ኢኽላስ ጀመዓ
751 subscribers
109 photos
65 videos
2 files
99 links
ኢኽላስ ጀመዓ ጎሮ አንቢያእ መስጂድ እና አከባቢዉ ላይ የሴቶች በሴቶች ዳዕዋ እና የበጎ አድራጎት ሥራ ላይ የሚንቀሳቀስ ጀመዓ ነው ።
Download Telegram
"ዋናው ነገር የጅማሮ ማማር
ሳይሆን የፍፃሜ ማማር ነው"



ኢብኑ ተይሚያ
አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ

🔊ለሴቶች በሙሉ!

🎤የ2ኛ ዙር ሙሓደራ❗️

የፊታችን እሁድ ግንቦት 02/2018 በአላህ ፍቃድ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 ባለው ጊዜ የሴቶች በሴቶች ሙሃደራ ፕሮግራም በመስጂዳችን 72-ሰሚት መስጅድ የተዘጋጀ ሲሆን ሴቶች በሙሉ ተገኝታቹህ ይህንን ውድ ጊዜያቹሁን አላህ በሚወደው ነገር እንድታሳልፉ እንጠይቃለን።

🕌72-ሰሚት መስጅድ
🗓እሁድ 02/09/2018
🕒3:00-6:00
👍3
በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 852

"(ያቺን ሰዓት) በመጨረሻ አካባቢ ከአስር በኋላ ፈልጓት።”
ውድ የ ጎሮ አንቢያ መስጅድ አከባቢ ነዋሪ እህቶች እናቶች

አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ

የማይቀርበት ፕሮግራም
           ኢክላስ መድረክ 🎤

🔊እነሆ በ ጉጉት ሚጠበቀዉ ኢክላስ መድረክ አስርቱ ምርጦች በሚል ርዕስ  ዕለተ እሁድ በ ታላቁ አንቢያ መስጅድ ወደናንተ ይቀርባል ::ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል ::

🗓እሁድ ግንቦት 09 /2018
🕌አንቢያ መስጅድ ሴቶች ግቢ
🕒3:00-6:30

           አዘጋጅ :-ኢክላስ ጀመዓ
https://t.me/onlyiklas
     
    
👍51
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስርቱ ምርጦች

አንቢያ መስጅድ
👍6👌1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ይላል። ስለዚህ የተለየ ዋጋ ያላቸውን የዙልሒጃ 10 ቀናት በተለያዩ ዒባዳዎች ማሳለፍ የምትፈልጉ ከዚህ ምሽት ጀምሮ መበርታት ያስፈልጋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍2
☝️الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
👍2
“ዕውቀትን ለሁሉም፣ በየትኛውም ቦታ!”

የዳሩል ኢልም ኢስላማዊ ተቋም የ2 ዓመት የሸሪዓ ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው!

📚 የምናስተምራቸው 6 ዋና ዋና ኮርሶች (Courses)፦
📌 ዓቂዳ (የእምነት መሠረቶች) — ትክክለኛውንና ጥልቅ የሆነውን የእስልምና አስተምህሮ የሚጨብጡበት።
📌 ፊቅህ (የእስልምና ህግጋት) — የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎንና ኢባዳዎን በዕውቀት የሚመሩበት።
📌 ሀዲስ — የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግና አስተማሪ ንግግሮች የሚረዱበት።
📌 ተርቢያ (ስነ-ምግባርና ስብዕና ግንባታ) — የእስልምናን ውብ ስነ-ምግባር በህይወትዎ ላይ የሚተገብሩበትና ማንነትዎን የሚያንጹበት።
📌 የነብያት ታሪክና ሲራ — ከታላላቅ መሪዎች ህይወት ተሞክሮ የሚቀስሙበት።
📌 የአረብኛ ቋንቋ — ለዲን ዕውቀት ቁልፍ የሆነውን ቋንቋ ደረጃ በደረጃ የሚያጠኑበት።

🕒 ለእርስዎ የተመቹ የትምህርት አማራጮች፦

🏢 በአካል (Weekend)፦ ቅዳሜና እሁድ ብቻ በተቋማችን በመገኘት።
💻 በኦንላይን (Online)፦ ባሉበት ሆነው በኢንተርኔት አማካኝነት ምቹ በሆነ ሰዓት።

🚨  አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

📍 የምዝገባ ቦታ፦ ጎሮ አምቢያእ መስጅድ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 974 47 09 57 / +251 914 64 53 77

“ዳሩል ኢልም — ዲኑን የሚኻድም ትውልድ እንፍጠር!”
ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ!
“የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ)
ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌
👍1
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አላህ የዒዱን ንጋት በብርሃን፣ ቀኑን በደስታ፣ ምሽቱንም በምሕረትና በራሕመት ያድምቅላችሁ ። ዒድ ሙባረክ!
ለመላው የጎሮ አንቢያ መስጅድ ጀመአ እንዲሁም የአከባቢው ነዋሪዎች ለ ኢድ አል -አደሃ በዓል
እንካን አደረሳችሁ


ኢክላስ ጀመዓ
👍21
ከመልካም ስራ አንድንም አትናቅ ❗️
1