የመጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 21, 2026]
መዝሙር ዘገብር ኄር
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምእመን ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሠይሞ ዲበ ኲሉ ንዋዩ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብር ኄር ወምእመን ዘበውኁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሠይመከ ባዕ ውስተ ፍሥሐሁ ለእግዚእከ
ትርጉም፦
ጌታው በበጎ ሥራ የሚያገኘውና ባለው ገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸርና ታማኝ አገልጋይ ማነው? ዳግመኛ እግዚአብሔር እንዲህ አለው በጥቂቱ የታመንህ አንተ ቸር አገልጋይ በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ።
ምስባክ፦
ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ
ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዓቢይ መዝ ፴፱፥፰
ትርጉም፦
አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ መከርሁ
ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው
በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህን አወራሁ
ምሥጢር፦
አቤቱ ፈጣሪዬ ወደህ የሠራሃትን ሕግ አስተምር ዘንድ ወደድሁ። አንድም መጥዎተ ርእስን (ራስን ለባንጀራ አሳልፎ መስጠትን) አደርግ ዘንድ ወደድሁ።
ሕግህ በልቡና ተጽፎ ይኖራል አለ ሁልጊዜ አስበዋለሁ ሲል ነው።
ቸርነትህን ለብዙ ጉባኤ ነገርሁ።
የዕለቱ ወንጌል፦
ማቴ ፳፭፥፲፬ - ፴፩
ቅዳሴ፦ ዘባስልዮስ

❤3
Synaxarium For Megabit 14 (March 23)
Megabit 14: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Thomas the Apostle (the day he healed a woman possessed by a demon and converted the Gentiles).
2. Saint Abba Barles, the virtuous and righteous elder (who, at one time, struggled to eradicate immorality in Alexandria).
3. Saint Abba Sinoda (Shenouda) the Martyr.
4. Saint Cyril, the 75th Archbishop of Alexandria.
https://t.me/An_Apocalypse/32753
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት ፲፬
መጋቢት ፲፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ (ጋኔን ያደረባት ሴትን ፈውሶ አሕዛብን ያሳመነበት)
፪.ቅዱስ አባ ባጥል ትሩፈ ምግባር (ባንድ ወቅት ከእስክንድርያ ዝሙትን ለማጥፋት የተጋደሉ ጻድቅና አረጋዊ አባት)
፫.ቅዱስ ሲኖዳ (ሺኖዳ) ሰማዕት
፬.ቅዱስ ቄርሎስ ፸፭ኛው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት
https://t.me/An_Apocalypse/32756

❤5
Forwarded from 𝕿𝖊𝖜𝖔𝖉𝖗𝖔𝖘 𝕭𝖊𝖑𝖊𝖙𝖊 𝕸𝖊𝖓𝖌𝖎𝖘𝖙𝖚 Θεόδωρος (תאודור )(تواضروس) Ignatius Theophoros (Ἰγνάτιος Θεοφόρος)
የመጋቢት 14 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም. ግጻዌ
Lectionary of Monday, March 23, 2026
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 [ምስባክ]
መዝሙር 1ዐ7 ቁጥር 42
ይርአዩ ራትዓን ወይትፈሥሑ። ወትትፈጸም አፉሃ ኲላ ዐመጻ፧ መኑ ጠቢብ ዘየዐቅቦ ለዝ።
ወንጌል
ማቴዎስ 24 ከ45 እስከ 51
የቅዳሴ
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 [መልእክታት]
1ኛ ቆሮንቶስ 6 ከ9 እስከ 20
ያዕቆብ 4 ከ6 እስከ 17
ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)
የሐዋርያት ሥራ 6 ከ1 እስከ 1ዐ
የዘወትር
ምስባክ [መዝሙር 83 ቁጥር 6]
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።
ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል።
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።
ወንጌል
ማቴዎስ 7 ከ1 እስከ 15
ቅዳሴ
ቅዳሴ ባስልዮስ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
፩.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
፪.ቅዱስ አባ ባጥል ትሩፈ ምግባር

❤7
Synaxarium For Megabit 15 (March 24)
Megabit 15: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Sulpicius (Salafkon)
2. Sara the nun the ighteous and ascetic woman,
3. Abba Helyas, of the city of ‘Ahnas
4. George Hadis (the new George), became martyrs.
https://t.me/An_Apocalypse/32764
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት ፲፭
መጋቢት ፲፭ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ ሰለፍኮስ ሰማዕት
፪.እናታችን ቅድስት ሣራ ጻድቅት (ግብፃዊት)
፫.አባ ሕልያስ ሰማዕት
፬.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐዲስ
https://t.me/An_Apocalypse/32765

