✥ማርያም ... ሆይ... ✥
የመለኮት ማደሪያ_ አንቺ ነሽ
እመ እግዚአብሔር _ አንቺ ነሽ
የዓለም እመቤት _ አንቺ ነሽ
የአርያም ንግሥት _ አንቺ ነሽ
የሀይማኖት መገኛ_ አንቺ ነሽ
የእምነት ማገር _ አንቺ ነሽ
የተዋይዶ ተስፋ _ አንቺ ነሽ
አማናዊት ፅዮን _ አንቺ ነሽ
የማትፈርስ መቅደስ _አንቺ ነሽ
ምስለ ፍቅር ወልዳ _ አንቺ ነሽ
የኖህ መርከብ _ አንቺ ነሽ
ቅድስተ ቅዱሳን _ አንቺ ነሽ
የነፍስ ስጦታ _ አንቺ ነሽ
የመስቀል ክብር _ አንቺ ነሽ
የልብ ትርታ _ አንቺ ነሽ
የምልጃ ቤት _ አንቺ ነሽ
ማህተብ ክራችን _ አንቺ ነሽ
እርሂት ልቦና _ አንቺ ነሽ
የአዲስ ኪዳን ብስራት አንቺ ነሽ
የፃድቃን እመቤት _ አንቺ ነሽ
የደህነት መርከብ _ አንቺ ነሽ
የኤልያስ መና _ አንቺ ነሽ
የመመኪያችን ዘውድ _ አንቺ ነሽ
ምክንያት ድህነት _ አንቺ ነሽ
እፀደብረ ሲና _ አንቺ ነሽ
የአሜናዳብ ሰረገላ _ አንቺ ነሽ
የወርቅ መሶብ _ አንቺ ነሽ
ድንኳን አብረሃም _ አንቺ ነሽ
የአሮን በትር _ አንቺ ነሽ
የዳዊት በገና _ አንቺ ነሽ
የያሬድ ውብ ዜማ _ አንቺ ነሽ
የኤፍሬም ውዳሴ _ አንቺ ነሽ
ስለዚህ ድንግል ማርያም ከፍጥረታት
ሁሉ ከፍ ከፍ እናደርግሻለን ልጅሽ
ይቅርታውንና ምህርቱን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን/፫/
https://t.me/orthodoxonly
የመለኮት ማደሪያ_ አንቺ ነሽ
እመ እግዚአብሔር _ አንቺ ነሽ
የዓለም እመቤት _ አንቺ ነሽ
የአርያም ንግሥት _ አንቺ ነሽ
የሀይማኖት መገኛ_ አንቺ ነሽ
የእምነት ማገር _ አንቺ ነሽ
የተዋይዶ ተስፋ _ አንቺ ነሽ
አማናዊት ፅዮን _ አንቺ ነሽ
የማትፈርስ መቅደስ _አንቺ ነሽ
ምስለ ፍቅር ወልዳ _ አንቺ ነሽ
የኖህ መርከብ _ አንቺ ነሽ
ቅድስተ ቅዱሳን _ አንቺ ነሽ
የነፍስ ስጦታ _ አንቺ ነሽ
የመስቀል ክብር _ አንቺ ነሽ
የልብ ትርታ _ አንቺ ነሽ
የምልጃ ቤት _ አንቺ ነሽ
ማህተብ ክራችን _ አንቺ ነሽ
እርሂት ልቦና _ አንቺ ነሽ
የአዲስ ኪዳን ብስራት አንቺ ነሽ
የፃድቃን እመቤት _ አንቺ ነሽ
የደህነት መርከብ _ አንቺ ነሽ
የኤልያስ መና _ አንቺ ነሽ
የመመኪያችን ዘውድ _ አንቺ ነሽ
ምክንያት ድህነት _ አንቺ ነሽ
እፀደብረ ሲና _ አንቺ ነሽ
የአሜናዳብ ሰረገላ _ አንቺ ነሽ
የወርቅ መሶብ _ አንቺ ነሽ
ድንኳን አብረሃም _ አንቺ ነሽ
የአሮን በትር _ አንቺ ነሽ
የዳዊት በገና _ አንቺ ነሽ
የያሬድ ውብ ዜማ _ አንቺ ነሽ
የኤፍሬም ውዳሴ _ አንቺ ነሽ
ስለዚህ ድንግል ማርያም ከፍጥረታት
ሁሉ ከፍ ከፍ እናደርግሻለን ልጅሽ
ይቅርታውንና ምህርቱን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን/፫/
https://t.me/orthodoxonly
Telegram
የተዋህዶ መዝሙር ፤ስብከትቶች፤ እና መጻሕፍት
