🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
2.35K subscribers
807 photos
113 videos
21 files
344 links
🇵🇸
I DREAM OF A DAY TO SEE A FREE PALESTINE
˚˚˚
ፍልስጢናውያኖች ስለ ሙስሊሙ ሁሉ ኡማ ክብር ታሪክ ንብረት እና ማንነት ሲሉ ነፍሳቸውን እየገበሩ ያሉ ጀግናና ፅኑ ህዝቦች ናቸው።ጉዳያቸው ጉዳያችን ህመማቸው ህመማችን ሊሆን እያንዳንዳችን ስለ ፍልስጢን ያገባናል ይመለከታል!እነሱ ከኛ እኛም ከነሱ ነን🤎!
˚˚˚

ስለ ፍልስጢን ብቻ😉!
Download Telegram
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ﴿واتل ما أوحي إليك من كتاب ربك﴾ { ከጌታህም መጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ } #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
ÂŤ‎ከእኛ አንዳችን በዓለም ላይ ያሉ መፅሐፍቶችን ቢያነብ ቁርኣንን በመቅራት ላይ የተቀመጠውን
ምንዳ አያገኝም። ቁርኣንን አንድ ጊዜ በማኽተም
ከሶስት ሚሊየን በላይ አጅር ያገኛል።#ይህ ከባድ የሆነ ምንዳ ነው።በዚህ ማንም ችላ አይልም መልካምን የተነፈገ ሰው ቢሆን እንጂ!።»
(ሸይኽ አብድልከሪም አልኹደይሪ)

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ÂŤ‎ከእኛ አንዳችን በዓለም ላይ ያሉ መፅሐፍቶችን ቢያነብ ቁርኣንን በመቅራት ላይ የተቀመጠውን ምንዳ አያገኝም። ቁርኣንን አንድ ጊዜ በማኽተም ከሶስት ሚሊየን በላይ አጅር ያገኛል።#ይህ ከባድ የሆነ ምንዳ ነው።በዚህ ማንም ችላ አይልም መልካምን የተነፈገ ሰው ቢሆን እንጂ!።» (ሸይኽ አብድልከሪም አልኹደይሪ) #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
ነፍስህን
ከቁርአን ባለማራቅ ውስጥ ታገስ........የትኛዋ አንቀፅ የሀያትህን ዝብርቅር ገፆች አንድምታስተካክል አታውቅም


#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ነፍስህን ከቁርአን ባለማራቅ ውስጥ ታገስ........የትኛዋ አንቀፅ የሀያትህን ዝብርቅር ገፆች አንድምታስተካክል አታውቅም #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
ወደ ቁርአን አዘውትሮ ከማየት የበለጠ አቅልንና ሩህን የሚገነባ አካልን የሚጠብቅ እድለኝነትንም በውስጥ የያዘ ነገር አላየሁም
(ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ)

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🗓
:
﴾ በንጋቱም (በብርሃን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)፡፡﴿
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ﴾ በንጋቱም (በብርሃን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)፡፡﴿ #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
እናንተ ወጣቶች ሆይ! ዛሬ በዙርያችሁ ወዳጆች ቢበዙ እንኳ ብቻችሁን ምትተዉበት ቀን መምጣቱ አይቀርምና ቁርአንን አጥብቃቹ ያዙ
ወጣቶች ሆይ! ቁርአንን መወዳጀት የመሰለ ታላቅ ነገር የለም እሱ ጓደኛችሁ ሆኗችሁ ይቆያል
ከዛም ሸፈአችሁ ይሆናል
ለናንተ ጥብቅናም ይቆማል
ያ ወጣትነታችሁን በምን እንዳሳለፋችሁት ምትጠየቁበት የምርመራ ሰአት ስትመጣ ምላሻችሁ «ጌታዬ ሆይ ወጣትነቴንማ በቁርአን አሳለፍኩ» እንዲሆን አፈልጉም?

