በሥራ ታማኝ
1.5K subscribers
7.96K photos
7 videos
1 file
1.47K links
Loyality is our priority ‼️
Download Telegram
Make.. Hyundai
Model.. Creta
Year.. 2022
Transmission.. Automatic
CC.. 1.6L
Mileage.. 19,000 Kms
Plate No. Cxxx Code 2
Status.. Fully Equipped
Condition.. Super Excellent

Price.. 5,500,000 Birr
Slightly Negotiable
Commission 2%
09117452210929381340
We are making different from the market!
👉ይቀላቀሉ https://t.me/ostrch
#በሥራታማኝ
Model: CRETA
Engine:1.6L GDI
Drive Type:FWD
Fuel: Petrol ⛽️
Transmission:6-Speed AT
Year:2019/11
Mileage: 40,000 KM
Gas Mileage:15Km/L
Plate No: B6*
Condition: Excellent

price: 4,650,000
Slightly Negotiable
Commission 2%
09117452210929381340
We are making different from the market!
👉ይቀላቀሉ https://t.me/ostrch
#በሥራታማኝ
Make:Toyota
Model:CHR
Engine:1.2T AWD
Fuel:Benzine
Transmission:6-Speed Automatic
Year:2017
Gas Mileage:12km/L
Plate No: Bxxxxx Code 2
Standard:Europe 🇪🇺
Mileage:35,000 Kms
Condition:Excellent
Price: 4,700,000 Birr negotiable
Commission 2%
09117452210929381340
We are making different from the market!
👉ይቀላቀሉ https://t.me/ostrch
#በሥራታማኝ
🔥🔥 1,200,000 ከፍለው ቀሪውን ባንክ አርገው ይውሰዱ
Make: BYD
Model: Seagull
Year: 2024
Trim: Premium
Body Type: Crossover SUV
Seats: 5
Engine: 152KW 204HP
Battery Capacity: 68.8KWh
Drive Type: FWD/2WD
Top Speed: 150KM/H
Fuel: Electric
Range: 405km

Plate No: c54
Mileage: 00 Km
Condition: Brand New
Cash-----1,200,000 ለ እጅ
Bank---በ ወር31ሺ ብር ለ10 ዓመት

⭕️ 17% Interest for ለ 10 ዓመት
ቻይና መልካቸው የሚያማምሩ መኪኖችን ወደ ገበያ ማስገባት ከጀመረች ሰነባበተች።

ለወትሮው የጃፓን መኪና ካልሆነ፣ ቶዮታ ካልሆነ፣ ሻንሲው ጠንካራ ካልሆነ፣ ሞተሩ እንዲህና እንዲያ ካልሆነ የሚሉት ገዢዎች በመኪኖቹ መልክና ቁመና ተማርከው መኪኖቹን መሸመት ይዘዋል።

#bESTUNE እና #JETOUR የሚባሉት የቻይና መኪና ሞዴሎች የአዲስ አበባን መንገዶች እየተምነሸነሹበት ነው። #BYDም በአዳዲስ የሚያምሩ #EV መኪኖች ከተማውን እየቀወጠው ነው። ይመቻቸው!

ቻይኖች የገባቸው አንድ ነገር አለ።

ድሮም ሰው የሚያገባትን ሴት መልክና ቁመና እንጂ ጤና እና እውቀቷን እንደማያይ ቻይኖች ገብቷቸዋል።

እናም አንተም ከዚህ ተምረህ በዚህ ዘመን ስትሠራ ለመልክና ቅርጽ ከይዘቱ ባልተናነሰ ልትጨነቅ ይገባል።

Fidel ለሶፋህ ቅርጽና የጨርቅ ቀለም ከጥንካሬው የበለጠ አብዝተህ ተጨነቅ፣ ተጠበብ። 10 ዓመት የሚቆይ ሶፋ ማንም አይፈልግም። አካውንቲንጉ ራሱ ለሶፋ የእርጅና ተቀናሽ የሚያሰላው ለ5 ዓመት አይደል እንዴ Letenah?

ያለነው "መኪና ለልጅ ልጅ ይወረሳል" የሚባልበት ዘመን ላይ አይደለም። ጥንካሬ/Durability የሚባለው መስፈርት ውሃ በልቶታል።

አሁን ዋናው መስፈርት ውበት ሆኗል። እቴዋ ውብ ሆነሽ ታዪ! የድሮ ሴቶች እኮ ቀድሞ ገብቷቸዋል። መልክ ስጠኝ፣ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ ያሉት ያለምክንያት አልነበረማ! ያውቁታል።

በዚህ ዘመን እንኳን መኪና ፎቅም ዕድሜ የለውም፤ ብዙም ሳይቆይ በሰው ፍላጎት ለውጥ ምክንያት ይፈርሳል።

በዚህ ዘመን በረጅሙ የሚታሰበው ለስንት ዓመት ነው?

ከ3 ዓመት በላይ ስትራተጂ አትንደፉ የሚባለው ለዚያ ነው። The world has changed a lot. The future is shocking
Think rethink when u buy a car or other thing 🙏