"የተራበ ሆድ ለምግብ እንደሚቸኩል ሁሉ
እግዚአብሔር አምላክም የበደሉት ሰዎች
ማረን ሲሉት ለመማር እንዲሁ ያፈጥናል"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ✍️
በደላችንን ሳይቆጥር እስከዚች ሰዐት ያደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏

✨ቅዱስ ጊዮርጊስ✨
✨ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቱ ዘሮንቶስ እናቱ ትዮብስታ ሲባሉ ሀገሩ በፍልስጤም ውስጥ የምትገኘው ልዳ ውስጥ ነው። በሁለት መቶ ሰባ ሰባት (277) ዓ.ም ተወለደ 20 ዓመት እስኪሆነው ድረስ ጦር መወርወር ጋሻ መመከት ፈረስ መጋለብ ተማረ ሰባ ነገስታትን አስጨነቀ ብሩክታዊት ከዘንዶ አፍ አዳናት የመበለቷን ቤት ምሰሶ አለመለመ ሦስት ጊዜ ሞቶ ተነሳ አራት ጊዜ ሰውነቱ በተለያየ ነገር ፈጩት 7 ዓመት በፅኑ ተጋድሎ ከተጋደለ በኋላ በ27 ዓመቱ በ304 ዓ.ም ሚያዝያ 23 ቀን ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን አንገቱን ተቆረጠ። በሰማዕትነት የተጋደለ ታላቅ አባት ነው፡፡ ሰባት አክሊል የወረደለት ሰማዕት ነው።✨
✨“የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት አይለየን” አሜን።🙏✨

🙏1
✨ኀዳር ፳፬ (24)✨
✨አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በሐይቅ እስጢፋኖስ የአቡነ ኢየሱስ ሞዓ ረድዕ ሆነው እያገለገሉ እያለ ተመጥቀው ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ሆነው የሥላሴን መንበር ያጠኑበት ቀን ነው። ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ እንደ አንዱ ሆነው መንበረ ጸባዎትን ያጠኑበት ታላቅ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በፍቅር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏 የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከታቸው ምልጃና ጸሎታቸው ከመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን፡፡🙏✨
https://t.me/ortodoxtw

❤4🙏1
✨ኅዳር ፳፬ (24) በዓለ ልደታቸው ለጻድቁ አቡነ ዜና ማርቆስ✨
✨ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዜናማርቆስ አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ፡፡🤍✨
✨ከበዓለ ልደታቸው በረከት ያድለን።🙏✨
https://t.me/ortodoxtw
Join family

🙏3❤1
🙏3❤1
አመታት ወይም ቀናት ሊፈጅ ይችላል
ግን እግዚአብሔር ያለ ቀን ሁሉም ነገር
ቦታውን ይይዛል።✨
ለሆነውም ፡ እየሆነ ስላለውም ፡ ስለሚሆንም
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
https://t.me/ortodoxtw
ግን እግዚአብሔር ያለ ቀን ሁሉም ነገር
ቦታውን ይይዛል።✨
ለሆነውም ፡ እየሆነ ስላለውም ፡ ስለሚሆንም
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
https://t.me/ortodoxtw
ማቴዎስ 6:30-34
“እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?
.
.
ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”