራ የታገዘ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዕውን በማድረግ ላይ መሆኑን በንግግራቸው ያስታወቁት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደርቤ አስፋው፤ ቴክኖሎጂ ላይ ኢንቨስት በማድረግ የማህበረሰብ ችግር ፈቺና አኗኗርን አቅላይ ዲጂታል አገልግሎቶችን ተግባራዊ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
ባንኩ ራዕይና ተስፋን ለሰነቁ ሥራ ፈጣሪዎች በ’ምቹ’ ብድር ያለማስያዣ የሰጠው ብር 20 ቢሊየን፣ በፋርም ፓስ የተከናወኑት ከ440 ሚሊዮን ብር በላይ መጠን ያላቸው ግብይቶች፣ ለገንዘብ ቁጠባና ብድር የ/ኅ/ሥ ማህበራትና ዩኒየኖች ዲጂታል አሠራርን ያስተዋወቀው SACCO–Link ትግበራ፣ በዘመናዊው ATM በአጭር ጊዜ ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ ገቢ መደረግ፣ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከሉ በባንኩና ከሌሎች አጋሮች ጋር በጥምረት በርካታ አገልግሎቶች በመበልጸግ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆን፣ የስማርት ቅርንጫፎች ሥራ ላይ መዋል፣ ከአካባቢ ተፈጥሮ ጋር የተዋደዱት በታዳሽ ኃይል የሚሠሩ ኢኮ ቅርንጫፎች መስፋፋት፣ ፈጣንና በአነስተኛ ክፍያ አገልግሎት የሚሰጡ እንደ ፋስት ፔይና ለሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው በብሎክ ቼን ቴክኖሎጂ የታገዘው ኮፕ ሬሚት ተግባራዊ መሆን፤ ባንኩ በዲጂታሉ መስክ ያሳየውን እመርታ የሚያረጋግጥ መሆኑ ታውቋል።
በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ አጠቃላይ ሀብቱ ብር 189.4 ቢሊዮን የሆነ፣ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑ ባለፉት 9 ወራት ከተሰበሰበው ብር 52.3 ቢሊዮን ጋር ብር 169.45 ቢሊዮን የደረሰ፣ 14.5 ሚሊዮን ደንበኞች ያሉት፣ የ745 ቅርንጫፎች ባለቤት፣ የ15,000 ዜጎች አሰሪ የሆነ ግዙፍ ባንክ ለመሆን ችሏል።
ባንኩ ‘የፕሮጀክት 20 ለ 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል’ በሚል መጠሪያ በተለያዩ ማህበራዊ ጠቀሜታ ባላቸው ክንዋኔዎች ለአንድ ወር ሲያከብር መቆየቱ ይታወቃል።
THE BANK COMMITTEED TO BREAKTHROUGH !
ኦቦ ኃይሌ በክብር እና በጀግንነት ይታወሳሉ
Obbo Haile Gebre Lube
The Legendary founding father of Coopbank

List Money Transfer Agencies.pdf
273.6 KB
List of Authorized Money Transfer Agencies
Ethiopia's Central Bank, National Bank of Ethiopia has released a list of authorized international money transfer agents.
It warns the public against unlicensed money transfer agents.

" የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት በየአቅራቢያው ማግኘት ይቻለል " - የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን
ከመጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት በየአቅራቢያው በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ እንዲሰጥ መፈቀዱን የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳውቋል።
ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ መንጃ ፈቃድ ለማሳደስ በመንጃ ፈቃዱ ላይ ወደ ተገለጸው እና ፋይሉ ወዳለበት ክፍለ ከተማ (የመታወቂያ አድራሻ) የሚገኝ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ቢሮ መሄድ ግድ ይል ነበር።
ከነገ በኃላ ግን በየትኛውም አቅራቢያ በሚገኝ ቦታ በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ መንጃ ፈቃድ ማሳደስ ይቻላል ተብሏል።
ተገልጋዮች በሚቀርባቸው ቅርንጫፍ ፋይላቸው ያለበት ቅርንጫፍ ሳይጠየቅ የጤና ምርመራ ሰርተፍኬትን በመያዝ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት እንዲያገኙ መወሰኑን ባለስልጣን መ/ቤቱ አሳውቋል።

