Forwarded from 𝗛𝗮𝗿𝘂𝗻 𝗤𝘂𝗼𝘁𝗲𝘀 & 𝗰𝗿𝘆𝗽𝘁𝗼 (𝙷𝚊𝚛𝚞𝚗²⁴/⁷)
ምንም ጠንካራ ብትሆን....
ለሆኑ ሰዎችማ ጊዜ... ምክንያቶችህ ሁሉ ዋጋ ያጣሉ!...አልፎም የራስህን የኑሮ ህግጋቶች ትሰብራለህ፣ ታላ'ላለህ፣ ትንዳለህ!
["እንዴት ለሰው ብለህ?" ምናምን ለሚሉ ሰዎች- ከሕይወት ሊማሩት የሚገባ የቀራቸው ነገር እንዳለ ልንነግራቸው እንገደዳለን! ]
.
.
.
ግን አያውቁልህም!
🥀🤎

Forwarded from Sanova luxe
Someone said social media has made men obsessed with women they'll never meet and made women crave lifestyles they've never lived and can't afford .everyone is chasing fantasies instead of building reality...እና ምን ልላቹ ነው ያራዳ ልጆች(endi sel durye yehonku yemslegnal😂😂)
We are so busy trying to impress ppl on the screen that we forget about our real lives😐 ...We forget that the only life that truly matters is the one we live when the phone is turned off aydel ende?
You are not in a race with anyone else but YOU!!! You don't have to follow their timing and you don't have to live like them beka endeeee!This is your life!!! There is no competition...ትግል ከራስ ጋር ነው እንጂ ከሌላ ሰው ጋር አይደለም ያለው ማን ነበር? just focus on being better than you were yesterday every mf time!!! እናላቹ Stop letting strangers on the internet make you feel bad about your own journey.Focus on yourself, take your time and live your life your own way😉 Build a real life so good and simple that you don't need to look at a phone to be happy ለማለት nw😁

❤3
🎶🎤 አልነጋም ያለችው ያች ለሊት ስትነጋምም... አልድን ያለው ቁስሌም አይገለኝ... አ... አልዋጥልህ ያለኝም የዚች አለም ጠብታም.. ያልፋልም አንድቀን... alright..ኤይ...
ያንዱ ሰውምም ትርፋእ ነው ያንዱ ሰው ምኞት... ያንዱ ሰው መመርገጥ ነው ላንዱ ሰው ምሾት...
አይሻለንምም ዎይ አንድለይ ብንበላም?... ከምንጠቋቆምስ ብንጠቃቀማ... እኔኳን ብጠይቀኝ ቀስ ብዬምም እሄዳለው መድረሴምም አይቀርም በዚቻለም እስካለኧው

Your mornings deserve better.
After months of building, testing, refining, and countless improvements...
NexAlarm is now officially LIVE on Google Play.
But NexAlarm was never meant to be just another alarm clock.
It's designed to help you wake up with intention.
Complete interactive wake-up missions that actually get you out of bed.
Start every morning with inspiring quotes that set the tone for your day.
Keep your life goals in front of you—not buried somewhere you'll never look.
Need to make an urgent call? Use the built-in Emergency Call feature instantly without completing a wake-up mission.
⚡ Fast. Reliable. Modern.
NexAlarm was designed around one simple belief:
A better morning creates a better day.
This is only the beginning.
More powerful features are already on the way, and we're excited to build the future of smart mornings together.
Thank you to everyone who believed in this journey.
👇 Download NexAlarm today.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm

🔥3❤1
NexAlarm is now LIVE on Google Play!
Wake up with purpose—not just with an alarm.
Interactive wake-up missions
Daily motivational quotes
Keep your life goals in focus every morning
instant Emergency Call when you need it most
NexAlarm isn't just another alarm app.
It's your smarter morning companion.
Download now and experience a better way to start your day.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm
❤️If you believe in what we're building, please support us by sharing this post with your friends and community.
Your support means more than you know. 🙏

