➻ከሰለፍ ወጣቶች ነፀብራቅ
ዛሬ ባለንበት ዘመን ለወነጀል መስራት ወጣትነትን እንደ ማስተዛዘኛ ሲቀርብ እናያለን !!!።
ይህ ፍፁም ኢስላም የሚቀበለው መርህ አይደለም ። ኢስላም ወጣትነትን አላህን ሊገዙበት ኢስላምንና ሙስሊሞችን ሊያገለግሉበት ይመክራል ያዛል ። በዚህም ተርቢያ ያደርጋል ። የቀደምት ወጣቶች ለዚህ ምርጥ ተምሳሌቶች ናቸው ። ከእነዚህ ብርቅዬ የኢስላም ነፀብራቆች ጥቂቶቹን እንመልከት : –
↪️ ኦሳማ ኢብኑ ዘይድ በ18 አመቱ አቡበከርና ዑመር ያሉበትን ግዙፍ ጦር መርቷል ።
↪️ ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ በ17 አመቱ በአላህ መንገድ ላይ የመጀመሪያ ቀስት ወርዋሪ ነበር ። ዑመር ከሾማቸው 6ቱ የሹራ ሰዎች አንዱም ነበር ።
↪️ አል አርቀም ኢብኑ አቢል አርቀም በ16 አመቱ ቤቱን ለነብዩ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – ለ13 ተከታታይ አመታት መኖሪያ ያደረገ ወጣት ነበር ።
↪️ ጠልሓ ኢብኑ ዑበይዱላህ በ16 አመቱ በኡሑድ ዘመቻ ነብዩን በሞት ቃል ኪዳን የገባላችው ከሙሽሪኮች ቀስት እጁ ሽባ እስከሚሆን በነፍሱ የተከላከለላቸው ወጣት ነበር ።
↪️ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም በ15 አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጂሃድ ሰይፍ የመዘዘ የነብዩ ባልደረባ ነበር ።
↪️ ሙዓዝ ኢብኑ ዐምር ኢብኑል ጁመህ በ13 አመቱና ሙዕወዝ ኢብኑ ዐፍራእ በ14 አመቱ በበድር ዘመቻ የሙሽሪክ ጦር መሪ የነበረውን አቡ ጀህልን የገደሉ ድንቅ የኢስላም ለጋ ወጣቶች ነበሩ ።
↪️ ዐምር ኢብብኑ ኩልሱም በ15 አመቱ ኢስላም ባይኖር ኖሮ ሰው ይበሉ ነበር የተባሉትን በኑ ተገለብ ጎሳዎችን መርቷል ።
↪️ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት በ13 አመቱ
የሁዲያና ሲሪያንኛ ቋንቋ በ17 ቀን ተምሮ ጨርሶ የነብዩ አስተርጓሚ የነበረና ወሕይ ከፃፉ ሶሃቦች አንዱ ነበር ቁርኣን ሲሰበሰብም ከሰብሳቢዮች አንዱ ነበር ።
↪️ ዒታብ ኢብኑ ኡሰይድ በ18 አመቱ ነብዩ የመካ መሪ አድርገው ሹመውታል ።
↪️ ማሊክ ኢብኑ አነስ ( ኢማሙ ማሊክ ) በ17 አመታቸው ለፈትዋ ተቀምጧል ። ለፈትዋ የተቀመጥኩት 70 የመዲና ዑለማዎች ከመሰከሩልኝ በኋላ ነው ይላሉ ።
↪️ ሙሐመድ አልቃሲም በ17 አመቱ ሲንድ የተባለችውን ሀገር ጦር መርቶ ከፍቷል ። በዘመኑ ከነበሩ የጦር መሪዎች ሁሉ ግንባር ቀደም ነበር ።
ይህ ከባህር እንደተወሰደ ጠብታ ነው እኛ ያለነው የት ነው ❓❓❓
✒️ የዘመኑ ትግል ደሞ ለኢልም መታገል ነው ።አላህ ያግዘን። 🤲🤲
©

