Synaxarium For Megabit 18 (March 27)
Megabit 18: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Isidore the martyr.
https://t.me/An_Apocalypse/32838
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፲፰ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
https://t.me/An_Apocalypse/32839

❤1
የመጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 27, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 140 ቁጥር 3
ሢም እግዚኦ ዐቃቤ ለአፉየ።
ወማጽዖ ዘዐቅም ለከናፍርየ።
ኢትሚጦ ለልብየ ውስተ ነገር እኩይ።
🍂 【ወንጌል】
ሉቃስ 19 ከ20 እስከ 24
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 16 ከ1 እስከ 12
② 1ኛ ጴጥሮስ 2 ከ1 እስከ 11
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 22 ከ24 እስከ 3ዐ
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 118 ቁጥር 1
ብፁዓን እለ ንጹሓን በፍኖቶሙ።
ወእለ የሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር።
ብፁዓን እለ የኃሡ ስምየ።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 18 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
[Lectionary of March 27, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 140 ቁጥር 3
ሢም እግዚኦ ዐቃቤ ለአፉየ።
ወማጽዖ ዘዐቅም ለከናፍርየ።
ኢትሚጦ ለልብየ ውስተ ነገር እኩይ።
🍂 【ወንጌል】
ሉቃስ 19 ከ20 እስከ 24
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 16 ከ1 እስከ 12
② 1ኛ ጴጥሮስ 2 ከ1 እስከ 11
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 22 ከ24 እስከ 3ዐ
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 118 ቁጥር 1
ብፁዓን እለ ንጹሓን በፍኖቶሙ።
ወእለ የሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር።
ብፁዓን እለ የኃሡ ስምየ።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 18 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
❤5
የመጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 28, 20256]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 14 ቁጥር 2
ዘየሐውር በንጹሕ ወይገብር ጽድቀ።
ወዘይነብብ ጽድቀ በልቡ።
ወዘኢጓኅለወ በልሳኑ።
🍂 【ወንጌል】
ማቴዎስ 2ዐ ከ14 እስከ 19
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ሮሜ 16 ከ3 እስከ 17
② 1ኛ ጴጥሮስ 3 ከ7 እስከ 15
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 22 ከ22 እስከ 3ዐ
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 78 ቁጥር 1ዐ
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ።
በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ።
ይባዕ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን።
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 1ዐ ከ1 እስከ 21
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ሐዋርያት
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አስከናፍር ሚስቱ ማርታ ልጆቹ አርቃድዮስና ዮሐንስ
፪.ቅዱስ አርስጥቦሎስ ሐዋርያ (ከ፯፪ቱ አርድእት-የቅ/ጳውሎስ ደቀ መዝሙር)
፫.ሰባቱ ቅዱሳን ሰማዕታት (ከተለያየ ቦታ ተሰብስበው በክርስቶስ ስም የሞቱ)

Synaxarium For Megabit 19 (March 28)
Megabit 19: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint ‘Askenafer, and his wife Martha, and his sons Arcadius and John.
2. Saint Aristobulus, the preacher and apostle and disciple of Saint Paul the Apostle.
3. Seven saints those received crowns of martyrdom
https://t.me/An_Apocalypse/32847
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፲፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አስከናፍር ሚስቱ ማርታ ልጆቹ አርቃድዮስና ዮሐንስ
፪.ቅዱስ አርስጥቦሎስ ሐዋርያ (ከ፸፪ቱ አርድእት-የቅ/ጳውሎስ ደቀ መዝሙር)
፫.ሰባቱ ቅዱሳን ሰማዕታት (ከተለያየ ቦታ ተሰብስበው በክርስቶስ ስም የሞቱ)
https://t.me/An_Apocalypse/32849

