🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
2.34K subscribers
807 photos
113 videos
21 files
344 links
🇵🇸
I DREAM OF A DAY TO SEE A FREE PALESTINE
˚˚˚
ፍልስጢናውያኖች ስለ ሙስሊሙ ሁሉ ኡማ ክብር ታሪክ ንብረት እና ማንነት ሲሉ ነፍሳቸውን እየገበሩ ያሉ ጀግናና ፅኑ ህዝቦች ናቸው።ጉዳያቸው ጉዳያችን ህመማቸው ህመማችን ሊሆን እያንዳንዳችን ስለ ፍልስጢን ያገባናል ይመለከታል!እነሱ ከኛ እኛም ከነሱ ነን🤎!
˚˚˚

ስለ ፍልስጢን ብቻ😉!
Download Telegram
-
" اللهم عليك باليهود ومن تواطأ مع اليهود ومن نسّق مع اليهود .. 🤲"!

@palestine_history
ያኔ እውነተኛ ወንድማማችነት ከኢማን ጋር ልባችን ላይ ጎጆውን ቀልሶ አካላችን ላይ አብቦ ጀግና በነበርንበት ወቅት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1973 በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው የእስ#ራ#ኤል ወታደሮች በግብፅ ሙጃሂዶች ተማርከው የኢስላምን የበላይነት በኢማናቸው ቀጥሎም በተግባራቸው አረጋግጠው ነበር።

ዛሬ ግን ያ ጠነካራው ማንነታችን ላሽቆ ኃያልነታችን በወንጀላችን ብዛት ተነጥቆ እዚህም እዚያም በጠላቶቻችን የሴራ ቀለበት ውስጥ ወድቀን እኛው ራሳችንን የሙስሊሞች ማጥፊያ ፈንጂ አድርገው አጥምደውናል።

👤Mahi Mahisho

@palestine_history
ሳምንታዊው በ«ፍልስጢን ማንነቶች» ላይ ሀናዲን ብናነሳስ

አብዛኞቻችሁ ታውቋት ይሆን?
👇👇
@Flstiiinbot
🇵🇸 ‏ፍልስጢን ‏🇵🇸
🗓 : ۝۞ ከቁርአን ጋር የምታደርገው መቀማመጥ የችኮላ አይሁን! ግማሽ/አንድ ገፅ አንብበህ ምትነሳበት አጭር ቆይታም አታድርገው! ባይሆን ዘለግ ያለ ሰአት ስጠው ተመቻችተህ እና ተረጋግተህ ተቀመጥ ከዛም ልክ አናቅፆቹንም ማንበብ ስትጀምር ዱንያን እርሳት #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓
:
۝۞

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።

#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
የፈረንጆቹ ኦክቶበር ከገባ ፍልስጢን ከእሱ ጋር አስራዘጠኝ ሸሂዶችን ሸኝታለች!


📮https://t.me/palestine_history
ይህ ቤተሰብ በሃይፋ ፍልስጢን አቅራቢያ የራሱ የሆነ እርሻ ነበረው። በቀዬው ታፍሮና ተከብሮ የእለት ጉርሱን ሳያጣ የሚኖር ቤተሰብም ነበር። እ.ኤ.አ. በ1948 የአይሁድ ሚሊሻዎች የፍልስጤም ሰላማዊ ዜጎችን ከመሬታቸው ለማባረር ሲሉ ጥቃት ሲሰነዝሩ ቤተሰቡ ሁሉንም ነገር ትቶ በጋዛ አቅራቢያ በሚገኝ ካምፕ ውስጥ ስደተኛ ሆኑ። ይህ ምስልም የተነሳው ያኔ ነው። ልብ ይሰብራል። በካሜራ ያልተቀረፀ፣ በድርሳን ያልተከተበ ስንትና ስንት በደል በፍልስጢን ምድር እያለፈ እንደሆነ ከጀሊል በቀር ማንም አያውቅም። እኛማ አሁን አሁን ለተበዳዮች ልናዝንላቸው ቀርቶ ከንፈር መምጠጥም እየተሳነን ነው። በእርግጥ ሩቅ አይሆንም በዳይ የሚዋረድበት ጊዜ። ስደተኛው ፍትሕ ወደ ናፈቁት ይመጣል።
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
በውሸቱ ተውራት ከተጋደሉን በእውነቱ ቁርአን እንጋደላቸዋለን፤
በተልሙድ ከተጋደሉን በሰሂህ ቡኻሪና ሙስሊም እንጋደላቸዋለን ፤
በባጢላቸው ከተጋደሉን በሀቃችን እንጋደላቸዋለን፤

👤ዶክተር ዩሱፍ አልቀርዳዊይ ረሂመሁላህ

📮https://t.me/palestine_history
እምላቹ specially ፌስቡክ ግድም ስለምንፅፋቸው ነገሮች ቆም ብለን ብናስብ! 