ውድየተዋህዶ ልጆች ይህ ቻናል እኔም እናንተም ምንማርበት የበቃችሁ ለኛ ላልበቃነው የምታስተምሩበት ይሆን ዘንድ ተመኘሁ አምላክ የምንሰማው ጆሮና የምንናገረው አንደበት አስተዋይ ልቧና ያድ።
❤1
😊እኛማኢየሱስ ክርስቶስን እንዲህ እናምናለን እንታመንማለን
👉እርሱ የአለም ብርሀን ነው ዮሐ ፰፡፲፪
👉እርሱ ሕይወታችን እውነታችንና መንገዳችን ነው ዮሐ ፲፬፡፮
👉እርሱ ሰላማችን ነው ዮሐ ፲፬፡፳፯
👉እርሱ ትንሳኤያችን ነው ዮሐ ፲፩፡፳፭
👉እርሱ የህወታችን ውሀ ነው ዮሐ ፯፡፴፯
👉እርሱ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራችን ነው ዮሐ ፮፡፶፩
👉እርሱ የጽድቅ በራችን ነው ዮሐ ፲፩፡፱
👉እርሱ ቸር እረኛችን ነው ዮሐ ፲፡፲፩
👉እርሱ የወይን ግንድ ነው ዮሐ ፲፭፡፭
👉እርሱ የጌቶች ጌታ የንጉሶችም ንጉሥ ነው ራዕይ ፲፯፡፲፬
👉እርሱ የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብም አምላክ ነው ሉቃ ፳፡፴፯
👉እርሱ እረፍታችን ነው ማቴ ፲፩፡፳፰
👉እርሱ ፍቅር ነው ፩ዮሐ ፬፡፰--
👉እርሱ የዋህ ነው ማቴ ፲፩፡፳፱
👉እርሱ ትሁት ነው ማቴ ፲፩፡፳፱
👉እርሱ የዓለምን ሀጢዓት ያስወገደ በግ ነው ዮሐ ፩፡፳፱
👉እርሱ የእኛ የበጎቹ በር ነው ዮሐ ፲፡፯
👉እርሱ ህማማችንን የተሸከመ አምላክ ነው ኢሳ ፶፫፡፭
👉እርሱ ስለብዙዎች ኃጢአት የተሰዋው ፍሪዳ ነው፤እርሱ መሥዋዕትን የሚያቀርብ፤መሥዋዕት ተቀባይም ነው ዕብ ፫፡፩
👉እርሱ ስለኛ መከራን የተቀበለ ስለኛም የራራልን ነው ፩ጴጥ ፬፡፩-፪
👉እርሱ ሙሽራ ነው፤እርሱ ራሱ ሙሽሪትም ነው ሉቃ ፭፡፴፬
👉እርሱ የሰርጉ ቤት ነው፤እርሱ ራሱ የሰርግ ቤቱ አሳላፊ ነው ማቴ ፱፡፲፭
👉እርሱ ገነት ነው፤እርሱ ራሱ የሕይወት ዛፍ ነው ራዕ ፲፪፡፲፬
👉እርሱ ሰማያዊ ኢየሩሳሌም ነው፤እርሱ ራሱ መቅደሳችንና ቅድስተ ቅዱሳናችን ነው
👉እርሱ ምግባችን ነው፤እርሱ ራሱ የሚመግበን መጋቢያችን ነው
👉እርሱ ሕያው የሆነ ህብስት ነው፤እርሱ ራሱ የደስታ ወይናችን ነው
👉እርሱ ዕንቋችን ነው፤እርሱ ራሱ መዛግብታችን ነው
👉እርሱ የጦር መሣሪያችን ነው፤እርሱ ራሱ ድል የሚነሣ ነው
👉እርሱ የቅዱሳን ህብረት ለሆነችው ቤተክርስቲያን ራስ ነው፤እርሱ መልካም የስንዴ ቅንጣት ነው
👉እርሱ የወይን እርሻችን ነው፤እርሱ ራሱ የእርሻው ባለቤት ነው
👉እርሱ ግርማችን ነው፤እርሱ እምነታችን ነው
👉እርሱ ሰርጋችን ነው፤እርሱ ራሱ የሰርግ ልብሳችን ነው
👉እርሱ የሕይወት መንገዳችን ነው፤እርሱ ራሱ በራችን ነው
👉እርሱ የጽድቅ ፀሐያችን ነው፤እርሱ ራሱ የነፍሳችን ብርሃን ነው
👉እርሱ ሞታችንን በሞቱ የገደለ ንጹህና ሀያል አምላክ ነው
👉እርሱ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው
📖ኧረ እርሱ እግዚአብሔር ነው!