❤1
Forwarded from ABX (Muhammed Seid)
ከ 14 አመት በኋላ ቤተሰቦቿ ጋ ሆስፒታል እያሳለፉ ስላለችው ጓደኛችን ልንገራችሁ።
ረጂም አመት አብረን ኖረናል፥ ያልተጨቃጨቅንበት ርእስ ያላወራነው ቁም ነገር፣ ያልተመካከርንበት ጉዳይ መሃላችን የለም።
ለረጂም አመታት አንድ ግሩፕ ላይ ነን። ሁላችንም የራሳችን ቀለም አለን።
እንዋደዳለን፣ እንተዛዘናለን፣ እንደጋገፋለን። በቃ ከቤተሰብ ጉዳይ ጀምረን እስከ ወደፊት ሊገጥሙን ሊሆኑልን እስከሚችሉት ነገር እየተቀላለድን አውርተናል።
አልቅሰናል። ስቀናል።
ሁሌም በጉብዝናዋና በችሎታዋ ርስ በርሳችን ተገርመን አድናቆታችንንም ገልጸንላታል። ደስ በሚል ሳቅ ታጅቦ፣ “ኧረ ተው ከናንተ አልበልጥም” የሚል ቆንጂየ መልሷ አሁን እንዳለችን ሁሉ ይሰማኛል።
ሁሌ ስለሷ እኔን ለሚያውቁኝ ሁሉ አወራለሁ። ስለሷ ሳስብ አመት ሰኣት ደቂቃወቿ ሁሉ የባከኑባት ይመስለኛል።
ባለ ብዙ ተሰጥኦ ናት። አላህ ለአንች ልዩ ነገር ነው የሰጠሽ አትድከሚ ሁሌ ተጠቀሚበት ነው ምላት ።
አንዳንደ እንደውም ሳወራም እኔ የሷ አሰሪ ብሆን ንብረቴን እሷ ላይ ነው ኢቨስት የማረገው እላለሁ ለራሴም ለሰወችም። መደነቅ መሸለም እንዳለባት ነው የሚሰማኝ የማምነውም።
ብቻ ምን አለፋችሁ ይች የአደይ አበባ ወዳጅ ከወራቶች በፊት ቀላል በሚመስል ሳል ነገር ትንሽ ታማ ሃኪም ቤት ሄደች። ከዛ በፊት ቡና ሱስ ቢሆን እንጂ ምንም ገጥሟት አያውቅም።
ደጉ አላህ ሺሙንሙን አድርጎ ይዞ ያቆያትን ባሪያውን ረመዳን ላይ ከበድ ባለ ህመም የሆስፒታል አልጋ ላይ አስተኛት።
ህመሟን ችላ ጓዶኞቿን “እንደት ናችሁ?” እያለች ሳቅ ሳቅ ትልና፣ ሳቋ ሳያልቅ ትንፋሿ ይቆራረጣል።
ይች ጎበዝ ብርቱ ልጅ ፍትን ስትል ይጨንቃል። ያ አላህ ረመዳንም አለቀ፣ ሸዋልም አለቀ። ሰኣዲ ግን በሽታዋ እየባሰ፣ ስቃዩዋ እየበዛ መጣ ።
ከሆስፒታል ኤሪፖርት በዊልቸር ወሰድናት። መኖራችን አልጠቀማትም። አላህ ይድረስላት። ጌትዬ ላንተ ምን ይነገርሃል! በስንት ስቃይ ማለፏን ነገርከን እንጂ መች አወቅን? 😢
እናቷጋ ደወልኩ።
" ሰኣዲ ገባች?" አልኳት።
“አወ አላገኘኋትም እየጠበቅናት ነው። " አለችኝ።
"ጓደኞቿ ሁላችሁንም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ የኔ ቆንጆ” አለችኝ።
"ኧረ ማሚ ምንም አላረግንላትም እኮ ሰላም መግባቷን ልጠይቅሽ ብዬ ነው።" አልኳት።
“ታረጋላችሁ እንጂ፣ በሰዓድዬማ ማን ይጨክናል?” አለችኝ።
ይኸው አይኖቸ፣ እንባ አይጨርሱም፤ እንዴ እንባ አያልቅም እንዴ እያልኩ እገረማለሁ።
እውነትም በሷ አይጨከንም።
ስለማታውቋት ነው እንጂ ሁላችሁም በሷ አትጨክኑም።
በዱኣችሁ
አላህዬ የሃገሯን አየርና የናቷን እቅፍ መድሃኒቷ ያደርግላት።
በዱዓችሁ አስቧት፤ አስቡን 😢
****
ይህን ጽሑፍ የላከችልኝ እህት በመሀል መጥታ ጓደኛዋን አግኝታ ተመልሳ ሄዳ ነበር ። ከላይ ያለውን ጽሑፍ ከላከችልኝ በኋላ ዘግየት ብላ ደግሞ ከታች ያለውን መልእክት ፃፈችልኝ።
***
ባለፈ ኢትዮጵያ መጥቸ ያየኋት ጓደኛዬ ለዛውም ቀን በቀን ቢያንስ ከ7ሰኣት በላይ አብረን የምንውል ልጆች ተለያየን፤ ሞተች አሉኝ ማሜ። ዱዓ አድርጉላት አንጀቴ ተንሰፈሰፍ😢።
**
ዱንያ እንዲህ ናት እንግዲህ ወዳጆቼ። ሳይታሰብ ድንገት ደፍርሳ ታደፈርሰናለች። አጀል ቁርጥ ነው። የመጣ ቀን ምንም ላይ ሆንን ምን እዝነት የለውም።
ዱንያ ሁሌም እንቆቅልሽ ናት። ሞት ጨካኝ ነው። የዘንድሮ ሞት ደግሞ ቅርፁን ለውጧል። ሁሌ ዝግጁ መሆንን ይፈልጋል ።
ወዳጆቼ! እዚህ መሰባሰባችን ለኸይር ይሁን። መገኘታችን ትምህርት የማግኘታችንና የቁምነገር ይሁን። ከሰዎች ታሪክ አስተንትነን እንማር።
ካልተዛዘን፣ ካልተሳሰብን፣ ለርስ በርሳችን ኸይር ካልተመኘን፣ ዱዓ ካልተደራረግን፣ እንደ አንድ የቤተሰብ አባል አንዳችን ለሌላችን ካልተጨነቀ ዋጋ የለንም።
በስደት ላላችሁ ሁሉ አላህ በራስም ሆነ በቤተሰብ ላይ ከሚደርስ ከድንገተኛ ሐዘን ይጠብቃችሁ።
ለሰዐዲ አላህ ይዘንላት።
ለቤተሰቦቿና ለጓደኞቿ ሁሉ አላህ መጽናናት ይስጥልን ።
https://t.me/MuhammedSeidAbx