❤2
የመጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of Sunday, March 29, 2026]
(የዕለቱ ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ ምስባክና ወንጌል)
መዝሙር ዘኒቆዲሞስ
ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ ከመ ትኩን መምህረ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ
ትርጉም፦
ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል ሰው ወደ ኢየሱስ ሄዶ መምህር ታላቅ መምህር ሆነህ ታስተምረን ዘንድ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እኛ እናምንብሃለን አንተ የአንበሳ ደቦል ክርስቶስ ሸምቀህ ትነሣለህ በትንሣኤህ አንሣኝ
ምስባክ፦
ሐወፅከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው መዝ ፲፮፥፫
ትርጉም፦
በሌሊት ጎበኘኸኝ ልቤንም ፈተንኸው
ፈተንኸኝ ዓመፅ አልተገኘብኝም
የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር።
ምሥጢር፦
በሌሊት ጠላቴን ከእጄ ላይ ይገድለው ይሆን አይሆን ብለህ መረመርኸኝ።
ብትመረምረኝ በእጄ መግደል በቃል መበደል በልቡናዬ ቂም በቀል አልተገኘብኝም።
ሰው ሰውኛውን ነገር እንዳልናገር። አንድም ግብረ እደ እጓለ እመሕያው ይላል ሰው በቃሉ ፈክሮ ዘምሮ የሚያደርገውን እንዳላደርግ። ጠላትህ ዕገሌን አግኝቸው ነበር አንተ አግኝተኸው ቢሆን ምን ታደርገው ነበር? ይለዋል። የመቼውን! የዘነጋሁትን! አግኝቼውማ ቢሆን አብልቼ አጠጥቼ በሰደድሁት ነበር ይለዋል ቢያገኘው ላይተወው። እሱ ግን ከአንድ ሁለት ጊዜ አግኝቶ ትቶታልና።
የዕለቱ ወንጌል፦
ዮሐ ፫፥፩ - ፲፪
ቅዳሴ፦ ዘእግዝእትነ

❤8
Synaxarium For Megabit 20 (March 29)
Megabit 20: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. In the year 2018 E.C., the Seventh Week of the Great Fast, “Nicodemus.”
2. Saint Lazarus the Righteous Apostle (the friend of the Lord).
3. The holy and blessed martyr Astratonike (one of the great martyrs).
4. The holy martyrs (the companions of Saint Astratonike).
5. Our mother Saint Tsige-Selassie (an Ethiopian saint).
6. Saint Abba ‘Askaran the Martyr.
7. Abba Michael, Archbishop.
https://t.me/An_Apocalypse/32857
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. የ፳፻፲፰ዓ ም ዐቢይ ጾም ፯ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ
፪. ቅዱስ አልዓዛር ጻድቅ ሐዋርያ (የጌታ ወዳጅ)
፫.ቅድስትና ብጽዕት ሰማዕት አስጠራጦኒቃ (ከታላላቅ ሰማዕታት አንዷ)
፬.ቅዱሳን ሰማዕታት (የቅ/አስጠራጦኒቃ ማሕበር)
፭.እናታችን ቅድስት ጽጌ-ሥላሴ (ኢትዮዽያዊት)
፮.ቅዱስ አስቃራን ሰማዕት
፯.አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት
https://t.me/An_Apocalypse/32860

❤2🙏2
Synaxarium For Megabit 20 (March 29)
Megabit 20: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. The Commemoration of the Dormition of Our Lady.
2.The Holy Family (Lazarus, Mary, and Martha).
3. Our Father Lamech (son of Methuselah and father of the righteous Noah).
4. Saint Theodore the Martyr.
5. Saint Timothy the Martyr.
https://t.me/An_Apocalypse/32866
መጋቢት ፳፩ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. የእመቤታችን የዕረፍቷ መታሰቢያ
፪. ቅዱሱ ቤተሰብ (አልዓዛር ማርያና ማርታ)
፫. አባታችን ላሜኅ (የማቱሳላ ልጅ-የጻድቁ ኖኅ አባት)
፬. ቅዱስ ቴዎድሮስ ሰማዕት
፭.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሰማዕት
https://t.me/An_Apocalypse/32867