Copy
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : እናንተ ወጣቶች ሆይ! ዛሬ በዙርያችሁ ወዳጆች ቢበዙ እንኳ ብቻችሁን ምትተዉበት ቀን መምጣቱ አይቀርምና ቁርአንን አጥብቃቹ ያዙ ወጣቶች ሆይ! ቁርአንን መወዳጀት የመሰለ ታላቅ ነገር የለም እሱ ጓደኛችሁ ሆኗችሁ ይቆያል ከዛም ሸፈአችሁ ይሆናል ለናንተ ጥብቅናም ይቆማል ያ ወጣትነታችሁን በምን እንዳሳለፋችሁት ምትጠየቁበት የምርመራ ሰአት ስትመጣ ምላሻችሁ «ጌታዬ ሆይ ወጣትነቴንማ በቁርአን አሳለፍኩ»…
🗓
:
ታላቁ ሶሀባ አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ አሉ፦ «ልክ ቂያማ ሲቃረብ የሆነች ሌሊት ላይ ቁርአን ወደሰማይ ይነሳል ፡ ያኔ ምድር ላይም ሆነ በሰዎች አይምሮ ላይ አንዲት የቁርአን አንቀፅ ሳትቀር ይነሳል።»
ታድያ ይህ ጉዳይ ከእለታት አንድ ቀን እውን ከመሆኑ በፊት ፊታችንን ችላ ወዳልነው ቁርአን አናዞርም?

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ታላቁ ሶሀባ አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ አሉ፦ «ልክ ቂያማ ሲቃረብ የሆነች ሌሊት ላይ ቁርአን ወደሰማይ ይነሳል ፡ ያኔ ምድር ላይም ሆነ በሰዎች አይምሮ ላይ አንዲት የቁርአን አንቀፅ ሳትቀር ይነሳል።» ታድያ ይህ ጉዳይ ከእለታት አንድ ቀን እውን ከመሆኑ በፊት ፊታችንን ችላ ወዳልነው ቁርአን አናዞርም? #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
۝۞
﴿إنما يؤمن بآياتنا الذين إذا ذكروا بها خروا سجدا وسبحوا بحمد ربهم وهم لا يستكبرون﴾

{በአንቀጾቻችን የሚያምኑት እነዚያ በእርሷ በተገሰጹ ጊዜ ሰጋጆች ሆነው የሚወድቁትና እነርሱም የማይኮሩ ሆነው በጌታቸው ምስጋና (ተጎናጽፈው) የሚያወድሱት ብቻ ናቸው፡፡}



#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ﴿إنما يؤمن بآياتنا الذين إذا ذكروا بها خروا سجدا وسبحوا بحمد ربهم وهم لا يستكبرون﴾ {በአንቀጾቻችን የሚያምኑት እነዚያ በእርሷ በተገሰጹ ጊዜ ሰጋጆች ሆነው የሚወድቁትና እነርሱም የማይኮሩ ሆነው በጌታቸው ምስጋና (ተጎናጽፈው) የሚያወድሱት ብቻ ናቸው፡፡} #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
۝۞
ዛሬ ላይ ከስልኮቻችን ጋር ያለንን ቅርበት እና ቁርኝት ታውቁታላችሃ? ሰሀቦች ከቁርአኖቻቸው ጋር የነበራቸው ቅርበት እና ቁርኝት ልክ እንደዛ ነበር!

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ﴿إنما يؤمن بآياتنا الذين إذا ذكروا بها خروا سجدا وسبحوا بحمد ربهم وهم لا يستكبرون﴾ {በአንቀጾቻችን የሚያምኑት እነዚያ በእርሷ በተገሰጹ ጊዜ ሰጋጆች ሆነው የሚወድቁትና እነርሱም የማይኮሩ ሆነው በጌታቸው ምስጋና (ተጎናጽፈው) የሚያወድሱት ብቻ ናቸው፡፡} #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
۝۞

﴿وَقالَ الرَّسولُ يا رَبِّ إِنَّ قَومِي اتَّخَذوا هذَا القُرآنَ مَهجورًا﴾ الفرقان ٣٠

«መልእክተኛውም “ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን  ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት” አለ።»

⚡️ቁርአንን ከማንበብ
⚡️በውስጡ ያሉትን ትእዛዛቶች ከመፈፀም
⚡️በመሰረታዊ እና ቁርጫፍ የሆኑ ጉዳዮቻችን በሱ ከመዳኘት
⚡️እሱን በሚያነቡት ሰአት ከማስተንተን መልእክቱንም ለመረዳት ከመሞከር
⚡️በእሱ ፈውስ ከመፈለግና  ከመታከም መራቅን
ሁሉ ቁርአንን ከመተው ይቆጠራል