ምንተብሎ በየትኛው ቃል ይገላጻል?እርሱ ሁሉ ነገራችን ነው!እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ትምህርት ከሄድን ገና ስለክርስቶስ ጫፉንም አልገለጽኩም!ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያናችን ከምታስተምረው ገና አንዱንም ገጽ ሙሉ አልገለጽኩም!
አንዳንድምስኪኖች እኛ
ሮሜ ፰፡፴፬ን
ዮሐ ፲፬፡፮ን
ዕብ ፯፡፳፬ን
፩ጢሞ ፪፡፭ን....ማንቀበልናማናምን ይመስላቸዋል!እኛ ከትርጉማቸው እንጂ ከቃሉ ችግር የለብንም!ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የማያምነው ቃል የለም!እኛ መጽሐፍ ቅዱስን የምናነበው የምናምነውን ለመፈለግ ሳይሆን የምናነበውን ለማመን ነው!ስለዚህ ከየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጋር የምስኪኖች አተረጓጎም እንጂ ቃሉ አያጣላንም!
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
t.me/orthodoxonly

#ይቀጥላል
💠አይለፉት ይጠቅሞታል #ቤተክርስቲያን
1 👉 እግዚአብሔር ስራውን ሰርቶ በ 7ኛው ቀን ፈፅሟል'
2 👉7ቱ ሊቃነ መላእክት የሚባሉት
1 ቅዱስ ሚካኤል
2 ቅዱስ ገብርኤል
3 ቅዱስ ኡራኤል
4 ቅዱስ እራጉኤል
5 ቅዱስ እሩፍኤል
6 ቅዱስ ፍኑኤል
7ቅዱስ ሳቁኤል
3 👉 7ቱ ኪዳናት የሚባሉት
1 ኪዳነ አዳም
2ኪዳነ ኖህ
3 ኪዳነ መልከ ፀድቅ
4 ኪዳነ አብረሀም
5ኪዳነ ሙሴ
6ኪዳነ ዳዊት
7ኪዳነ ምህረት ናቸው
4👉 7ቱ አፆማት የሚባሉት
1 የአብይ ፆም
2 የሀዋርያት ፆም
3 የፍልሰታ ፆም
4 ፆመ ነብያት
5 ፆመ ገሀድ
6 ፆመ ነነዎይ
7 ፆመ ድህነትናቸው
5 👉7ቱ የፀሎት ጊዜያት
1 ነገ ወይምጧት ወይም 12ሰአት
2 ሰለስቱ ሰአት ወይም ጧት 3ሰአት
3 6 ሰአት ወይም እኩለቀን
4 ከሰአት ወይም ከቀኑ 9 ሰአት
5 ሰርክ ወይም ከምሽቱ 11ሰአት
6 ንዋም ወይም ከምሽቱ 3 ሰአት
7 መንፈቀ ሌሊት ወይም ከሌሊቱ 6ሰአት
6👉7ቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን የሚባሉት
1ሚስጥረ ጥምቀት
2ሚስጥረ ሜሮን
3ሚስጥረ ቁርባን
4ሚስጥረ ክህነት
5ሚስጥረ ተክሊል
6ሚስጥረ ንሰሀ
7ሚስጥረ ቀንድል ናቸው
7👉7ቱ ሰማያት የሚባሉት
1 ድህረ አርያ /ከሰማያት ሰማያት
2 መንበረ መንግስት /መንበረ ብረሀን መንበረ ፀባዎት መንበረ ስበሀት
3 ሰማይ ውድድ /መንበረ መንግስት የተዘረጋበት
4 እየሩ ሳለም ሰማያዊት መንግስተ ሰማያት
5 እዮር
6 እራማ
7 ኤረር /የመላእክት ከተሞች ናቸው
8👉7ቱ አባቶች የሚባሉት
1የሰይምና የምድርም አባት ልኡል እግዚአብሔር
2 የንሰሀ አባት/የነፍስ አባት
3 ወላጅ አባት
4 የክርስትና አባት
5 የጡት አባትማለትም /ያልወለደውን እንደልጅ የሚያሳድግ
6 የስልጣን አባት /የአገር መሪ
7 የቀለም አባት በመንፈሳዊይም/ ሆነ በአለማዊ የሚያስተምር ናቸው
9👉7ቱ እኔ ነኝ
1 የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ_____ ዮሐንስ 6÷35
2 እኔ የአለም ብረሀን ነኝ____ ዮሐንስ 8÷12
3 በሩ እኔነኝ___ ዮሐንስ 10÷ 9
4 መልካም እረኛ እኔነኝ_____ ዮሐንስ 10÷11
5 የትንሳኤ ህይወት እኔ ነኝ____ ዮሐንስ 11÷25
6 እኔ መንገድ እውነት ህይወት ነኝ_ ዮሐንስ 14÷ 6
7 እውነት የህይወት ግንድ እኔነኝ ዮሐንስ 15÷1
10👉7ቱ ጌታችን በመስቀል ላይ የተናገራቸው
1 አምላኬ አምላኬ ለን ተውከኝ ማቴ 27÷46
