🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
🗓 : ۞ ኢብኑ አባስ ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ይላል "ቁረአን ያነበበን እና ተግባር ላይ ያዋለን አማኝ በዱንያ ቆይታው ከጥመት በአኼራው ህይወት ደግሞ ከክስርት ሊታደገው አላህ ዋስትና ወስዷል" #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓
:
۞
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
:
۞
ከቁርአን ጋር የምታደርገው መቀማመጥ
የችኮላ አይሁን!
ግማሽ/አንድ ገፅ አንብበህ ምትነሳበት አጭር ቆይታም አታድርገው!
ባይሆን ዘለግ ያለ ሰአት ስጠው ተመቻችተህ እና ተረጋግተህ ተቀመጥ ከዛም ልክ አናቅፆቹንም ማንበብ ስትጀምር ዱንያን እርሳት
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይቺን የተከበረች መሬት ለአይሁድ አሳልፎ ላለመስጠት ፍልስጢናውያን ምንም ወደኋላ ያሉት ነገር የለም ያላቸውን ሁሉ ሰጥተዋል እየሰጡም ነው ታግለዋል እየታገሉም ነው!
📮https://t.me/palestine_history
📮https://t.me/palestine_history
«አዋጅ! የሴቶችን ጉዳይ አደራ እላችኋለሁ። መልካም ዋሉላቸው.. አዋጅ! በሴቶቻችሁ ላይ መብት አላችሁ። እነርሱም በናንተ ላይ መብት አላቸው። » ሴቶችን እንደሰው ከማይቆጥር ማህበረሰብ መሃል ወተው ይህንን ባስተማሩትና እፁብ ድንቅ ማህበረሰብን መስራት በቻሉት ነብዬ ላይ የአላህ ሰላም እዝነትና በረከት ይስፈን! ♥️
« አላህ በሴቶቻችሁ ላይ መልካም መዋልን አደራ ይላችኃል። አላህ በሴቶቻችሁ ላይ መልካም መዋልን አደራ ይላችኃል። እነርሱ እናቶቻችሁ.. እህቶቻችሁ.. አክስቶቻችሁ ናቸው። » ብለው ባስተማሩት የነብያት ዓይነታ ላይ የረቢ እዝነትና በረከቱ ይስፈን 🧡
«ከአማኞች መካከል እምነቱ ይበልጥ ሙሉ የሆነው ስነ ምግባሩ ጥሩ የሆነው ነው። ከናንተ ውስጥ በላጬ ለሴቶች በጎ የሆነው ነው።» ሲሉ ሴትን በማክበርና በማላቅ ውስጥ ብልጫ እንዳለና የመልካም ስነ-ምግባር ብሎም የእምነት ምጥቀት መለኪያ መሆኑን ባስተማሩት ነብይ ላይ የረቢ እዝነት ይውረድ ♥️
«በሴቶቻችሁ ላይ አላህን ፍሩ! እነርሱን የወሰዳችኃቸው (ከቤተሰባቸው) በአላህ አደራ(ጥበቃ) ነው። ፈርጆቻቸውንም ሃላል ያስደረጋችሁት በአላህ ቃል ነው። » ብለው ባስተማሩት አዛኝ ነብይ ላይ የረቢ ሰላምና ሰላት ይውረድ ! 🧡
اللهم صلّ على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، وبارك على محمد وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد♥️♥️
✍🏼Eman Ab

ዛሬ ጁምአ በጂኒን የፍልስጢን ከተማ ከወራሪው እስራጄል በደረሰ ጥቃት ሸሂድ የሆኑት ሶስት ሰዎች
በመስጂደል አቅሳ ሰላተል ጋኢብ ተሰግዶባቸዋል
📮https://t.me/palestine_history
በመስጂደል አቅሳ ሰላተል ጋኢብ ተሰግዶባቸዋል
📮https://t.me/palestine_history
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
