የምትሰሩት ስራ ጉዳይ
በአሁኑ ወቅት በስራ አለም ውስጥ ከተሰማራችሁና የወደፊት የስራ ቆይታችሁ ስኬታማና እድገት ያለበት እንዲሆን ከፈለጋችሁ ስለጉዳዩ ማሰብ ያለባችሁ ዛሬ ነው፡፡ ዛሬ አእምሯችሁን ተጠቅማችሁ ካላሰባችሁ፣ ነገ ስሜታችሁ መጨነቅና መዛባት ይጀምራል፡፡
በስራው አለም ውስጥ በቆያችሁ ቁጥር በሁለት መልኩ ማደግ አለባችሁ፡-
1) በገንዘብ ብቃት፣
2) በአእምሮ እድገት
1. የገንዘብ ብቃት
የሚከፈላችሁ ክፍያ አናሳ እንደሆነ ካሰባችሁ፣ ለስራው ካላችሁ ብቃት አንጻር እየተከፈላችሁ ሊሆን ስለሚችል ብቃታችሁን የምትጨምሩበትን መንገድ ፈልጉ፡፡ ብቁ ሆናችሁ መስሪያ ቤቱ የመክፈል ባህሉ ወይም አቅሙ አናሳ ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ፣ የመስሪያ ቤቱን አሰራር ለማስቀየር ከመታገል ወይም ከመነጫነጭ ይልቅ የስራ መስካችሁን መቀየር ቀለል እንደሚል አትዘንጉ፡፡
2. የአእምሮ እድገት
የስራው ጸባይ አእምሮን የሚያሰራ፣ የሚሞግትና የሚያሳድግ ከመሆን ይልቅ ድግግሞሽ የሞላው ከሆነ፣ ምንም እንኳን ገንዘብን ብታገኙበትም ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚራመድ የአእምሮ እድገት እንደማይኖራችሁ አትዘንጉ፡፡ በስራው ለመቆየት ከፈለጋችሁ፣ በግላችሁ የምታድጉበትን ሌላ መንገድ መፈለግ አለባችሁ፡፡ ያንን ማድረግ ካልቻላችሁ ግን የሚሞግት፣ አእምሮን የሚያሰራና የሚያሳድጋችሁን ስራ ወደመፈለግ ማዘንበል ወሳኝ ነው፡፡
እድሜያችሁ በጨመረ ቁጥር ቤተሰብን ከመመስረት የሚመጣ ሃላፊነትና የተለያዩ ፍላጎቶች መጨመር ሁኔታዎች አብረው ስለሚመጡ ካለማቋረጥ የማደጋችሁን ጉዳይ በሚገባ አስቡበት፡፡
Dr Eyob Mamo

ብቻ አትቁም !
'መሮጥ ቢያቅት ተራመድ...መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተኝፏቀቅ...ግን እንዳታቆም' ይለናል ማርቲን ሉተር።
ወዳጄ ያበቃልህ የተሳሳትክ ወይም የወደክ ጊዜ አይደለም...የሚያበቃልህ በቃኝ ብለህ ያቆምክ እለት ነው።
"ስለዚህ የጀመርከውን በፍፁም እንዳታቆም! እንዳታቆሚ! አናቆምም!"
'መሮጥ ቢያቅት ተራመድ...መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተኝፏቀቅ...ግን እንዳታቆም' ይለናል ማርቲን ሉተር።
ወዳጄ ያበቃልህ የተሳሳትክ ወይም የወደክ ጊዜ አይደለም...የሚያበቃልህ በቃኝ ብለህ ያቆምክ እለት ነው።
"ስለዚህ የጀመርከውን በፍፁም እንዳታቆም! እንዳታቆሚ! አናቆምም!"
👍1
የአንተም ጊዜ አለ!
ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም፤
እኩል እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም።
ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም።
አንተም አጠገብህ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተህ የእኔስ ቀን መቼ ነው ?
ምነው ፈጣሪ ዘገየ ካልክ እንደፀሀይ በቀን እንደጨረቃም በጨለማ የምታበራበት ቀን አለ።
በተስፋ ተራመድ !
@one_success
ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም፤
እኩል እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም።
ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም።
አንተም አጠገብህ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተህ የእኔስ ቀን መቼ ነው ?