2 አባቶይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው_ ሉቃ 23÷34
3 እውነት እውነት እላችሆለሁ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነህ። _ሉቃ 23÷43
4 አንችሴት እነሆት ልጅሽ እነሆት እናትህ_ ዮሐንድ 19÷26--27
5 ተጠማሁ____ ዮሐንስ 19÷30
6 አባቶይ ነፍሴን በእጅህ ስጥቻለሁ____ ሉቃ 23÷46 ና
7 ተፈፀሙ _ዮንሐስ 19÷30
11👉7ቱ የክርስቶስ ማንነት የሚመሰክሩ
1። የባህሪ አባት ምስክርነት ዮሐ 5=34÷37 8÷18
2 እራሱ ወልድ የክርስቶስ ምስክርነት_ ዮሐ 8 ~18~58
3 የመንፈስ ቅዱስ ምስክርምነት____ ዮሐ 15፦ 26 ÷16 ÷12
4 የሰራተኞቹ ምስክርነት____ ዮሐ 5÷36--10-- 25
5 የመፅሀፍ የቅዱ ምስክርነት____ ዮሐ 5÷39 ~46
6 የመጥምቁ ዮሀንስ ምስክርነት_ ዮሐ 1 ÷7--5--33
7 የተማሪዎቹ ምስክርነት ዮሐ 15÷27~ 19~35ናቸው
12 👉7ቱተአምራት ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ
1 ፀሀይ ጨለመ
2 ጨረቃ ደም ለበሰ
3 ከዋከብት እረገፋ
4 አለቶች ተሰነጣጠቁ
5 መቀብሮች ተከፈቱ
6 ሙታን ተነሱ
7 የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ
#ይቀጥላል #ይቀጥላል #ይቀጥላል
#ሼር
http://t.me/orthodoxonly

#የቀጠለ👇
13👉7ቱ የሚጠሉ ነገሮች
1 ትቢተኛ አይን
2 ሀሰተኛ ምላስ
3 የንፁሀን ደም የምታፈስእጅ
4 ክፍ ሀሳብ የሚያፈልቅ ልብ
5 ወዴ ክፍ ነገር የምትሮጥ እግር
6 በሀሰተኛ የምትመሰክር ሀሰተኛ ምላስ
7 በወንድም አማቾች መካከል ፀብን የሚፈጥር
14👉7 ቱ አብያተ ክርስቲያናት
1 የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን
2 የሰርሚኒልስ ቤተክርስቲያን
3 የኤርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
4 የትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን
5 የሰርድስ ቤተ ክርስቲያን
6 የፌልጵልያስ ቤተክርስቲያን
7 የሎዶቂያ ቤተክርስቲያን
15👉7ቱ እራሶች የሚባሉ
1 ሀሳቢመሲህ
2 ኢራቅ
3ግሪክ
4 ሜዶና
5 ግብፅ
6ጣሊያን
7 እስራኤል
16 👉12 የድንግል ማርያም ስሞች
1 ወላድተ አምላክ-----ማቴ 1÷21
3 የአምላክ እናት------ሉቃ 1÷40
4 ዘላለዉዊ ድንግል-----ህዝቄ 40÷2
5 ብሩክት----ሉቃ 1÷42
6 ብፅዕት---- ሉቃ 1÷49
7 የሁሉ እመቤት----መዝ 44÷9
8 የአለም ንግስት-----መዝ44÷9
9 የሰው ሁሉናት-------መዝ86 ÷5
10አማላጅ---------'ዮሐንስ 2
12 የድህነት አምላክ ናት-------መዝ 59÷4 ኢሳ 7÷1።
17👉7 የአደጋ ጊዜ የሚነበቡ
1 ሲከፍዎት ዮሐንስ 14
2 ሀጢአትሲሰሩ መዝሙር 51
3 ሲጨነቁ መቴወስ 6 19÷34
4 አደጋ ሲያጋጥመወት መዝሙር 19
5 እረፍትና ሰላም ሲያሻወት ማቴ 11 ÷25--30
6 ኪሰዎ ባዶ ሲሆንመዝሙር 37
7 ብቸኝነት ሲሰማዎት መዝሙር 23
18👉 6 ቱ ቃላተ ወንጌል
1 በወንድሙ ላይ በከንቱ የተቆጣ ሁሉ በፍርድ። ይፈረድበታል
2 ወዴ ሴት አይቶ የተመኛት በልቡ አመነዘረባት
3 ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ የተፈታችውንም የሚያገባ አመነዘረ
4 ፈፅማችሁ አትማሉ
5 ክፍውን በክፍ አትቃወሙ
6 ጠላታችሁን ውደዱ
19👉 4ቱ ወንጌላት የሚባሉት
1 የማቴዎስ
2 የማርቆስ
3 የሉቃስ
4 የዮሐንስ ናቸው
20👉5 የኦሪት ህግ የሚባሉት
1 ኦሪት ዘፍጥረት
