ግጥም ብቻ
13 subscribers
2 photos
2 files
2 links
Download Telegram
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam)
አንድ የሃይማኖት አባት የፃፈውን ፌስቡክ ላይ አይቼው ላካፍላችሁ ወደድኩ


In a mother’s womb were two babies. One asked the other: “Do you believe in life after delivery?”The other replied, “Why, of course. There has to be something after delivery. Maybe we are here to prepare ourselves for what we will be later.”
“Nonsense,” said the first. “There is no life after delivery. What kind of life would that be?”
The second said, “I don’t know, but there will be more light than here. Maybe we will walk with our legs and eat from our mouths. Maybe we will have other senses that we can’t understand now.”
The first replied, “That is absurd. Walking is impossible. And eating with our mouths? Ridiculous! The umbilical cord supplies nutrition and everything we need. But the umbilical cord is so short. Life after delivery is to be logically excluded.”
The second insisted, “Well I think there is something and maybe it’s different than it is here. Maybe we won’t need this physical cord anymore.”
The first replied, “Nonsense. And moreover, if there is life, then why has no one ever come back from there? Delivery is the end of life, and in the after-delivery, there is nothing but darkness and silence and oblivion. It takes us nowhere.”
“Well, I don’t know,” said the second, “but certainly we will meet Mother and she will take care of us.”
The first replied “Mother? You actually believe in Mother? That’s laughable. If Mother exists then where is She now?”
The second said, “She is all around us. We are surrounded by her. We are of Her. It is in Her that we live. Without Her, this world would not and could not exist.”
Said the first: “Well I don’t see Her, so it is only logical that She doesn’t exist.”
To which the second replied, “Sometimes, when you’re in silence and you focus and listen, you can perceive Her presence, and you can hear Her loving voice, calling down from above.”
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam)
አንዳንድ ፕሮፌሰሮቻችን -----
+-+-+
ፕሮፌሰር - ገበሬዎችን ሰብስቦ ስምንቱ ከሰው ጋር በሰላም የመኖሪያ መንገዶች ብሎ ያስተምራል።
ገበሬው - ዘጠነኛው ተረስቷል ጌታዬ።
ፕሮፌሰር - በጥናቴ መሠረት ዘጠነኛ የለም።
ገበሬው - ጥናቱን ይስጦት እና ጌታዬ! እንዲያውም ስምንቱን ይጠቀልላቸዋል። ምን ይላል መሰሎት- "ከሥራ ፈት ጋር አለመገናኘት!!" አለና በሉ ወደ እርሻየ ልሂድ።
+++++
አብርሃም ከዘራ
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Natanim Luel)
😢😢😢ሰፌድ😢😢😢
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ያላዋጋ
ሲያበጥር ሲበጥር ለራሱ ሳይሰጋ
ሰበዙ ተንጦ ማሰሪው ተፈትቶ
የውስጥ አለኝታው ሁሉነገር ሳስቶ
ሲገኝ በፍፃሜ ይጣላል ተጠንቶ
በአዲሱ ሰፌድ ክብሩን አስተክቶ
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
ተራራቅ!!!

የታመሙ ልቦች ባለማመን ምንጣፍ ፣
ርቀው ተጉዘው፣
መድሃኒት ፍለጋ ከመድሃኒት ሸሽተው፤

የተዘጉ ልቦች በመክፈቻቸው ላይ፣ የተከረቸሙ፣
መክፈቻ ፍለጋ ከደጃፍ ርቀው፣
ከሰው የታደሙ፣
ከራስ የተጠሙ፤

መንገዱን ሳይጨርስ ሰው ከልቡ ርቆ፣
ተራራቅ ተባለ፦
ተራራን የሚያህል በልባችን መሃል፣
ፍቅራችን ላይ ወድቆ።
ተራራቅ ተባለ ፦
በልብማማቾች ማዕቀብ ተጣለ።

ቀድሞስ ከራሱ ጋር ለተራራቀ ሰው፣
ተራራቅ መባሉ ለምን አላቀሰው?

ቀድሞውን ሲጀምር ለተራራቀ ልብ ፣
እንደው እንደወጉ፣
ማራራቅ ነው ደጉ።
ቢቆረጥ ይሻላል የማስመሰል፥
አረም ከስር ከማደጉ።

እኔስ የገረመኝ የቀብሩ ነገር፣🤭

እንኳንስ lileቀስ ደረት መምታት ቀርቶ፣
መቁጠር አልተቻለም ሰው ሞቶ ሰው ሞቶ : :

አይ ጊዜ !😢

ኋላስ ለሞተ ሰው ፣
ባይኖርም በቆሎ ቢኖርም ደግሰው፣
ዝክር እንዳልነበር የመሰናበቻ ፣
የኛ ጊዜ ደርሶ ያስገርመን ጀመር ቀብር ለየብቻ : :

ሰው ሲሞት በጅምላ እንዳልተለቀሰ ፣
በጅምላ ስንሞት ጥሩ'ባ የሚያፈስ ጥሩባ ሚነፋ ፣
ንፍሮውም ደረቀ ደጋሽ ከርሞ ጠፋ : :