ምነው ፈጣሪ ዘገየ ካልክ እንደፀሀይ በቀን እንደጨረቃም በጨለማ የምታበራበት ቀን አለ።
በተስፋ ተራመድ !
@one_success
#ኮተቶችህን_አራግፍ!
አንድ ሽማግሌ በአጭር በአጭሩ እየተነፈሰ በመንደርተኞች መሃል ይጓዛል።
ብዙ ኮተቶችንም በጀርባው ተሸክሟልና የመንደሬው ሰው ሁሉ በግርምት ይመለከተዋል። አንድ ህጻን ልጅም ሽማግሌውን አስቁሞ ለምን ቀዳዳ ድስት ተሸክሞ እንደሚጓዝ ይጠይቀዋል፤ ሽማግሌውም መለሰ፡-
“አላውቅም፤ ምን ይጠቅመኝ እንደሆነ አላውቅም፤ እንዲሁ ተሸክሜው እዞራለሁ”
ሽማግሌው ድስቱን ከቋጠሮ ላይ ፈትቶ ጣለው። መጓዙንም ቀጠለ።
አንዲትም አሮጊት አይታው አስቆመችው - ስለምን የከሰል ካውያ ተሸክሞ እንደሚጓዝ ጠየቀችው። ሽማግሌው መለሰ -
“አላውቅም፤ የምተኩሰው ሸሚዝ እንኳ የለኝም፤ በዚህስ ዘመን ማን በከሰል ካውያ ልብሱን ይተኩሳል?” አለና ካውያውን ጥሎት ሄደ።
ጥቂትም እንደተጓዘ አንድ ወጣት አጋጠመው።
“ይህን የመርከብ መልህቅ ስለምን ተሸክመህ ትጓዛለህ፤ ክብደቱ ጀርባህ ላይ አይሰማህም እንዴ?” ሲል ጠየቀ።
ሽማግሌውም፤ “አንተ አሁን ላይ እስክትነግረኝ ድረስ አላስተዋልኩትም ነበር፤ ክብደቱ ጀርባዬን ቢያጎብጠውም ከሸክሞቼ የትኛው ብሶ እንደከበደኝ አላውቅም ነበር” በማለት የተሸመውን ሁሉ ከጀርባው አወረደ።
በነጻነትም ቀና ብሎ መራመድን ጀመረ።
ፍጥነቱን ጨመረ፤ ፊቱም ደስታን ሞላ። እያፏጨ እየዘለለ ተጓዘ...
አንተም ወዳጄ… አእምሮህ ውስጥ የተሸከምከውን ምንም የማይጠቅሙ ኮተቶች የምታራግፍበት ሰአት ላይ ደርሰሀል፡፡
#ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ ሊረዳህ ተዘጋጅቶ በገበያ ላይ ውሏል፡፡
📗📒📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን ለማግኘት ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
@one_success @one_success

https://t.me/etcare_Ethiopian_Company ↔️join አድርጓቸው!
➡️ከድርጅታችን ከኢትኬር ጋር እንዴት እንደሚሰሩ ያውቃሉ?
በየቀኑ ከፍ ያለ ብር ይከፈልዎታል!!
የ2ና የ3 ወር ደሞዝዎትን እኛ ጋር አብረው ሲሰሩ የአንድ ቀን ገቢዎት እንደሆነ ያውቃሉ!
ይምጡ! ይደውሉ! በአሉበት ቦታ ሁነው ይስሩ!!
#የጊዜና የገንዘብ ነፃነት ሁሌም ያገኛሉ!!
Etcare |
I care! | You care! | We care!
#etcare
#Call_us
☎️+251935785595
መልክት ለመላክ 👇
send your message through telegram:-
@Message_bots
Join us on telegram :-
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company
🙏ሼር ይደረግ🙏

#እርምጃ_መውሰድ!