2 ኦሪት ዘለላውያን
3 ኦሪት ዘፀአት
4 ኦሪት ዘውልቁ
5 ኦሪት ዘዳግም ናቸው
21👉 5 ቱ አእማደ ሚስጥራት የሚልሉት
1 ሚስጥረ ስላሴ
2 ሚስጥረ ስጋዊ
3 ሚስጥረ ጥምቀት
4 ሚስጥረ ቁርባን
5 ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን
22👉5ቱ ቅንዋተ መስቀል
1 ሳዶር
2 እላዶር
3 ዳናት
4 አደራ
5 ሮዳስ ናቸው
23👉 8ቱ የአብይ ፆም ሳምንት የሚባሉት
1 ዘወረዴ 5 ደብረ ዘይት
2 ቅድስት_ 6 ገብርሄር
3 ምኩራብ _ 7 ኒቆድሞስ
4 መፃጉኡ 8 ሆሳእና ትንሳኤ ፍሲካናቸው
24 👉8ቱማርያሞች የሚባሉት
1 የአሮን እህት ማርያም----- ዘፀአት 15 ÷20--21
2 የማርታ እህት ማርያም-----ሉቃስ 10÷ 38--39
3 የያእቆብ የዮሳ እህት ማርያም------ማርቶስ 15 ÷40--41--47
4 7 አጋንት የወጣላት መቅደላዊት ማርያም ----ሉቃስ 8 ÷2
5 የቅሎጳ ሚስት ማርያም ዮሐ ----19÷25
6 የዮሀንስ እናት ማርያም የሀዋርት ----ስራ12÷12
7 የሮሟ ክርስቲያን ማርያም----- ሮሜ 16÷16
8 የኖቴር ልጅ ማርያም ------1ኛ ዜና መዋእል 4÷17
25👉12ቱ ሀዋርያት
1 ጴጥሮ ስ--------- 7 ማቴወስ
2 እንድሪያስ------ 8 ቶማስ
3 ያእቆብ--------- 9 የእልፌወስ ልጅ ያእቆብ
4 ዮሐንስ-------- 10 ስሞኦን
5 ፌሊፓስ---- 11 የያእቆብ ወንድም ይሁዳ
6 በርተለሚወስ-----12 አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ
26👉#10ቱ ትዕዛዛት
1ከኔ በቀር ሌሎች አማልግት አታምልክ
2የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ
3 የስንበትን ቀን አክብር
4 አባትህንና እናትህን አክብር
5 አትግደል
6 አታመንዝር
7 አትስረቅ
8 በሐሰት አትመስክር
9 የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ
10 ባልንጀራህን እንደ ራስህ አርገህ ውደድ

❤4👍2
https://t.me/Fias777_bot?start=r0606224415
ክፍያ ሳይኖረው የሚሰራ ድፍረት ውሳኔና ጊዜ ብቻ የሚጠይቅ ቦነስ ። ሞክሩ ካመናችሁ ሊንኩን በመንካት rigistered መሆን ከዛ start በማለት ወደ ስራ ...👊
https://t.me/Fias777_bot?start=r0606224415
ክፍያ ሳይኖረው የሚሰራ ድፍረት ውሳኔና ጊዜ ብቻ የሚጠይቅ ቦነስ ። ሞክሩ ካመናችሁ ሊንኩን በመንካት rigistered መሆን ከዛ start በማለት ወደ ስራ ...👊
https://t.me/Fias777_bot?start=r0606224415
#share_join
ስም ይፈልጋሉ?....ከዚህ ይመረጡ
1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ሐና - ጸጋ
3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ
7. ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ምናሴ - ማስረሻ
10. ሣራ - ልዕልት
11. ሩሐማ - ምህረት
12. ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ
13. ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ቃዴስ - ቅዱስ
19. በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ
20. በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ባሮክ - ቡሩክ
22. ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ቶማስ - መንታ