ዛሬ ጁምአ በጂኒን የፍልስጢን ከተማ ከወራሪው እስራጄል በደረሰ ጥቃት ሸሂድ የሆኑት ሶስት ሰዎች በመስጂደል አቅሳ ሰላተል ጋኢብ ተሰግዶባቸዋል 📮https://t.me/palestine_history
አንደኛው ሸሂድ ይህ ሜዲካል ዶክተር አብዱላህ ነው ፤ከፎቶው ከአጠገን የሚታዩት በሱ መሄድ ምክንያት የቲም የሆኑት ልጆቹ ናቸው
አላህ ሸሂድነቱን ይቀበል አሚን
©ሙሀመድ ቃዳህ
📮https://t.me/palestine_history
አላህ ሸሂድነቱን ይቀበል አሚን
©ሙሀመድ ቃዳህ
📮https://t.me/palestine_history
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
والله على مانقول شهيد☝🏼
ስቃይ እና ግፍን በአይነት አይነቱ ያሳልፋሉ ግን ፅናት እንጂ አይጨምርላቸውም፤
•
እነሱ መለየት በራቸውን ሲያንኳኳ ማፈግፈግ እና ፍርሀት አያውቃቸውም
•
ሸሂዶቻቸውን እንኳ ወደ አፈር ሲሸኙ ከፍ ብሎ ሚሰማው ለጌታቸው የሚያድሱት ቃልኪዳኖቻቸው እንጂ የለቅሶ ድምፅ አይደለም
አጂብ ፍልስጢን
📮https://t.me/palestine_history
ስቃይ እና ግፍን በአይነት አይነቱ ያሳልፋሉ ግን ፅናት እንጂ አይጨምርላቸውም፤
•
እነሱ መለየት በራቸውን ሲያንኳኳ ማፈግፈግ እና ፍርሀት አያውቃቸውም
•
ሸሂዶቻቸውን እንኳ ወደ አፈር ሲሸኙ ከፍ ብሎ ሚሰማው ለጌታቸው የሚያድሱት ቃልኪዳኖቻቸው እንጂ የለቅሶ ድምፅ አይደለም
አጂብ ፍልስጢን
📮https://t.me/palestine_history
ያኔ እውነተኛ ወንድማማችነት ከኢማን ጋር ልባችን ላይ ጎጆውን ቀልሶ አካላችን ላይ አብቦ ጀግና በነበርንበት ወቅት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1973 በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው የእስ#ራ#ኤል ወታደሮች በግብፅ ሙጃሂዶች ተማርከው የኢስላምን የበላይነት በኢማናቸው ቀጥሎም በተግባራቸው አረጋግጠው ነበር።
ዛሬ ግን ያ ጠነካራው ማንነታችን ላሽቆ ኃያልነታችን በወንጀላችን ብዛት ተነጥቆ እዚህም እዚያም በጠላቶቻችን የሴራ ቀለበት ውስጥ ወድቀን እኛው ራሳችንን የሙስሊሞች ማጥፊያ ፈንጂ አድርገው አጥምደውናል።
👤Mahi Mahisho
@palestine_history
ዛሬ ግን ያ ጠነካራው ማንነታችን ላሽቆ ኃያልነታችን በወንጀላችን ብዛት ተነጥቆ እዚህም እዚያም በጠላቶቻችን የሴራ ቀለበት ውስጥ ወድቀን እኛው ራሳችንን የሙስሊሞች ማጥፊያ ፈንጂ አድርገው አጥምደውናል።
👤Mahi Mahisho
@palestine_history
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
🗓 : ۞ ከቁርአን ጋር የምታደርገው መቀማመጥ የችኮላ አይሁን! ግማሽ/አንድ ገፅ አንብበህ ምትነሳበት አጭር ቆይታም አታድርገው! ባይሆን ዘለግ ያለ ሰአት ስጠው ተመቻችተህ እና ተረጋግተህ ተቀመጥ ከዛም ልክ አናቅፆቹንም ማንበብ ስትጀምር ዱንያን እርሳት #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓
:
۞
@palestine_history
:
۞
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
#افتح_مصحفك☺️@palestine_history