የመጋቢት 21 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም ግጻዌ
[Lectionary of Monday, March 30, 2026】
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 9
ሚጥ ገጸከ እምኃጢአትየ።
ወደምስስ ሊተ ኲሎ አበሳየ።
ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ።
ወንጌል
ዮሐንስ 12 ከ1 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 መልእክታት
ኤፌሶን 2 ከ13 እስከ 22
2ኛ ዮሐንስ 1 ከ1 እስከ 8
ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ40 እስከ 51
🍂 ምስባክ 【መዝሙር 44 ቁጥር 9】
ወትቀውም ንግስት በየማንከ።
በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት።
ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ እዝነኪ።
🍂 ወንጌል
ዮሐንስ 1 ከ20 እስከ 39
🍂 ቅዳሴ
ቅዳሴ እግዚእ
[Lectionary of Monday, March 30, 2026】
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 9
ሚጥ ገጸከ እምኃጢአትየ።
ወደምስስ ሊተ ኲሎ አበሳየ።
ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ።
ወንጌል
ዮሐንስ 12 ከ1 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 መልእክታት
ኤፌሶን 2 ከ13 እስከ 22
2ኛ ዮሐንስ 1 ከ1 እስከ 8
ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ40 እስከ 51
🍂 ምስባክ 【መዝሙር 44 ቁጥር 9】
ወትቀውም ንግስት በየማንከ።
በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት።
ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ እዝነኪ።
🍂 ወንጌል
ዮሐንስ 1 ከ20 እስከ 39
🍂 ቅዳሴ
ቅዳሴ እግዚእ
❤7👍1
Synaxarium For Megabit 22 (March 31)
Megabit 22: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1.The Ancient Feast of Hosanna (Palm Sunday).
2. The Holy Apostles, the pure disciples, and the holy women (the 120 members of our Lord’s household).
3. Saint Cyril a bishop of the Holy City of Jerusalem.
https://t.me/An_Apocalypse/32875
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. ጥንተ በዓለ ሆሣዕና
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት ንጹሐን አርድእትና ቅዱሳት አንስት (የጌታችን ፻፳ ቤተሰቦች)
፫. ቅዱስ ቄርሎስ መንፈሳዊ (የቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም ዻዻስ የነበረ ንጽሕናው የተመሠከረለት አባት ሲሆን በ፫፰፩ ዓ/ም በቁስጥንጥንያ ከተሠበሠቡ ፻፶ ቅዱሳን ሊቃውንት አንዱ ነው ። ብዙ ድርሳናትንም ጽፏል ። )
https://t.me/An_Apocalypse/32878

የመጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of March 31, 2025]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 117 ቁጥር 20
ኦ እግዚኦ አድኅንሶ።
ኦ እግዚኦ ሠርኅሶ።
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር።
🍂 【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ6 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 4 ከ1 እስከ 7
② 2ኛ ዮሐንስ 1 ከ8 እስከ 13
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 5 ከ1 እስከ 17
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 8 ቁጥር 2
እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሓተ።
በእንተ ጸላዒ።
ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ1 እስከ 18
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ቄርሎስ
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩. ጥንተ በዓለ ሆሣዕና
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት ንጹሐን አርድእትና ቅዱሳት አንስት (የጌታችን ፻፳ ቤተሰቦች)
፫. ቅዱስ ቄርሎስ ጳጳስ ዘኢየሩሳሌም