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ﴿وَقالَ الرَّسولُ يا رَبِّ إِنَّ قَومِي اتَّخَذوا هذَا القُرآنَ مَهجورًا﴾ الفرقان ŮŁŮ  «መልእክተኛውም “ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን  ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት” አለ።» ⚡️ቁርአንን ከማንበብ ⚡️በውስጡ ያሉትን ትእዛዛቶች ከመፈፀም ⚡️በመሰረታዊ እና ቁርጫፍ የሆኑ ጉዳዮቻችን በሱ ከመዳኘት ⚡️እሱን በሚያነቡት ሰአት ከማስተንተን…
🗓
:
۝۞

አላህ ልቦችን አያፀናም ‍፤
አላህ ልቦችን ከድርቀት አያፀዳም ፤
አላህ ልቦችን ወደ ኢማን አይመልስም ፤
ቁርአንን አዘውትሮ በመቅራት ቢሆን እንጂ
!

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ቁርአን የሩህ ቀዬ ናት እሷን የራቀ ሁሉ እንግድነት ይሰማዋል፤ #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
۝۞

ጌታችን ሆይ ቁርአንን ከድካሞቻችን ሁሉ ማረፊያ አድርግልን፤
ጌታችን ሆይ ቁርአን
ከህመሞቻችን መፈወሻ፣
ከስጋቶቻችን መሸሸጊያ ይሁን፣
አሚን ብዙ አሚን🤍

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ጌታችን ሆይ ቁርአንን ከድካሞቻችን ሁሉ ማረፊያ አድርግልን፤ ጌታችን ሆይ ቁርአን ከህመሞቻችን መፈወሻ፣ ከስጋቶቻችን መሸሸጊያ ይሁን፣ አሚን ብዙ አሚን🤍 #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history🌤
🗓
:
۝۞

(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سوع؊ فاءع 29]

"እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም  በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡"

🔍አንድ ገፅ ብቻ በመቅራት ውስጥ #5ሺ አካባቢ አጅር አለ
🔍አንድ ጁዝ ብቻ በመቅራት ውስጥ #100ሺ አካባቢ አጅር አለ
🔍አንድ ግዚ በማኽተም ውስጥ ደግሞ #3ሚሊዮን አካባቢ አጅር አለ

ታድያ ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ አይደለምን?! 🤍
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history🌤
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ (إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ) [سوع؊ فاءع 29] "እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም  በግልጽም የሰጡ፣…
🗓
:
۝۞

ኢብኑ አባስ ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ይላል
"ቁረአን ያነበበን  እና ተግባር ላይ ያዋለን አማኝ በዱንያ ቆይታው ከጥመት በአኼራው ህይወት ደግሞ ከክስርት ሊታደገው አላህ ዋስትና ወስዷል"

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ኢብኑ አባስ ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ይላል "ቁረአን ያነበበን  እና ተግባር ላይ ያዋለን አማኝ በዱንያ ቆይታው ከጥመት በአኼራው ህይወት ደግሞ ከክስርት ሊታደገው አላህ ዋስትና ወስዷል" #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓
:
۝۞

ከቁርአን ጋር የምታደርገው መቀማመጥ
የችኮላ አይሁን!
ግማሽ/አንድ ገፅ አንብበህ ምትነሳበት አጭር ቆይታም አታድርገው!

ባይሆን ዘለግ ያለ ሰአት ስጠው ተመቻችተህ እና ተረጋግተህ ተቀመጥ ከዛም ልክ አናቅፆቹንም ማንበብ ስትጀምር ዱንያን እርሳት



#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ከቁርአን ጋር የምታደርገው መቀማመጥ የችኮላ አይሁን! ግማሽ/አንድ ገፅ አንብበህ ምትነሳበት አጭር ቆይታም አታድርገው! ባይሆን ዘለግ ያለ ሰአት ስጠው ተመቻችተህ እና ተረጋግተህ ተቀመጥ ከዛም ልክ አናቅፆቹንም ማንበብ ስትጀምር ዱንያን እርሳት #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓
:
۝۞

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም። #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓

:
۝۞

ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:–
"ከቀልብም ሆነ ከአካል ምንም አይነት በሽታ የለም በቁርኣን ውስጥ ወደ መድሃኒቱና ወደ ሰበቡ
የማመላከቻ መንገድ ያለ ቢሆን እንጂ!።"

  #افتح_مصحفك☺️
@palestine_history