❤4
የመጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 24, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 55 ቁጥር 13
እስመ አድኅንካ ለነፍስየ እሞት። ወለአዕይንትየኒ እምአንብዕ። ወለእገርየኒ እምዳሀጽ።
🍂 【ወንጌል】
ማርቆስ 9 ከ43 እስከ 5ዐ
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ኤፌሶን 5 ከ21 እስከ 33
② 1ኛ ዮሐንስ 5 ከ14 እስከ 21
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 26 ከ1 እስከ 32
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 36 ቁጥር 29
ጻድቃንሰ ይወርስዋ ለምድር።
ወይነብሩ ውስቴታ ለዓለመ ዓለም።
አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሄር ጥበበ።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 1ዐ ከ19 እስከ 25
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ባስልዮስ
በዕለቱ የሚዘከሩ ቅዱሳን

Synaxarium For Megabit 16 (March 25)
Megabit 16: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Abba Michael, the forty-sixth Archbishop of the city of Alexandria.
https://t.me/An_Apocalypse/32771
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፲፮ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት
https://t.me/An_Apocalypse/32773

የመጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 25, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 17 ቁጥር 43
ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ።
ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ።
ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ።
ዘየሐውር በፍኖት ንጹሕ ውእቱ ይትለአከኒ።
🍂 【ወንጌል】
ሉቃስ 19 ከ12 እስከ 28
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ከ1 እስከ 16
② 2ኛ ጴጥሮስ 1 ከ12 እስከ 19
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 11 ከ23 እስከ 27
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 67 ቁጥር 3ዐ
ዝርዎሙ ለአሕዛብ እለ ይፈቅዱ ቀትለ።
ይምጽኡ ተናብልት እምግብጽ።
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 14 ከ28 እስከ 35
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ፫ቱ ምዕት
በዕለቱ የሚዘከሩ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት
[Lectionary of March 25, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 17 ቁጥር 43
ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ።
ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ።
ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ።
ዘየሐውር በፍኖት ንጹሕ ውእቱ ይትለአከኒ።
🍂 【ወንጌል】
ሉቃስ 19 ከ12 እስከ 28
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ከ1 እስከ 16
② 2ኛ ጴጥሮስ 1 ከ12 እስከ 19
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 11 ከ23 እስከ 27
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 67 ቁጥር 3ዐ
ዝርዎሙ ለአሕዛብ እለ ይፈቅዱ ቀትለ።
ይምጽኡ ተናብልት እምግብጽ።
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 14 ከ28 እስከ 35
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ፫ቱ ምዕት
በዕለቱ የሚዘከሩ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት
❤6
Synaxarium For Megabit 16 (March 25)
Megabit 16: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Lazarus the friend of our Lord
2. Saint Theocritus the reader and the martyr.
3. Saint Talasius the martyr,
4. Saint Joseph the Bishop.
5. Saints Gregory the fighter.
https://t.me/An_Apocalypse/32779
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፲፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አልዓዛር ጻድቅ ሐዋርያ
፪.ቅዱስ ቴዎቅሪጦስ አናጉንስጢስ (ሰማዕት)
፫.ቅዱስ ተላስስ ሰማዕት
፬.ቅዱስ ዮሴፍ ኤጲስ ቆጶስ
፭.ቅዱስ ጊዮርጊስ መስተጋድል
https://t.me/An_Apocalypse/32781