👍1
Deposit Mobilization Trends of CBs.pdf
4.8 MB
Deposit mobilization trends of commercial banks
👉 Deposit mobilization in Derge regime (1973/74 - 1990/91)
👉 Deposit mobilization in the post economic policy reform period (1992/93 - 2012/13)
©️Ethiopian Bankers Association

"Just send a photo" is no longer a valid verification strategy.
With tools like Chatgpt , anyone can generate:
📸 A perfectly bruised face
🧾 A crumpled, authentic-looking receipt from a local store
🚗 A believable car crash scene — complete with broken glass and license plates
And they can do it in under 60 seconds!!
( see the photos i generated from my phone of a car crash and a battered face ) This is not science fiction. This is now.!!!

Pattern Finance and Investment - ፋይናንስ
"Just send a photo" is no longer a valid verification strategy. With tools like Chatgpt , anyone can generate: 📸 A perfectly bruised face 🧾 A crumpled, authentic-looking receipt from a local store 🚗 A believable car crash scene — complete with broken…
Industries like insurance, finance, banking and even legal are now exposed to a new kind of fraud: hyper-realistic AI-generated evidence.— this changes everything.
Because if fake “proof” looks more real than reality, then how do you verify a claim, an identity, or an incident?
Here’s where we go from here:
🔍 Move from static documents to contextual verification — GPS, timestamp, and behavioral patterns.
🧠 Use AI to detect AI — deepfake and synthetic media detection is now a core part of fraud strategy.
🔐 Add multi-factor checks — biometrics, device metadata, and source tracking (blockchain, anyone?).
⚖️ Redesign your claims and KYC workflows — especially in sectors where digital evidence is the backbone.
This is the call to action for innovation leads, strategists, and risk professionals:
🛠 Fraud is evolving. Are your systems evolving too?

𝗖𝗕𝗘 𝗥𝗲𝗽𝗼𝗿𝘁𝘀 𝟱𝟬.𝟰% 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 𝗮𝘀 𝗔𝘀𝘀𝗲𝘁𝘀 𝗦𝘂𝗿𝗽𝗮𝘀𝘀 𝗘𝗧𝗕 𝟮 𝗧𝗿𝗶𝗹𝗹𝗶𝗼𝗻
The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) has significantly strengthened its position as the country's leading financial institution, with its total assets growing to ETB 2.073 trillion by February 2025. This represents a commanding 50.4% market share, up from 43.7% at the start of the fiscal year, according to President Abe Sano's presentation to parliament.
The state-owned bank showed robust growth across all key metrics, with deposits reaching ETB 1.541 trillion (49.3% market share) and its loan portfolio expanding to ETB 1.393 trillion (51.7% share). Digital transactions maintained strong performance at 50.3% market penetration, while the bank's capital base grew to 34.9% of the sector total.
The president attributed this performance to Ethiopia's ongoing economic reforms, positioning CBE as both a beneficiary and driver of the country's financial sector transformation.

Tariffs on African countries (highest to lowest)
#Lesotho 50%
#Madagascar 47%
#Mauritius 40%
#Botswana 37%
#SouthAfrica 30%
#cotedivoire 21%
#Namibia 21%
#Nigeria 14%
#Ghana 10%
#Kenya 10%
#Ethiopia 10%
#Lesotho 50%
#Madagascar 47%
#Mauritius 40%
#Botswana 37%
#SouthAfrica 30%
#cotedivoire 21%
#Namibia 21%
#Nigeria 14%
#Ghana 10%
#Kenya 10%
#Ethiopia 10%