ሃብታምነት ከእውቀት ጋር ቀጥታ ግንኙነት የለውም። እንደውም የማሰብ አቅማቸው አነስተኛ የሆነ ወይም ያነሰ የ IQ መጠን ያላቸው ሰዎች፣ ከፍተኛ IQ ካላቸው በተሻለ ሃብታም ይሆናሉ። እንዴት የሚለውን እንመልከት፦
ለምሳሌ ኢንጂነር ከሆንክ የምትማረውም ሆነ የምትሰለጥነው ስህተትን እንዳትሰራ ሆነህ ነው፤ ድልድይ ስትገነባ፣ መኪና ዲዛይን ስታደርግ... በአንተ አንዲት ስህተት የብዙሃን ህይወት አደጋ ላይ ይወድቃልና ነገሮችን ሁሉ በሚገባ እንድትመረምር ሆነህ ትሰለጥናለህ። በተቻለህ አቅም የአደጋዎችን የመከሰት እድል (Risk) መቀነስ ይኖርብሃል።
ይህ መሆኑም ከመጠን በላይ እንድታስብ ያስገድድሃል። በምርጫዎች መሃል ስትኳትንም መደንዘዝ ትጀምራለህ (Paralysis by analysis)
ህይወትህንም እንደዚሁ አስበው... ከፊት ለፊትህ የቆመ አንበሳ አለ ሆኖም ግን ብዙ ነገሮችን በሃሳብህ ስታወጣና ስታወርድ የሽጉጡን ቃታ ሳትስብ ፈዘህ ቆመሃል።
ነገሮችን ከመከወንህ በፊት ምን ምን መጥፎ ውጤቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ቀድመህ ታስባለህ። ይህን ባደርግ ይህ ይሆናል ስለምትልም ወደፊት ላለመራመድና እርምጃ ላለመውሰድ የሚያግዱህ ሺ ምክንያቶችን ትደረድራለህ።
ከዚህ በተቃራኒ ብዙ ማሰብ የማይወዱና ካንተ በእውቀት ደረጃቸው ያነሱ ሰዎች የተሻለ እርምጃ ወሳጆች ናቸው።
እርምጃ መውሰድ ማለት አንድ ሺ መጽሐፎችን ማንበብ ማለት አይደለም፤ እርምጃ መውሰድ ማለት ብዙ ሰአታትን ስልጠና መውሰድ ማለት አይደለም።
#እርምጃ_መውሰድ_ማለት_እርምጃ_መውሰድ_ብቻ_ነው_አለቀ!
መልካም ቀን

‹‹አዲስ ዓመት መልካሙን የምንሰራበት ይሁንልን!››
:
☞ዘመናትን የሚያቀያይርና አዲስ ዓመትን የሚሰጠን እርሱ
ፈጣሪ ነው።
:
ይህንን የፈጣሪን ምህረትና ቸርነት የምናስብ ስንቶቻችን
ነን?
:
ሰው ደግሞ ተጨማሪ አዲስ ዓመትና እድሜ ካልተሰጠው
ምንም ማድረግ አይችልም፡፡
:
ፈጣሪ እንድንኖር ካልፈቀደልን አዲሱን ዓመት ካልሰጠን
ምንም ነገር ማድረግ አንችልም፡፡
:
# ሌላው ቀርቶ፦
፡
➊.ወጥተን→የምንገባው፣
:
➋.ተቀምጠን→የምንነሣው፣
:
➌.ተምረን ለውጤት→የምንበቃው፣
:
➍.ሠርተን→የምናገኘው፣
:
➎.ነግደን→የምናተርፈው፣
:
➏.ወልደን→የምንስመው፣
:
➐.ለመጪው ዓመት ብለን እቅድ→የምናቅደው ፈጣሪ እንደ
ቸርነቱ ወደ አዲሱ ዓመት እንድንሸጋገር ሲፈቅድልን ነው፡፡
:
√ብዙ ሰዎች ግን የፈጣሪን ቸርነት ረስተዋል፡፡
:
√አዲስ ዘመን ሲሰጠን ዋጋ የሚከፈልበት ቢሆን ኖሮ ዋጋውን
ማን ይችለው ነበር?