26. ናሆም - መጽናናት
27. ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ንፍታሌም - የሚታገል
29. አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር
31. አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. አሴር - ደስተኛ
33. አስቴር - ኮኮብ
34. አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው
36. አቡ - አባት
37. አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38. አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል
41. ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48. ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል
49. ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል
58. ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ኤድን - ደስታ
60. ኬብሮን - ኅብረት
61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ይሳኮር - ዋጋየ
63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ዮናስ - ርግብ (የዋህ)
66. ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል
68. የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71. ጋድ - መልካም ዕድል
72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው ::

❤3👍2
እንደው በፈጣሪ እናት፤ በአመ አምላክ ይሁንባችሁ ወድ የዚህ ቻነልና ግሩጵ ወንድሞቼ እህቶቼ እስስኪ ከላይ ያለችዋን ሶስት ነጠብጣብ ስትነኩት add member የሚል ይመጣል contact ውስ የሏችሁ ዘመድ ጓደኞችና ቤተሰብን add እናድርግ እንመማር 🤲🙏?
❤1
☞ትድረስ ለሰሜናውያን ክርስቲያኖች!
❖ከየኔታ (መምህር) ገብረ መድኅን እንየው
"በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።" (ኤፌ 4፥3)
አክሱም ጽዮን መሳለም እና ክርስቲያን ወገኖቸን ማየት ናፍቆኛል።በሕይወት ያሉት መጠየቅ ለረፉት ማልቀስ ይገባኛል።
ደብረ ዳሞም ናፍቆኛል በገመዱ ተንጨዋልየ ወጥቸ የማገኘው በረከት ናፍቆኛል ።ሁሉም የበረከት እና የታሪክ ቦታዎች ገዳማት ናፍቀውኛል።እናንተስ??ግሸን፣ ላሊበላ..መጥታችሁ አብረን ታቦቱን ስናከብር ባንዲት ቅዳሴ አሜን ስንል ትዝ አይላችሁም??
የማውቃቸውም በስም የማላውቃቸውም ኦርቶዶክሳውያን ናፍቀውኛል። በቃ የሆነውን ሳስበው ልቤን ያርደኛል።ይህንን ስጽፍ እያለቀስሁ ነው።
ሰሜናውያን ወንድሞቸ እህቶቸ ያረፋችሁ ነፍሳችሁን ይማር ፦ በሕይወት ያላችሁ እደምን አላችሁ???
ከአሁን በፊት በሥሁት ፖለቲካ ሊሆን የማይገባው ሁኗል።
ይሁንም እንጂ እስከ አሁን ከሆነው ወደፊት የሚሆነው ይበልጣል። አሁንም በሥሁት ፖለቲካ መጋደል ነው የሚሻለው???
መፍትሄው ግን ከራሳችን ነው።
ምን አልባትም መረዳት ካልቻልን ከሁለት አሥርታት ዓመታት በኋላ በምሥራቅ አፍሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ላይኖር ይችላል።የላይ ፈሪ የታች ፈሪ እያላችሁ ማዶ እና ማዶ ሁናችሁ ክርስትና እንዳይኖር ነው የምትፈልጉት???
