Forwarded from Habibo
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
4ተኛው ዙር
ኑ በአብሮነት ሰደቃ እንስጥ በሚል ርዕስ ያዘጋጀነውን አላማውንም በሞት ላጣናቸው ለቤተሰቦቻችን ለዘመዶቻችን ሰደቃ ለማውጣት የተዘጋጀ ነው
One ummah ለተከታታይ 3 አመታት/ዙር የረመዳን ማስፈጠሪያ ፓኬጅ በማዘጋጀት ለተቸገሩ ወገኖቻችን ሲያደርስ ቆይቷል በመሆኑም በ4ተኛዉ ዙር የረመዳን ማስፈጠሪያ ግብአቶች/ገንዘብ ማሰባሰብ ጀምረናል ማሰባሰቡም ለተከታታይ 10 ቀናት ይቆያል።
የዛሬውን ዕለት ሰደቃ በመስጠት እናሳልፈው ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል "ሰደቃ የአላህን ቁጣ ታበርዳለች" በሌላ ሀዲስ "በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ራሳችሁን ከእሳት ጠብቁ"
ግብአቶች:- ቴምር ፦ የሾርባ እህል
፦ ዱቄት ፦ ሩዝ
፦ ዘይት
በገንዘብ ለማውጣት ያሰበ በአካውንት ቁጥር
1000358106483 Ammar Abdellah Kemal

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ቤተሰቦቻችን 4ተኛው ዙር የረመዳን ግብአት ማከፋፈል ፕሮግራም ☝️☝️☝️
⭐️ ዱቄት 5ኪሎ
⭐️ ሩዝ 5ኪሎ
⭐️ የሾርባ እህል 5ኪሎ
⭐️ ዘይት 5ሊትር
⭐️ ቴምር 3ኪሎ
⭐️ ዱቄት 5ኪሎ
⭐️ ሩዝ 5ኪሎ
⭐️ የሾርባ እህል 5ኪሎ
⭐️ ዘይት 5ሊትር
⭐️ ቴምር 3ኪሎ
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድ የOne Ummah ጀመአ አባላቶች በሙሉ 5ተኛው ዙር ኑ! በአብሮነት ሰደቃ እንስጥ በሚል ርዕስ ያዘጋጀነውን በሞት ላጣናቸው ለቤተሰቦቻችን ለወዳጅ ዘመዶቻችን ሀጃችን የሚሞላበት ሰደቃ ለመስጠት የታሰበ ነው።
በዚህም በጎ ተግባር ላይ ከ 4ቱ ዙሮች በተሻለ አኽለል ኸይሮች በብዛት እንዲሳተፉ ማስተባበር ይኖርብናል። በዚህ የኑሮ ውድነት ላይ ቢያንስ እንኳን የተከበረውን አንድ ወር ከጭንቀት በማላቀቅ ከጎናችሁ ነን በማለት አቅመ ደካሞችን እናግዝ።
የታላቁ የረመዳንን ፆም በደስታ እንዲቀበሉት ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ እያልን አቅም እንኳን ባይኖረን አቅም ላላቸው ሰዎች በማስተላለፍ አሁንም ቤተሰባዊ ግዴታችንን እንወጣ።
One Ummah ለተከታታይ 4 አመታት/ዙር የረመዳን ወር ማስፈጠሪያ ፓኬጅ ከወዳጆቹ ጋር በማዘጋጀት ለተቸገሩ ወገኖቻችን አማናውን ተቀብሎ ሲያደርስ ቆይቷል። በመሆኑም 5ተኛው ዙር የረመዳን ማስፈጠሪያ ግብአቶች /ገንዘብ ማሰባሰብ ጀምረናል ማሰባሰቡም እስከ ሻዕባን 20 ድረስ ይቆያል።
የዛሬውን ዕለት ሰደቃ በመስጠት እናሳልፈው ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል "ሰደቃ የአላህን ቁጣ ታበርዳለች" በሌላ ሀዲስ "በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ራሳችሁን ከእሳት ጠብቁ"
ግብአቶች :- ✨ቴምር
✨ዱቄት
✨የሾርባ እህል
✨ዘይት ✨ሩዝ
በገንዘብ ለማውጣት ያሰበ በአካውንት ቁጥር
1000358106483 AMMAR ABDELLAH KEMAL
ለበለጠ መረጃ በ 0920336119 እንዲሁም 0949701952 ይደውሉ።

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እነሆ የታላቁ የረመዳን ወር ማስፈጠሪያ ግብአት ማሰባሰብ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ወርቃማ ቀናት ብቻ ቀርተዉታል በዚህ በቀሩት ቀናት ላይ በዚህ በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ማስታወስ እንወዳለን።
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እነሆ የታላቁ የረመዳን ወር ማስፈጠሪያ ግብአት ማሰባሰብ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ አንድ ወርቃማ ቀን ብቻ ቀርቶታል በዚህ በቀረው ቀን እንድትሳተፉ ማስታወስ እንወዳለን።