Its me ..bin
👇👇👇
@newpoem12
@hey_its_me_urs
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
Getami ina seali gebre kiristos desta
By bini
👇👇👇
@newpoem12
@hey_its_me_urs
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
Terarak

Its me ..bin
👇👇👇
@newpoem12
@hey_its_me_urs
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
ሞኙ ጲላጦስ
ከኮሮና ሽሽት ፡ ከመላከ ሞት ጠብ፣
መድኃኒት አስቀምጦ፣
ማነው እንደ ጲላጦስ፡ እጁን የሚታጠብ።
ይሄ ሞኝ ጲላጦስ፦
ኮሮናን በደሙ ፡ ተሸክሞ ከርሞ፣
እንዴት ዳንኩኝ ይላል፣
በመታጠብ ብቻ ፡ በደም ስሩ ታሞ።
ከደሙ ለመፅዳት ፡ እጁንስ ቢታጠብ ምን እንኳ ቢፀዳ፣
ደም በደም ስር እንጂ ፡ በመዳፍም አይደል አወይ የደም እዳ።
ደምን በንፁህ ደም ፡ ካልቀየሩት በቀር፦
ኮሮና የሚሉት ፡ የስትንፋስ ሌባ ነው፣
በኃይሉ ይሰርቃል!
ከነፍስ ያላቅቃል።

Mognu pilatos

Its me ..bin
👇👇👇
@newpoem12
@hey_its_me_urs
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
ገጣሚ፦ሄርሜላ አብርሀም
ተራራቅ
ለመቅረብ መራቅን መሆኑን እረስተን
ለነገ መኖርን እረስተን ዘንግተን
ዛሬ ተጠጋግተን አንድ ላይ ብንሆነዉ
ዛሬን ብቻ አይተን ነገን አላወቅንም
የተዘጉ በሮች መከፈት አይቀርም
ትልቁ የሞት ንጉስ ነፍስን የማይመልስ
መቶ ከሚነጥቀን አኛ እንመለስ
ይሄ ችግር መጣ መዳህኒትም ታጣ
ፈጣሪ ይመልከት ልጆቹን አይጣ
ስትርቅ ለመቅረብ ነው ጊዜን አታርዝመው
ትልቅ አላማክን ገደል አትክተተው
ተራራቅ ተባለ ለክፋት አይደለም
ተራራቅ ተባለ ለተንኮል አይደለም

By .. heraman
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam)
👉Yegitim wididiroch
👉Yeteleyayu gitimoch
👉Ina yeteleyayu talenton beziw chanal masayet yifeligalu...


👉Join chanal
👇👇👇
@Newpoem12
@Newpoem12
@Newpoem12


@hey_its_me_urs
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
ሰውነት

ምንድነው ሰው መሆን ፡ ምንድነው ሰውነት
ደርሶ ትልቅነት ፡ ደርሶ ትንሽነት ።

እንዳፈጣጠሩ ፡ እንደቀለማችን
ምንም ብንለያይ ፡ አንድ ነው ደማችን ።

እንደሚሉት ስንኝ፡ እንደ ሚሉት ሀረግ
በውሸት ማሳ ውስጥ ፡ የእውነትን ፍሬ ፡ የእውነትን ሰብል፡ ተግቶ እ'ደመፈለግ ።

እንኳን አንዱ ካንዱ ፡ ሊመሳሰል ቀርቶ
ይሄስ ምን ይባላል?
ባንድ ሰው ገላ ውስጥ ፡ ብዙ ሰው ተገኝቶ።

አይ አይደለም አይደለም!

የአፈጣጠሩ፡ የግዝፈቱ መጠን
የአካሉ ልቀት፡ ቢለያይም ቅርፁ
ሰው ሆኖ ተፈጥሮ፡ በሰው ላይ ማመፁ።
በመንጋ መኖሩ፡ በመንጋ ማሰቡ
ሲበሉ ሱጠግቡ
ሲጋቡ ሲራቡ
አሁንም ሲጠግቡ
አሁንም ሲራቡ ።
እንደዚ ከሆነ ፡ የሰውነት ኑሮ
በምን ተናነሰ ፡ ከዘናጭ ዝንጀሮ።

ደሞ ሚያስደንቀው!
ያንዱ ነፍስ ካንዱ ነፍስ ፡
የመገናኘቱ
የመቆራኘቱ።
ባን'ዱ ሆዱ መጉደል ፡ ሌላኛው ይራባል
በሌላው መጠማት ፡ ያለው ጠምቶት ያድራል ።

እንዲ መተዛዘን?

ደሞ ሌላ ትርጉም፡ ድንግርግር ስያሜ
እንደምን ተፈጥረህ ፡ እንደምን ኖረህ ሞትክ ፡ ሔዋኔ አዳሜ ።

እኔ እንደሚመስለኝ ሰውነት አለም ነው !