❤2
የመጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 26, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 1ዐዐ ቁጥር 6
መዝሙር 3ዐ ቁጥር 9
ተሣሃለኒ እግዚኦ እስመ ሐመምኩ።
ወተሀውከት እመዐት ዐይንየ።
ነፍስየኒ ወከርሥየኒ።
🍂 【ወንጌል】
ዮሐንስ 11 ከ17 እስከ 45
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ሮሜ 15 ከ14 እስከ 33
② ያዕቆብ 5 ከ14 እስከ 20
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 2 ከ22 እስከ 25
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 3 ቁጥር 4
ወሰምጸኒ እምደብረ መቅደሱ።
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ።
🍂【ወንጌል】
ዮሐንስ 11 ከ1 እስከ 17
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ እግዚእ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አልዓዛር ጻድቅ ሐዋርያ
፪.ቅዱስ ቴዎቅሪጦስ አናጉንስጢስ (ሰማዕት)
፫.ቅዱስ ተላስስ ሰማዕት
፬.ቅዱስ ዮሴፍ ኤጲስ ቆጶስ
፭.ቅዱስ ጊዮርጊስ መስተጋድል
[Lectionary of March 26, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 1ዐዐ ቁጥር 6
መዝሙር 3ዐ ቁጥር 9
ተሣሃለኒ እግዚኦ እስመ ሐመምኩ።
ወተሀውከት እመዐት ዐይንየ።
ነፍስየኒ ወከርሥየኒ።
🍂 【ወንጌል】
ዮሐንስ 11 ከ17 እስከ 45
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ሮሜ 15 ከ14 እስከ 33
② ያዕቆብ 5 ከ14 እስከ 20
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 2 ከ22 እስከ 25
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 3 ቁጥር 4
ወሰምጸኒ እምደብረ መቅደሱ።
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ።
🍂【ወንጌል】
ዮሐንስ 11 ከ1 እስከ 17
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ እግዚእ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አልዓዛር ጻድቅ ሐዋርያ
፪.ቅዱስ ቴዎቅሪጦስ አናጉንስጢስ (ሰማዕት)
፫.ቅዱስ ተላስስ ሰማዕት
፬.ቅዱስ ዮሴፍ ኤጲስ ቆጶስ
፭.ቅዱስ ጊዮርጊስ መስተጋድል
❤6
Synaxarium For Megabit 18 (March 27)
Megabit 18: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Isidore the martyr.
https://t.me/An_Apocalypse/32838
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፲፰ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
https://t.me/An_Apocalypse/32839

❤1
የመጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 27, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 140 ቁጥር 3
ሢም እግዚኦ ዐቃቤ ለአፉየ።
ወማጽዖ ዘዐቅም ለከናፍርየ።
ኢትሚጦ ለልብየ ውስተ ነገር እኩይ።
🍂 【ወንጌል】
ሉቃስ 19 ከ20 እስከ 24
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 16 ከ1 እስከ 12
② 1ኛ ጴጥሮስ 2 ከ1 እስከ 11
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 22 ከ24 እስከ 3ዐ
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 118 ቁጥር 1
ብፁዓን እለ ንጹሓን በፍኖቶሙ።
ወእለ የሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር።
ብፁዓን እለ የኃሡ ስምየ።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 18 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
[Lectionary of March 27, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 140 ቁጥር 3
ሢም እግዚኦ ዐቃቤ ለአፉየ።
ወማጽዖ ዘዐቅም ለከናፍርየ።
ኢትሚጦ ለልብየ ውስተ ነገር እኩይ።
🍂 【ወንጌል】
ሉቃስ 19 ከ20 እስከ 24
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 16 ከ1 እስከ 12
② 1ኛ ጴጥሮስ 2 ከ1 እስከ 11
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 22 ከ24 እስከ 3ዐ
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 118 ቁጥር 1
ብፁዓን እለ ንጹሓን በፍኖቶሙ።
ወእለ የሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር።
ብፁዓን እለ የኃሡ ስምየ።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 18 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
❤5
የመጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 28, 20256]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 14 ቁጥር 2
ዘየሐውር በንጹሕ ወይገብር ጽድቀ።
ወዘይነብብ ጽድቀ በልቡ።
ወዘኢጓኅለወ በልሳኑ።
🍂 【ወንጌል】
ማቴዎስ 2ዐ ከ14 እስከ 19
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ሮሜ 16 ከ3 እስከ 17
② 1ኛ ጴጥሮስ 3 ከ7 እስከ 15
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 22 ከ22 እስከ 3ዐ
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 78 ቁጥር 1ዐ
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ።
በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ።
ይባዕ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 1ዐ ከ1 እስከ 21
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ሐዋርያት
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አስከናፍር ሚስቱ ማርታ ልጆቹ አርቃድዮስና ዮሐንስ
፪.ቅዱስ አርስጥቦሎስ ሐዋርያ (ከ፯፪ቱ አርድእት-የቅ/ጳውሎስ ደቀ መዝሙር)
፫.ሰባቱ ቅዱሳን ሰማዕታት (ከተለያየ ቦታ ተሰብስበው በክርስቶስ ስም የሞቱ)

Synaxarium For Megabit 19 (March 28)
Megabit 19: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint ‘Askenafer, and his wife Martha, and his sons Arcadius and John.
2. Saint Aristobulus, the preacher and apostle and disciple of Saint Paul the Apostle.
3. Seven saints those received crowns of martyrdom
https://t.me/An_Apocalypse/32847
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፲፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አስከናፍር ሚስቱ ማርታ ልጆቹ አርቃድዮስና ዮሐንስ
፪.ቅዱስ አርስጥቦሎስ ሐዋርያ (ከ፸፪ቱ አርድእት-የቅ/ጳውሎስ ደቀ መዝሙር)
፫.ሰባቱ ቅዱሳን ሰማዕታት (ከተለያየ ቦታ ተሰብስበው በክርስቶስ ስም የሞቱ)
https://t.me/An_Apocalypse/32849

የመጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of Sunday, March 29, 2026]
(የዕለቱ ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ ምስባክና ወንጌል)
መዝሙር ዘኒቆዲሞስ
ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ ከመ ትኩን መምህረ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ
ትርጉም፦
ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል ሰው ወደ ኢየሱስ ሄዶ መምህር ታላቅ መምህር ሆነህ ታስተምረን ዘንድ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እኛ እናምንብሃለን አንተ የአንበሳ ደቦል ክርስቶስ ሸምቀህ ትነሣለህ በትንሣኤህ አንሣኝ
ምስባክ፦
ሐወፅከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው መዝ ፲፮፥፫
ትርጉም፦
በሌሊት ጎበኘኸኝ ልቤንም ፈተንኸው
ፈተንኸኝ ዓመፅ አልተገኘብኝም
የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር።
ምሥጢር፦
በሌሊት ጠላቴን ከእጄ ላይ ይገድለው ይሆን አይሆን ብለህ መረመርኸኝ።
ብትመረምረኝ በእጄ መግደል በቃል መበደል በልቡናዬ ቂም በቀል አልተገኘብኝም።
ሰው ሰውኛውን ነገር እንዳልናገር። አንድም ግብረ እደ እጓለ እመሕያው ይላል ሰው በቃሉ ፈክሮ ዘምሮ የሚያደርገውን እንዳላደርግ። ጠላትህ ዕገሌን አግኝቸው ነበር አንተ አግኝተኸው ቢሆን ምን ታደርገው ነበር? ይለዋል። የመቼውን! የዘነጋሁትን! አግኝቼውማ ቢሆን አብልቼ አጠጥቼ በሰደድሁት ነበር ይለዋል ቢያገኘው ላይተወው። እሱ ግን ከአንድ ሁለት ጊዜ አግኝቶ ትቶታልና።
የዕለቱ ወንጌል፦
ዮሐ ፫፥፩ - ፲፪
ቅዳሴ፦ ዘእግዝእትነ

❤8
Synaxarium For Megabit 20 (March 29)
Megabit 20: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. In the year 2018 E.C., the Seventh Week of the Great Fast, “Nicodemus.”
2. Saint Lazarus the Righteous Apostle (the friend of the Lord).
3. The holy and blessed martyr Astratonike (one of the great martyrs).
4. The holy martyrs (the companions of Saint Astratonike).
5. Our mother Saint Tsige-Selassie (an Ethiopian saint).
6. Saint Abba ‘Askaran the Martyr.
7. Abba Michael, Archbishop.
https://t.me/An_Apocalypse/32857
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. የ፳፻፲፰ዓ ም ዐቢይ ጾም ፯ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ
፪. ቅዱስ አልዓዛር ጻድቅ ሐዋርያ (የጌታ ወዳጅ)
፫.ቅድስትና ብጽዕት ሰማዕት አስጠራጦኒቃ (ከታላላቅ ሰማዕታት አንዷ)
፬.ቅዱሳን ሰማዕታት (የቅ/አስጠራጦኒቃ ማሕበር)
፭.እናታችን ቅድስት ጽጌ-ሥላሴ (ኢትዮዽያዊት)
፮.ቅዱስ አስቃራን ሰማዕት
፯.አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት
https://t.me/An_Apocalypse/32860

❤2🙏2
Synaxarium For Megabit 20 (March 29)
Megabit 20: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. The Commemoration of the Dormition of Our Lady.
2.The Holy Family (Lazarus, Mary, and Martha).
3. Our Father Lamech (son of Methuselah and father of the righteous Noah).
4. Saint Theodore the Martyr.
5. Saint Timothy the Martyr.
https://t.me/An_Apocalypse/32866
መጋቢት ፳፩ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. የእመቤታችን የዕረፍቷ መታሰቢያ
፪. ቅዱሱ ቤተሰብ (አልዓዛር ማርያና ማርታ)
፫. አባታችን ላሜኅ (የማቱሳላ ልጅ-የጻድቁ ኖኅ አባት)
፬. ቅዱስ ቴዎድሮስ ሰማዕት
፭.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሰማዕት
https://t.me/An_Apocalypse/32867