❤4
Synaxarium For Megabit 23 (April 1)
Megabit 23: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Daniel the prophet
https://t.me/An_Apocalypse/32888
መጋቢት ፳፫ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
https://t.me/An_Apocalypse/32891
Megabit 23: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Daniel the prophet
https://t.me/An_Apocalypse/32888
መጋቢት ፳፫ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
https://t.me/An_Apocalypse/32891
❤2
የመጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of April 1, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 66 ቁጥር 33
ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል።
ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር።
ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ።
🍂 【ወንጌል】
ማርቆስ 11 ከ18 እስከ 23
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ዕብራውያን 11 ከ32 እስከ 40
② 2ኛ ጴጥሮስ 1 ከ19 እስከ 21
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ51 እስከ 55
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 104 ቁጥር 14
ወገሠጸ ነገሥተ በእንቲአሆሙ።
ኢትግሥሡ መሢሐንየ።
ወኢታሕስሙ ዲበ ነቢያትየ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ማርያም
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩. ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
[Lectionary of April 1, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 66 ቁጥር 33
ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል።
ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር።
ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ።
🍂 【ወንጌል】
ማርቆስ 11 ከ18 እስከ 23
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ዕብራውያን 11 ከ32 እስከ 40
② 2ኛ ጴጥሮስ 1 ከ19 እስከ 21
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 7 ከ51 እስከ 55
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 104 ቁጥር 14
ወገሠጸ ነገሥተ በእንቲአሆሙ።
ኢትግሥሡ መሢሐንየ።
ወኢታሕስሙ ዲበ ነቢያትየ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 21 ከ18 እስከ 23
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ማርያም
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩. ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳንኤል
❤3
Synaxarium For Megabit 23 (April 1)
Megabit 23: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Takla Haymanot (the commemoration of his conception).
2. Saints Egzi’e Hareya and Tsega Ze’ab.
3. Abba Macarius, the fifty-ninth Archbishop of Alexandria.
https://t.me/An_Apocalypse/32898
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት (ጽንሰታቸው)
፪.ቅዱሳን እግዚእ ኃረያና ጸጋ ዘአብ
፫.ቅዱስ አባ መቃርስ ሊቀ ጳጳሳት
https://t.me/An_Apocalypse/32899

የመጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of Wednesday April 2, 2025]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 17 ቁጥር 7
ሰብሖ ለምሕረትከ።
ዘያድኅኖሙ ለእለ ይትዌከሉከ።
እምእለ ይትቃወምዋ ለየማንከ።
🍂 【ወንጌል】
ዮሐንስ 12 ከ4 እስከ 9
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ገላትያ 4 ከ12 እስከ 21
② 1ኛ ጴጥሮስ 1 ከ21 እስከ 25
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 28 ከ28 እስከ 31
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 81 ቁጥር 1
እግዚአብሔር ቆመ ውስተ ማኅበረ አማልክት።
ወይኮንን በማዕከለ አማልት።
እስከ ማዕዜኑ ትኴንኑ ዐመጻ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 26 ከ1 እስከ 7
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ፫ቱ ምዕት
【የሆሳዕና ተጽኢኖ ቅዳሴ ጉርጎርዮስ】
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት (ጽንሰታቸው)
፪.ቅዱሳን እግዚእ ኃረያና ጸጋ ዘአብ
፫.ቅዱስ አባ መቃርስ ሊቀ ጳጳሳት
[Lectionary of Wednesday April 2, 2025]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 17 ቁጥር 7
ሰብሖ ለምሕረትከ።
ዘያድኅኖሙ ለእለ ይትዌከሉከ።
እምእለ ይትቃወምዋ ለየማንከ።
🍂 【ወንጌል】
ዮሐንስ 12 ከ4 እስከ 9
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① ገላትያ 4 ከ12 እስከ 21
② 1ኛ ጴጥሮስ 1 ከ21 እስከ 25
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 28 ከ28 እስከ 31
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 81 ቁጥር 1
እግዚአብሔር ቆመ ውስተ ማኅበረ አማልክት።
ወይኮንን በማዕከለ አማልት።
እስከ ማዕዜኑ ትኴንኑ ዐመጻ።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 26 ከ1 እስከ 7
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ፫ቱ ምዕት
【የሆሳዕና ተጽኢኖ ቅዳሴ ጉርጎርዮስ】
በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት (ጽንሰታቸው)
፪.ቅዱሳን እግዚእ ኃረያና ጸጋ ዘአብ
፫.ቅዱስ አባ መቃርስ ሊቀ ጳጳሳት
❤5
Synaxarium For Megabit 25 (April 3)
Megabit 24: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. Saint Onesiphorus (one of the Seventy-two disciples)
https://t.me/An_Apocalypse/32904
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳፭ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አንሲፎሮስ ሐዋርያ (ከ፸፪ቱ አርድእት)
https://t.me/An_Apocalypse/32905

የመጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary April 3, 2026]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 49 ቁጥር 22
ለብው ዘንተ ኲልክሙ እለ ትረስእዎ ለእግዚአብሔር። ወእመ አኮሰ ይመሥጥ ወአልቦ ዘያድኅን።
መሥዋዕት ክብርት ትሴብሐኒ።
🍂 【ወንጌል】
ማርቆስ 13 ከ14 እስከ 24
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 2ኛ ጢሞቴዎስ 1 ከ10 እስከ 20
② 2ኛ ጴጥሮስ 2 ከ1 እስከ 6
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 20 ከ22 እስከ 28
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 18 ቁጥር 3
አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ።
ውስተ ኲሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ፡
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ፡
🍂【ወንጌል】
ሉቃስ 7 ከ11 እስከ 18

የመጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ግጻዌ
[Lectionary of Friday, April 4, 2025]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 6
አስመ ናሁ ጽድቀ አፍቀርከ።
ዘኢይትነበብ ኅቡአ ጥበበከ አይዳዕከኒ፡
ትነዝኀኒ በአዛብ ወእነጽሕ።
🍂 【ወንጌል】
ዮሐንስ 13 ከ3 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ከ20 እስከ 30
② 1ኛ ዮሐንስ 3 ከ18 እስከ 24
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 4 ከ24 እስከ 31
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 7
ተሐጽበኒ እምበረድ ወእፀዐዱ።
ታሰምዐኒ ትፍሥሕተ ወሐሤተ።
ወይትፌሥሑ አዕጽምተ ጻድቃን።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 26 ከ14 እስከ 31
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ
በዕለቱ የሚታሰቡ በዓላት
፩. ጥንተ በዓለ ሐሙስ ዘሕማማት
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት
፫.ቅድስት ድንግል ኢዮዸራቅስያ
፬.ቅዱስ ፍርፍርዮስ ሰማዕት
[Lectionary of Friday, April 4, 2025]
ዘነግህ (የጠዋት)
•°•°•°•°•°•°•°•°•°
🍂 【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 6
አስመ ናሁ ጽድቀ አፍቀርከ።
ዘኢይትነበብ ኅቡአ ጥበበከ አይዳዕከኒ፡
ትነዝኀኒ በአዛብ ወእነጽሕ።
🍂 【ወንጌል】
ዮሐንስ 13 ከ3 እስከ 12
የቅዳሴ
•°•°•°•°•
🍂【መልእክታት】
① 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ከ20 እስከ 30
② 1ኛ ዮሐንስ 3 ከ18 እስከ 24
🍂【ግብረ ሐዋርያት (የሐዋርያት ሥራ)】
የሐዋርያት ሥራ 4 ከ24 እስከ 31
🍂【ምስባክ】
መዝሙር 5ዐ ቁጥር 7
ተሐጽበኒ እምበረድ ወእፀዐዱ።
ታሰምዐኒ ትፍሥሕተ ወሐሤተ።
ወይትፌሥሑ አዕጽምተ ጻድቃን።
🍂【ወንጌል】
ማቴዎስ 26 ከ14 እስከ 31
🍂 【ቅዳሴ】
ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ
በዕለቱ የሚታሰቡ በዓላት
፩. ጥንተ በዓለ ሐሙስ ዘሕማማት
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት
፫.ቅድስት ድንግል ኢዮዸራቅስያ
፬.ቅዱስ ፍርፍርዮስ ሰማዕት
❤4
Synaxarium For Megabit 26 (April 4)
Megabit 26: Commemorated Feasts / Saints Remembered
1. The Ancient Feast of Holy Thursday of the Passion.
2. The Holy Apostles.
3. Saint Eupraxia, the Virgin.
4. Saint Perpeius the Martyr.
https://t.me/An_Apocalypse/32952
ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
መጋቢት ፳፮ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. ጥንተ በዓለ ሐሙስ ዘሕማማት
፪. ቅዱሳን ሐዋርያት
፫.ቅድስት ድንግል ኢዮጰራቅስያ
፬.ቅዱስ ፍርፍርዮስ ሰማዕት
https://t.me/An_Apocalypse/32954

ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ አቀብ ሀገረ እግዚአብሔር ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን አዕሩግ ወሕፃናት ነሢኦሙ አዕፁቀ በቀልት እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተፅዒኖ ዲበ ዕዋል ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም በትፍሥሕት ወበሐሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ
ትርጉም፦
የፋሲካ በዓል ሰሞን ሲሆን ደቀ መዛሙርቱ በእግዚአብሔር ሀገር በደብረ ዘይት በአቀበቱ መውረጃ ወደ እውነተኛ አምላክ ቀረቡ ብዙ ወገኖች ሽማግሌዎችና ሕፃናት የዘንባባ ቅጠሎችን ይዘው ሆሣዕና በአርያም እያሉ ተቀበሉት በአህያይቱ ግልገል ላይ ተቀምጦ በደስታና በሐሤት ወደ ኢየሩሳሌም ገባ ኃይልና ሥልጣንን ይሰጣቸዋል
ምስባክ፦
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር
ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ
በምዕዋድ ጊዜ የሚባሉ አቡኖችና ምስባኮች
፩
ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር
ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕፃድኪ ኢየሩሳሌም
ኢየሩሳሌምሰ ሕንጽት ከመ ሀገር
አቡን፦ በ፪ አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ እስመ እምጽዮን ይወጽእ ሕግ ወቃለ እግዚአብሔር እምኢየሩሳሌም ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን
ምልጣን፦ ንሳለማ በል
ምዕዋድ፦ እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን ዋካ ይእቲ ወብርሃን
፪ ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ
በዕምርት ዕለት በዓልነ
እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ
አቡን፦ በ፮ ሰመያ አብርሃም ወይቤላ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በዕምርት ዕለት በዓልነ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ምልጣን፦ ንፍሑ ቀር በል
ምዕዋድ፦ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
፫ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ
በእንተ ጸላኢ
ከመ ትንሥቶ ለጸላኢ ወለገፋዒ
አቡን፦ በ፮ ወትቤ ጽዮን አርኅዉ ሊተ አናቅጸ ይባኡ ሕዝብ ብዙኃን ወያዕትቱ ዕብነ እምፍኖት ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
ምልጣን፦ ወያዕትቱ በል
ምዕዋድ፦ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
፬ እምሥራቀ ፀሐይ እስከነዓረብ
ወእምጽዮን ሥነ ስብሐቲሁ
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
አቡን፦ በ፮ ባረኮ ያዕቆብ ለይሁዳ ወልዱ ወይቤሎ ሀሎ ንጉሥ ዘይወጽእ እምኔከ ዘየሐፅብ በወይን ልብሶ ወበደመ አስካል ሰንዱኖ ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
ምልጣን፦ ዘየሐፅብ በል
ምዕዋድ፦ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
፭ ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር
ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን
እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ
በ፪ ባኡ ውስተ ሀገር ወበዊአክሙ ትረክቡ ዕዋለ ዕሡረ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ
ምልጣን፦ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ
ሰላም በ፩ አልጺቆ ኢየሱስ ኢየሩሳሌም ርእያ ለሀገር ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንገሥኪ በጽሐ ብርሃንኪ ዮም ሰላምኪ
ምልጣን፦ ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃንኪ፤ ተፈሥሒ በሕዝብኪ፤ ይትሐፈሩ ጸላእትኪ፤ ሰላምኪ ሰላምኪ ዮም ሰላምኪ
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ
እስመ ተዘከረ ዘይትሐሠሥ ደሞሙ
©ኤላም