ዋዜማው የሚሸተው እና የሚያሳየው እንደዚያ ነው።
ለዚህ ደግሞ ብዙ መማር አይጠይቅም የምናየው እና የምንሰማው ብቻ ሊሆን የታሰበውን ይነግረናል።
በተለይም ሰሜኑ ክፍል የትናንት መሠረት የታሪክ እንብርት እንደመሆኑ መጠን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ አይፈለግም።መከራው የጠናበትም አንዱ ለዚህ ነው።
#መፍትሄ አንድ፦
#ክርስቲያን መሆን፦ መምሰል ሳይሆን መሆን መሆን መሆን፦ኦርቶዶክስ ስንሆን፦የአንድ ግንድ ቅርንጫፎች እንሆናለን፣አንድ አካል ህዋሳት እንሆናለን፣የአንድ መስቀል ተሸካሚዎች እንሆናለን፣የአንድ ማህፀነ ዮርዳኖስ ልጆች እንሆናለን፣አንድ ሰርግ ቤት ተጠርተን እንዴት እንባላለን? እንኳን ለምድራዊ መሬት ገና በሰማይ ተስፋ አለን ብለን እንጠብቅ የለምን??
#መፍትሄ ሁለት፦
የሥሁት ፖለቲካ መርዝን መትፋት። ኋላ ቀር የዘር ፖለቲካ የለከፈው አእምሮ ክርስቲያናዊ ሀሳብ ማሰብ አይችልምና።ይሄ መርዘኛ ተንኮል አሳነሰን እነጂ አላበዛንም። አዋረደን እንጂ አላከበረንም ።አስኮነነን እንጂ አላጸደቀንም።በታተነነን እንጂ አላዋሐደንም።በኦርቶዶክሳዊት ልብ መግባባት፦በዐይን ጥቅሻ በከንፈር ንክሻ መናበብ ይጠበቅብናል፡፡
#በየግላችን የሰማነውን፣የተባለውን፣የተማርነውን ሥሁት ሀሳብ አውልቀን መጣል እና በኦርቶዶክሳዊነት መሙላት።
በእግዚአብሔር አምሳል መሳል ሁነን መሥራት።
የሚሠራ ሰው ከአንድ የግል ፍላጎት ሰይጣን ጋር ይዋጋል።
የማይሠራ ሰው ግን ከሺህ የፍትወት ሰይጣናት ጋራ ይዋጋል።
#መፍትሄ ሦስት፦
ለተፈጠሩ ችግሮች ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ህዝባዊ መፍትሄ መፈለግ፦በዓላማ ያጋደሉን ፍጹም ዕርቅ አያመጡልንም።
በትርክት ጅራፍ እየተጋረፍን መፍትሄ አይመጣም ኦርቶዶክሳዊነት ግን እውነት እና ሕይወት መፍትሄም ነው።
#መፍትሄ አራት፦
ገዳማዊ እና ሊቃውንታዊ መፍትሄን መጠቀም፦
ከሥሁት ፖለቲካ የተላቀቁ በገዳም ያሉ አባትች እና ሰላማውያን የቤተ ክርስቲያን መምህራን በፊት ቢቀድሙልን የተሻለ ነው።
የተሰበረ የእውነት ልብን ማግኘት አለብን እና ሁነው እንድንሆን የሚያደርጉን፣በጸሎት የሚያጸድቁ በትምህርታቸው የሚያስታርቁን ከፊት ይቅደሙን።
#መፍትሄ አምስት፦
ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን በተለይም በሰሜኑ ያለን፣በሀገር ውስጥ እና በሀገር ውጭ ያለን የሚድያ አንድነት መፍጠር፦ መንፈሳዊነታችንን መንፈስ ማድረግ ይጠበቅብናል።
አብዛኛውን የጥላላቻው መርዝ የሚረጨው በሚድያ ስለሆነ አንቲ ባይረስ ሁነን ማስቀረት ይቻላል።
#መፍትሄ ስድስት፦
በሆነው ልክ ለመፍትሄ መሆን፦
መፍትሄው በተዘረጋው ልክ መዘርጋት። በረዘመው ልክ መርዘም።በሥሩ ልክ ሥር መስደድ።
ይበለጠው ግን፦ትንሽ መናገር ።ብዙ መሥራት ነው።
የነፋስ መንፈስ፣የውኀ መፍሰስ፣የብርሃን መመላለስ...የማይከለክለው ኦርቶዶክሳዊ ተግባር።