የሀሳቡ ፀሀይ ፡
ጠዋት የምቶጣ ፡ ማታ የምትጠልቅ
የፅድቁ ጨረቃ ፡ በለሊት ምትደምቅ
በልቡ ሰማይ ላይ
ብርሀን ከጨለማ ፡ እንዲ ሚፈራረቅ።

በዚያ በልብ አለም ፡ ታዲያ ይሄን ጊዜ
ብዙ እንስሳቶች ፡ እየተፈጠሩ
ዝንጀሮዎች ላደን ፡ እየተሰማሩ
መላክ የመሰሉ ሌሎች ፍጥረታቶች ፡ ለሌሎች ሲራሩ።

በዚያች በልብ አለም
መላክ እና ሴጣን፡ ተፋቅሮ እየኖረ
አለም በሰው ልብ ውስጥ፡ ጥንቱን ተፈጠረ ።

ይነጋል ይመሻል
ሰውነት ይመጣል
ሰውነት ይሸሻል ።

Its me ..bin
👇👇👇
@newpoem12
@hey_its_me_urs
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam) via @like
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam)
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Bini Yam)
Forwarded from 👌ግጥም በ voice 🎤🤩🤩 (Natanim Luel)
ላ...
ጠብቃ የለም ወይ ይውቅልኛል ብላ
የእድሜየን ትኩሳት ሸርባ እንደ መላ
ፍቅር ስሜት መስሏት ልታስተምረኝ
እርቃን ዮኒፎርሟን ለብሳ መጣችብኝ
ከዴክስ አልጋየ ላይ ቁጭ ብየ ኖሮ
ተነሳሁ በድንገት.....
ለመምህር መቆሙን ስራቱን ለማውሳት
ተቀመጠው ብላኝ በምትናገረው በዘመኑ ቋንቋ
በባቷ ሰሌዳ ፍቅርን ለማስረዳት እንዲህ ብ ላ ድንቋ
እኔም ተረዳኋት በምረዳው ቋንቋ በአረብኛየ
በአክብሮ ምስጋና ወጣሁ ከጎጆየ.......
#ነፀብራቅ

ካለሁበት ሆኜ ካለሽበት ቦታ
እውነት ተነፀባርቃ
መንፈሴን አንቅታ
ደርሼ መጣለሁ።

የመንፈሴን አድማስ ከአለም አርቄ
ሰማይ እደርስ እና ጨረቃን ጠይቄ
ከምትታዘበን ከውቧ ጨረቃ ውበትን ሰንቄ
ደርሼ መጣለሁ።

የለሽም አውቃለሁ
ይህን እውነትነት
አየር አንደመርገጥ ጥላ እደመከተል ይሆን ወይ እላለው
ለእውነት በራሱ ምንድነው መስፈርቱ ብይዬ ጠይቃለው።
የሌለሽበትን ያልደረስኩበትን መልክሽ አንፀባርቆ
ጉሙን እንደ መቅደድ አየር እንደ መግለጥ እል እና ሳበቃ
ጨረቃ ገላ ላይ  ይታየኛል ደምቆ።


ነፀብራቅ
የእውነት ነፀብራቅ ።

እስቲ ልጠይቅሽ በሰማዩ መሀል ለተንጠለጠልሽው
በውድቅቱ ለሊት ደምቀሽ ለታየሽው።
ከፊትሽ ያለውን ገላልጠሽ ጨለማ
ደርቆ በከፈተ በተሰነጠቀ ውበት በተጠማ
ብርሀኗን ቀድተሽ መተሽ ላፈሰስሽው
ብዬ ጠይቃለው እውነት ነው ወይ ብዬ የውበቷ ግርማ።

ባልነካሽም እንኳ ባላቅፍሽም እንኳ ስጋሽ ከኔ ርቃ
እኖራለው የትም መልክሽ መች ጎደለኝ እድሜ ለጨረቃ ።

በመሀከላችን ብዙ ነው ጨለማው ሩቅ ነው መንገዱ
ሩቅ ይሰለፋል ሩቅ ለወደዱ።

አለ አይደል
ከፊትሽ ጨለማ ምን አንኳ ቢገዝፍም
እውነት ነው ብርሀን
እውነት ነው ነፀብራቅ
አለምን በሞላው በግዙፍ ጨለማ ከቶ አይሸነፍም።
✍️ bin yam
Forwarded from ⓑⓘⓝⓘ
       ፍቅር

በሀሳቤ ሲመላለስ
በልቤ ሲላወስ።
መተንፈሴን አየዋለው
ከመኖሬ እጋባለው ።

ከልቤ ተራራ እንደ እሳት የተብላላ
ልውጣ ልውጣ ሚለኝን
ብተነፍስ ወቶ ማያልቅ ባካላቴ የተድላላ ።

ትኩር ብዬ ተመልክቼ
ያየወትን ማላስታውስ

ፍዝዝ

ቡዝዝ

ድክምም....

ፍስስ...

ድነገት ደሞ
እንደ ጩኸት
ከጥልቅ ውስጤ የሚሰማኝ
እልልልልም ስል የሚያነቃኝ

ከየነት ይሆን የሚነፍሰው
ወዴት ይሆን የሚወስደኝ።

✍️ bin yam
Live stream started
Live stream finished (3 days)