ይህ ቤተሰብ በሃይፋ ፍልስጢን አቅራቢያ የራሱ የሆነ እርሻ ነበረው። በቀዬው ታፍሮና ተከብሮ የእለት ጉርሱን ሳያጣ የሚኖር ቤተሰብም ነበር። እ.ኤ.አ. በ1948 የአይሁድ ሚሊሻዎች የፍልስጤም ሰላማዊ ዜጎችን ከመሬታቸው ለማባረር ሲሉ ጥቃት ሲሰነዝሩ ቤተሰቡ ሁሉንም ነገር ትቶ በጋዛ አቅራቢያ በሚገኝ ካምፕ ውስጥ ስደተኛ ሆኑ። ይህ ምስልም የተነሳው ያኔ ነው። ልብ ይሰብራል። በካሜራ ያልተቀረፀ፣ በድርሳን ያልተከተበ ስንትና ስንት በደል በፍልስጢን ምድር እያለፈ እንደሆነ ከጀሊል በቀር ማንም አያውቅም። እኛማ አሁን አሁን ለተበዳዮች ልናዝንላቸው ቀርቶ ከንፈር መምጠጥም እየተሳነን ነው። በእርግጥ ሩቅ አይሆንም በዳይ የሚዋረድበት ጊዜ። ስደተኛው ፍትሕ ወደ ናፈቁት ይመጣል።
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
🗓 : ۞ ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም። #افتح_مصحفك☺️ @palestine_history
🗓
:
۞
ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:–
"ከቀልብም ሆነ ከአካል ምንም አይነት በሽታ የለም በቁርኣን ውስጥ ወደ መድሃኒቱና ወደ ሰበቡ
የማመላከቻ መንገድ ያለ ቢሆን እንጂ!።"
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
:
۞
ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:–
"ከቀልብም ሆነ ከአካል ምንም አይነት በሽታ የለም በቁርኣን ውስጥ ወደ መድሃኒቱና ወደ ሰበቡ
የማመላከቻ መንገድ ያለ ቢሆን እንጂ!።"
#افتح_مصحفك☺️
@palestine_history
በውሸቱ ተውራት ከተጋደሉን በእውነቱ ቁርአን እንጋደላቸዋለን፤
በተልሙድ ከተጋደሉን በሰሂህ ቡኻሪና ሙስሊም እንጋደላቸዋለን ፤
በባጢላቸው ከተጋደሉን በሀቃችን እንጋደላቸዋለን፤
👤ዶክተር ዩሱፍ አልቀርዳዊይ ረሂመሁላህ
📮https://t.me/palestine_history
በተልሙድ ከተጋደሉን በሰሂህ ቡኻሪና ሙስሊም እንጋደላቸዋለን ፤
በባጢላቸው ከተጋደሉን በሀቃችን እንጋደላቸዋለን፤
👤ዶክተር ዩሱፍ አልቀርዳዊይ ረሂመሁላህ
📮https://t.me/palestine_history
እምላቹ specially ፌስቡክ ግድም ስለምንፅፋቸው ነገሮች ቆም ብለን ብናስብ!
ለምን ዲየግ ጥያቄ ነው
በዋናነት ምንለቃቸው ነገሮች friendኦቻችን እና followersኦቻቸን unconscious mind ላይ ምን ያስቀምጥ ይሆን የሚል ሀላፊነት ተሰምቶን!
maturityያችን ከፍ ሲል ደግሞ አዝነን!
አንስተን አጀንዳ እና ቻለንጅ የምናደርጋቸውን ታፊህ ጉዳዮች እነሱ ሲያነቡ ሲኮምቱ ሀሽታግ ሲያደርጉ ሲቀላቀሉ ለሚገሉት ሰአት እንኳ ራርተን(መቼስ ያስገደዳቸው የለ ምን አገባኝ አንል)
:
:
እምላቹ ልጥፎቻችንን እንታዘብ መጥፎ አይደለም ወይ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገርም አለው ወይ ማለት ይልመድብን እስቲ! እንዴዴ ፍልስጢንን ነፃ ዕናወጣለን ብለን የምንመኝ ህዝቦች ነና? ታድያ ቀን በቀን እራሳችንን በዙርያችን ያሉ ሰዎችንም ቢዚ እያደረግን ያለነው በምንድነው?