#መፍትሄ ሰባት፦
እያንዳንዳችን የቤተ ክርስቲያን ችግር ከመሆን መዳን።
የችግራችን ይበልጡን ችግሮች እኛው ነን ። ሌላው በክርስቲያናዊ አንድነታችን ላይ በሴራ ቢሠራ ለዓላማው ነው ። እኛው ግን የምንታረድበትን ቢላዋ እየላስን ነው ችግር የሆነው።
ከሥሁታን መነጠል እና ለመፍትሄ ራሳችንን መስጠት
ችግር ለመፈታፍታት ብለው ራሳቸዉ ችግር የሆኑ ብዙዎች አሉና።
ከአእላፋት ቅዱሳን ኅብረት ጋር እየኖሩ ባዶነት ጽኑ ደዌ ነው።
#መፍትሄ ስምንት
በገባን እና ሊሆን በሚገባው ልክ አሁን ጀምረን መሥራት
ከኦርቶዶክሳውያን ኅብረት መከራ ይልቅ የአልጋ ቁራኛ የደዌ ዳኛ መሆን ይቀላል፡፡
በጽኑ ቆስለናል ።፦ቁስሉም ፈውስ ይፈልጋል ፡፡ ፈውሱም ከአምላካችን እና ከእኛ ብቻ ነው ያለው፡፡
ቁጭ ብሎ ከማንጋጠጥ ለፈውስ መላላጥ ይሻላል፡፡
ችጥሩ አቆሰለን እኛ ግን በዚያው ቆስለን መቅረት የለብንም ፡፡
ቁስላችንንን ለመድኃኒት፦
ምታችንን ለትንሣኤ ፦
መገፋፋታችንን ለእረፍት፦እናድርገው።
ግድ ችግሬን አርቁልኝ አይባልም እንዲርቅ ሠርቶ መገኘት።
መሆን ያለብንን ሳንሆን መሆን ያለበት እንዲሆንልን የምንፈልገው አንድነት አይሆንምና፡፡
#መፍትሄ ዘጠኝ፦
በዚህ ውስጥ ይመለከተኛል የሚል ሁሉ፦
1.አንድ ሃይማኖት ያለው መሆን አለበት
2.ለአንዲት ሃይማኖቱ ዕውቀት ያለው መሆን አለበት
3.ለኦርቶዶክሳዊት ዕውቀቱ መረዳት ያለው መሆን አለበት
4.በክርስቲያናዊ መረዳቱ ላይ እምነት ያለው መሆን አለበት
5. በኦርቶዶክሳዊ እምነቱ ላይ ተግባር ያለው መሆን አለበት
6.በኦርቶዶክሳዊት ቅዱስ ተግባሩ ላይ ኅብረት ያለው መሆን አለበት
7.በኦርቶዶክሳዊት አሀቲ ኅብረቱ ላይ ለትውልድ የሚተርፍ ዓለማ ያለው መሆን አለበት
8.በኦርቶዶክሳዊት ዓላማው ላይ የመንግሥተ ሰማይ ተስፋ ያለው መሆን አለበት
9.በሰማያዊት ተስፋው ላይ የጸጋ ውሕደት ያለው መሆን አለበት
10.በጸጋ ውሕደቱ አንድ አድራጊ የሁሉም ህሊና መዳረሻ ተዋሕዶተ መንፈስ ቅዱስን የሚናፍቅ መሆን አለበት።
ለቤተ ክርስቲያን ተልእኮ ድርሻን ለመወጣት በቅድሚያ በዓላማው አካል መሆን ይጠይቃል።
ለሌላው መትረፍ የሚቻለው መሆን ባለብን መጠን ስንከዎን ነው።
ነው።
#መፍትሄ አሥር፦
ዋናው የሁሉም መፍቻ የማይረሳው።፦ኦርቶዶክሳዊ ኅብረት፦
የኦርቶዶክሳዊነት መገለጫው መንፈሳዊ ህብረት ነው። ኅብረቱም ረቂቅ ኅብረት ነው። አካሉ አንድ ህዋሱ ብዙ የሆነለት
የግዘፍ ህብረት ቢሆን ኑሮ ነፋስ በየት በነፈሰ ውኀ በየት በፈሰሰ ነበር። ክርስቶስ የገነባው ይሄን ኅብረት ነው።
አንድ መንፈስን ተዋህደን ነው ማኅበር የሆነው።ግለኝነት የካፒታሊዝም ሥርዓት ነው።የህብረት ማሳያው መለያው ፍቅር ነው።ዓለምን በክርስትና የሠራት ያ ህብረት ነው፡፡መንፈሳዊ ኅብረት የመንፈስ ስበት ነው፡፡በኅብረት ቢጸልዩ ጸሎቱ እግዚአብሔርን ይቀሰቅሳል፡፡በኅብረት ቢሠሩ ለውጥ ይመጣል፡፡

❤4