❤2
በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 852
"(ያቺን ሰዓት) በመጨረሻ አካባቢ ከአስር በኋላ ፈልጓት።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 852
"(ያቺን ሰዓት) በመጨረሻ አካባቢ ከአስር በኋላ ፈልጓት።”
ውድ የ ጎሮ አንቢያ መስጅድ አከባቢ ነዋሪ እህቶች እናቶች
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
የማይቀርበት ፕሮግራም
ኢክላስ መድረክ 🎤
🔊እነሆ በ ጉጉት ሚጠበቀዉ ኢክላስ መድረክ አስርቱ ምርጦች በሚል ርዕስ ዕለተ እሁድ በ ታላቁ አንቢያ መስጅድ ወደናንተ ይቀርባል ::ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል ::
🗓እሁድ ግንቦት 09 /2018
🕌አንቢያ መስጅድ ሴቶች ግቢ
🕒3:00-6:30
አዘጋጅ :-ኢክላስ ጀመዓ
https://t.me/onlyiklas

👍5❤1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ይላል። ስለዚህ የተለየ ዋጋ ያላቸውን የዙልሒጃ 10 ቀናት በተለያዩ ዒባዳዎች ማሳለፍ የምትፈልጉ ከዚህ ምሽት ጀምሮ መበርታት ያስፈልጋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍2
“ዕውቀትን ለሁሉም፣ በየትኛውም ቦታ!”
የዳሩል ኢልም ኢስላማዊ ተቋም የ2 ዓመት የሸሪዓ ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው!
📚 የምናስተምራቸው 6 ዋና ዋና ኮርሶች (Courses)፦
📌 ዓቂዳ (የእምነት መሠረቶች) — ትክክለኛውንና ጥልቅ የሆነውን የእስልምና አስተምህሮ የሚጨብጡበት።
📌 ፊቅህ (የእስልምና ህግጋት) — የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎንና ኢባዳዎን በዕውቀት የሚመሩበት።
📌 ሀዲስ — የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግና አስተማሪ ንግግሮች የሚረዱበት።
📌 ተርቢያ (ስነ-ምግባርና ስብዕና ግንባታ) — የእስልምናን ውብ ስነ-ምግባር በህይወትዎ ላይ የሚተገብሩበትና ማንነትዎን የሚያንጹበት።
📌 የነብያት ታሪክና ሲራ — ከታላላቅ መሪዎች ህይወት ተሞክሮ የሚቀስሙበት።
📌 የአረብኛ ቋንቋ — ለዲን ዕውቀት ቁልፍ የሆነውን ቋንቋ ደረጃ በደረጃ የሚያጠኑበት።
🕒 ለእርስዎ የተመቹ የትምህርት አማራጮች፦
🏢 በአካል (Weekend)፦ ቅዳሜና እሁድ ብቻ በተቋማችን በመገኘት።
💻 በኦንላይን (Online)፦ ባሉበት ሆነው በኢንተርኔት አማካኝነት ምቹ በሆነ ሰዓት።
🚨 አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
📍 የምዝገባ ቦታ፦ ጎሮ አምቢያእ መስጅድ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 974 47 09 57 / +251 914 64 53 77
“ዳሩል ኢልም — ዲኑን የሚኻድም ትውልድ እንፍጠር!”

ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ!
“የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ)
ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌

👍1