የመጋቢት 21 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም ግጻዌ
[Lectionary of Monday, March 30, 2026】
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 9
ሚጥ ገጸከ እምኃጢአትየ።
ወደምስስ ሊተ ኲሎ አበሳየ።
ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ።
ወንጌል
ዮሐንስ 12 ከ1 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 መልእክታት
ኤፌሶን 2 ከ13 እስከ 22
2ኛ ዮሐንስ 1 ከ1 እስከ 8
ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ40 እስከ 51
🍂 ምስባክ 【መዝሙር 44 ቁጥር 9】
ወትቀውም ንግስት በየማንከ።
በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት።
ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ እዝነኪ።
🍂 ወንጌል
ዮሐንስ 1 ከ20 እስከ 39
🍂 ቅዳሴ
ቅዳሴ እግዚእ
[Lectionary of Monday, March 30, 2026】
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 9
ሚጥ ገጸከ እምኃጢአትየ።
ወደምስስ ሊተ ኲሎ አበሳየ።
ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ።
ወንጌል
ዮሐንስ 12 ከ1 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 መልእክታት
ኤፌሶን 2 ከ13 እስከ 22
2ኛ ዮሐንስ 1 ከ1 እስከ 8
ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ40 እስከ 51
🍂 ምስባክ 【መዝሙር 44 ቁጥር 9】
ወትቀውም ንግስት በየማንከ።
በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት።
ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ እዝነኪ።
🍂 ወንጌል
ዮሐንስ 1 ከ20 እስከ 39
🍂 ቅዳሴ
ቅዳሴ እግዚእ
❤7👍1
Synaxarium For Megabit 22 (March 31)
Megabit 22: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1.The Ancient Feast of Hosanna (Palm Sunday).
2. The Holy Apostles, the pure disciples, and the holy women (the 120 members of our Lord’s household).
3. Saint Cyril a bishop of the Holy City of Jerusalem.
https://t.me/An_Apocalypse/32875
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. ጥንተ በዓለ ሆሣዕና
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት ንጹሐን አርድእትና ቅዱሳት አንስት (የጌታችን ፻፳ ቤተሰቦች)
፫. ቅዱስ ቄርሎስ መንፈሳዊ (የቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም ዻዻስ የነበረ ንጽሕናው የተመሠከረለት አባት ሲሆን በ፫፰፩ ዓ/ም በቁስጥንጥንያ ከተሠበሠቡ ፻፶ ቅዱሳን ሊቃውንት አንዱ ነው ። ብዙ ድርሳናትንም ጽፏል ። )
https://t.me/An_Apocalypse/32878

የመጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 31, 2025]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 117 ቁጥር 20
ኦ እግዚኦ አድኅንሶ።
ኦ እግዚኦ ሠርኅሶ።
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር።
🍂 【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ6 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 4 ከ1 እስከ 7
② 2ኛ ዮሐንስ 1 ከ8 እስከ 13
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 5 ከ1 እስከ 17
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 8 ቁጥር 2
እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሓተ።
በእንተ ጸላዒ።
ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ1 እስከ 18
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ቄርሎስ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩. ጥንተ በዓለ ሆሣዕና
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት ንጹሐን አርድእትና ቅዱሳት አንስት (የጌታችን ፻፳ ቤተሰቦች)
፫. ቅዱስ ቄርሎስ ጳጳስ ዘኢየሩሳሌም

Synaxarium For Megabit 23 (April 1)
Megabit 23: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Daniel the prophet
https://t.me/An_Apocalypse/32888
መጋቢት ፳፫ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
https://t.me/An_Apocalypse/32891
Megabit 23: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Daniel the prophet
https://t.me/An_Apocalypse/32888
መጋቢት ፳፫ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
https://t.me/An_Apocalypse/32891
❤2
የመጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of April 1, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 66 ቁጥር 33
ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል።
ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር።
ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ።
🍂 【ወንጌል】
ማርቆስ 11 ከ18 እስከ 23
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ዕብራውያን 11 ከ32 እስከ 40
② 2ኛ ጴጥሮስ 1 ከ19 እስከ 21
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ51 እስከ 55
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 104 ቁጥር 14
ወገሠጸ ነገሥተ በእንቲአሆሙ።
ኢትግሥሡ መሢሐንየ።
ወኢታሕስሙ ዲበ ነቢያትየ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ማርያም
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩. ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
[Lectionary of April 1, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 66 ቁጥር 33
ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል።
ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር።
ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ።
🍂 【ወንጌል】
ማርቆስ 11 ከ18 እስከ 23
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ዕብራውያን 11 ከ32 እስከ 40
② 2ኛ ጴጥሮስ 1 ከ19 እስከ 21
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ51 እስከ 55
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 104 ቁጥር 14
ወገሠጸ ነገሥተ በእንቲአሆሙ።
ኢትግሥሡ መሢሐንየ።
ወኢታሕስሙ ዲበ ነቢያትየ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ማርያም
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩. ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
❤5