ለምን ዲየግ ጥያቄ ነው

በዋናነት ምንለቃቸው ነገሮች friendኦቻችን እና followersኦቻቸን unconscious mind ላይ ምን ያስቀምጥ ይሆን የሚል ሀላፊነት ተሰምቶን!

maturityያችን ከፍ ሲል ደግሞ አዝነን!
አንስተን አጀንዳ እና ቻለንጅ የምናደርጋቸውን ታፊህ ጉዳዮች እነሱ ሲያነቡ ሲኮምቱ ሀሽታግ ሲያደርጉ ሲቀላቀሉ ለሚገሉት ሰአት እንኳ ራርተን(መቼስ ያስገደዳቸው የለ ምን አገባኝ አንል)
:
:
እምላቹ ልጥፎቻችንን እንታዘብ መጥፎ አይደለም ወይ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገርም አለው ወይ ማለት ይልመድብን እስቲ! እንዴዴ ፍልስጢንን ነፃ ዕናወጣለን ብለን የምንመኝ ህዝቦች ነና? ታድያ ቀን በቀን እራሳችንን በዙርያችን ያሉ ሰዎችንም ቢዚ እያደረግን ያለነው በምንድነው?
💜
🇵🇸🗞

ከፈረንጆቹ 1967 ጀምሮ የወራሪው ኢስራሄል መንግስት 17000 ሴት ፍልስጢናውያንን ለእስር ዳርጓል ‼️
˚˚˚•˚˚🇵🇸

#ፍልስጢን
የአንቢያኦች አባት የሆኑት ኢብራሂል ማረፊያ ኸሊል ምትባለዋን ከተማ ይዛለች

#ፍልስጢን
የነቢዩላህ ሳሊህ መኖርያ ቤት የነበረችውን ረምላህ/ራሙላ ምትባል ከተማ ይዛለች

#ፍልስጢን
የያእቆብ የተጓዙባት ጡል ከረም ምትባል ከተማ ይዛለች


#ፍልስጢን
የነቢዩላህ ሙሳ መቃም የነበረችው አሪሀ ከተማን ይዛለች

#ፍልስጢን
የነቢዩላህ ኢሳ የተወለዱባት በይትለህም ከተማን ይዛለች

#ፍልስጢን
ኢሳ ይኖሩበት የነበረችው የ ናሲራ ከተማን ይዛለች

#ፍልስጢን
ነብያቶች ሁሉ የተሰበሰቡበት እና ረሱሉና ኢማም ሆነው ያሰገዱባት ቁድስ አለችባት

📮https://t.me/palestine_history
🇵🇸🗞
ትናንት ለሊቱን የወራሪው እስራኤል ወታደሮች ወደ ናብሌስ መንደር ድንገተኛ ከበባ አድርኮ ጥቃት ከፍቶ ነበር ከተቃዋሚዎችም ፍልስጢናውያን ጋር ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ አድርገዋል በዚህም ከፍልስጢን ወገን 4 ሰው ሸሂድ ሆኗል 22 ሰው ደግሞ ቆስሏል

📮https://t.me/palestine_history
#Quranic_Reflection

واقصد في مشيك ... واغضض من صوتك
« በአካሄድህም መካከለኛ ኹን ፤ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡» ٣١:١٩ 🥰

ታላቁ ሰው ሉቅማን ልጁን ከመከራቸው ምክሮች ሁሌም በህይወቴ ላይ ተግባራዊ ማድረግን ከምፈልጋቸው ምክሮች በዋነኝነት እነዚህን ሁለቱን ነው! ♡

" ወቅሲድ ፊ መሽዪክ "

በህይወት ጉዞ መንገድ ላይ በዝግታ መራመዱም በፍጥነት መራመዱም እንደማያዋጣ ያስታውሰኛል ፤ ለምንም ስራ ይሁን ሀሳብ ሰከን ያለ እርምጃ እንደሚያስፈልገው ፤ መካከለኛ የሆነው አረማመድ ፤ አንድ በአንድ መሰናክሎችን የሚያልፈው አረማመድ ፤ ኢስቲቃማ ያለው አረማመድ እንደሆነ ይታወሰኛል። 🤎

በሌላ በኩል ደግሞ 'قصد' ማለት ሌላኛው ፍቺው አላማ ማለት ከመሆኑ ጋር ጉዞዬ በአላማ የታጀበ ጉዞ ፤ ከፍ ያለው ግቡ ጋር ለመድረስ ከስር የሚጀምር ጉዞ ፤ ሁሌም አቅጣጫ አመላካቹን አል-ራህማን ፊት ለማስቀደም የሚጥር እና የረሱለላህን ሲራ እንደ ኮምፓስ የሚጠቀም ጉዞ እንደሆነ ያስረዳኛል። 🤎

" ወግዱድ ሚን ሰውቲክ "

በዚህ መካከለኛ እርምጃ ላይ ትልቁ አስኳል ድምፅን ዝቅ ማድረግ ነው ፤ ብዙ ሙፈሲሮች 'መካከለኛው ጉዞ ዝቅ ካለው ያልተንጫጫ ድምፅ ጋር ካልተጣመረ ዋጋ የለውም' ይላሉ።

ያልተንጫጫ ድምፅ ፤ የማይረብሽ አንደበት ፤ ድምፅን ዝቅ አድርጎ መስራት ፤ ጎልቶ መታየትን አለመውደድ(Attention Seeker አለመሆን) ፤ በምንሰራው እና በምንሰጠው ሀሳብ ላይ የሰዎችን Approval አለመጠበቅ ብሎም እጁጉኑ አለመውደድ ፤ ስራችን ብዙ ላይክ/ቪው ይኑረው ትንሽ ላይክ ተመሳሳይ የሆነ ስሜት መሰማት ፤ ትልቁ ነገር ሰዎች ዘንድ Shine ማድረግ ሳይሆን ጌታዬ ዘንድ Shine ማድረግ  እንደሆነ ያመላክተኛል። 😊

👤ናዲያ

📮https://t.me/palestine_history