🔥8❤1
Panda DevArch
NexAlarm is now LIVE on Google Play! Wake up with purpose—not just with an alarm. Interactive wake-up missions Daily motivational quotes Keep your life goals in focus every morning instant Emergency Call when you need it most NexAlarm isn't just another…
❤️If you believe in what we're building, please support us by sharing this post with your friends and community.
"Action is the foundational key to all success."
Shared via NexAlarm ⏰
Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm

Google Play
NexAlarm: Wake Up, Stay Up - Apps on Google Play
Smart alarm clock designed to help you wake up on time, every time.
🔥2
ትንሽ ጊዜ እስቲ ሀብትን እንማው😁... ሀብት ማነው ማለቴ ምንድነው? ከሚለው ተነስቼ የተለያዩ ጥያቄዎችን እየጠነኩኝ ራሴ እመልሳለው😉... (ይሄን እማደርገው ይሄ ውስብስብ ነገር እንዴት እንደሚገኝ ከገባኝ ብዬ ነው) እና በመጨረሻም ሀብት እንዴት እንደሚገኝ አንድ ውሳኔ ለይ ለመድረስ ነው እቅዴ! ከተሳካ...
ገና ራስ ሳይችሉ ስለ ሀብት ማውራት ትልቅ ዝላይ ነዋ (እንኳን😁)

🤣3
ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑)
ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው...
ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት ምርጡ ሀብት ነው...
እና አንተ ሀብታም ምትባለው መቼ ነው? ትንሹ ሀብታም ነህ ለመባል ከእዳ ነፃ ሆነህ ከ10M ብር(መኖሪያና መጓጓዣ ተደምሮ) በላይ ሲኖርህ እና ከዛም ጋር ወጪህን ሸፍኖ ለተቀማጭ እሚተርፍ ቋሚ ገቢ ካለህ በቃ ሀብቻሞች ተርታ ገብተሀል እንዳትፈራ👍
ስለዚ ስናጠቃልለው... ትንሹ ሀብታምነት = ንብረቶችህ - እዳህ > 10M ብር
ታዲያ አሁን ካለሁበት እንዴት ነው ወደዛ ልደርስ ምችለው?(ፀልይ🙏)
ይቀጥላል...

👍2
Forwarded from Ibro markets (Ibro official)
ደገፍ አርጋችሁ 300 subscribe አስገቡኝ giveaway ይኖረናል🙌
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (Tamme Jr)
ለእህታችን ቻሌንጅ!
10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑) ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው... ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት…
ሀብት እያማነው እንደሆነ ሳይሰማ የቀረ አይመስለኝም😭... ወሬ ያቀበለ ሰው ራሱን ያጋልጥ!
በሀያ ምናምኖቹ ውስጥ መጥቶ ለዚ ሀሜቴ ዋጋዬን እንደሚሰጠኝ እየዛተ ነው... ከዛ እድሜ ልክህን አልተውህም ነው ሚለው...
ወይ ጉድ አሁን ከሀብት ጋር እንዴት ነው ህይወት ሚገፋልኝ

😁3
ከሀብት ጋር በተያያዘ ሁለት ትልልቅ ጓደኞቼን በዚ ቻናል ለይ ልጋብዝ ነው ኢንተርቪው አደርጋቸዋለው... ጥሩ ትምህርት እንደሚኖረን ተስፋ አደርጋለው😉
ማን ቀድሞ ይቅረብ?
ማን ቀድሞ ይቅረብ?
Anonymous Poll
25%
ናፖሊዮንሂል (ከ20 አመት በላይ በጣም ብዙ ስኬታማ ሰዎችን በቅርበት በማጥናት ብዙ ሚስጥሮችን ያጠና ጓደኛዬ ነው👨)
100%
አርካድ (የሀብት ሚስጥራትን ከተረዳ በኋላ በ13 አመት ጊዜ ውስጥ በባቢሎን ቁ1 ሀብታም መሆን የቻለው ምርጡ ጓደኛዬ ነው🧔)