:
√ግን ፈጣሪ አዲስ ዓመት የሰጠን ያለዋጋ በነፃ ነው።
፡
√ለምንኖርበት ዕድሜ ለሰጠን ተጨማሪ ዓመት የጠየቀን ዋጋ
የለም፡፡
:
√ታዲያ ጊዜ የሰጠን ፈጣሪ ደግሞ ጊዜ እንድንሰጠው
እንድናመሰግነው ይፈልጋል።
:
❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀
:
# አዎን ወዳጆቼ፥
፡
☞አንዳንድ ሰዎች እንዲኖሩ፣ እንዲወጡና እንዲወርዱ አዲስ
ዓመትና ጊዜ ፈጣሪ ሰጥቷቸው ሳለ አዲስ ዓመት ለሰጣቸው
ለፈጣሪ ግን ጊዜ መስጠትና ማመስገን ተስኗቸው
ይስተዋላሉ፡፡
:
♡ይህቺን ቀን አስበው እዚህች ቀን ላይ፣ ለዚህች ዓዲስ
ዓመት ያልደረሱ ብዙ ሰዎች አሉ።
፡
♡አንተ እኔ ሁላችንም ግን ደርሰናልና እንደ ቸርነቱና ምህረቱ
ለዚህ ላደረሰን አምላካችን እንዲህ እያልን እንፀልይ፦
፡
➊.አምላካችን ሆይ፥ አዲሱን ዓመት ስለሰጠኸን
እናመሰግናሀለን።
:
➋.አምላካችን ሆይ፥ ከዚህ በኋላ የሚኖረን ቀሪ እድሜ
በፊትህ ያማረ ይሁንልን፡፡
:
➌.አምላካችን ሆይ፥ እድሜና ዘመናችን በቤትህ ይለቅ፡፡
:
ማለዳ ማለዳ በአዲስ ምስጋና፣
:
በአዲስ ዝማሬ፣
:
በአዲስ ሽብሸባ፣
:
በአዲስ ቅኔ፣
:
በአዲስ እልልታ ይህ በረከት የሆነው እድሜና ዘመናችን
በቤትህ ይለቅ፡፡
፡
➍.አምላካችን ሆይ፥ ሳናመሰግንህ ላለፉት የምህረት
አመታት ሁሉ ዛሬ ይቅር በለን፡፡
:
➎.አምላካችን ሆይ፥ የሚከፋፍለን የሚያለያዬንን የጥል፤
የክርክር፤ የዘረኝነት ግድግዳ አንተ አፍርስልን።
:
➏.አምላካችን ሆይ፥ በአዲሱ ዓመት ፍቅርና አንድነትን
ስጠን።
:
➐.አምላካችን ሆይ፥ ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ባርክ።
:
➑.አምላካችን ሆይ፥ በሰጠኸንም እንደ ቸርነትህ
በጨመርክልን አዲስ ዓመት መልካሙን እንድንሰራበት አንተ
ይርዳን! # ለዘላለሙ አሜን!
:
♡እስኪ ተመስገን በሉት። ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንን
:
❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀
➊.ሀጥያትን→በጽድቅ፣
፡
➋.አለመጸለይን→በመጸለይ፣
፡
➌.ስጋዊነትን→በመንፈሳዊነት፣
፡
➍.አለማገልገልን→በማገልገል፣
፡
➎.ድህነትን→በመስራት፣
:
➏.አለማንበብን→በማንበብ፣
:
➐.አለማወቅን→በመማር፣
:
➑.ጥላቻን→በፍቅር፣
:
➒.ክፉን→በመልካም፣
:
➓.ንፉግነትን→ በመስጠት፣ የምንቀይርመበትና ፍቅር የበዛበት
ብሩህ ዘመን ይሆንልን ዘንድ ተመኘው!
:
[☞መልካም አዲስ ዓመት☜]
:
«ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ»
:
"ሰላማችሁ ይብዛ"
:
☞ዘመናትን የሚያቀያይርና አዲስ ዓመትን የሚሰጠን እርሱ
ፈጣሪ ነው።
:
ይህንን የፈጣሪን ምህረትና ቸርነት የምናስብ ስንቶቻችን
ነን?
:
ሰው ደግሞ ተጨማሪ አዲስ ዓመትና እድሜ ካልተሰጠው
ምንም ማድረግ አይችልም፡፡
:
ፈጣሪ እንድንኖር ካልፈቀደልን አዲሱን ዓመት ካልሰጠን
ምንም ነገር ማድረግ አንችልም፡፡
:
# ሌላው ቀርቶ፦
፡
➊.ወጥተን→የምንገባው፣
:
➋.ተቀምጠን→የምንነሣው፣
:
➌.ተምረን ለውጤት→የምንበቃው፣
:
➍.ሠርተን→የምናገኘው፣
:
➎.ነግደን→የምናተርፈው፣
:
➏.ወልደን→የምንስመው፣
:
➐.ለመጪው ዓመት ብለን እቅድ→የምናቅደው ፈጣሪ እንደ
ቸርነቱ ወደ አዲሱ ዓመት እንድንሸጋገር ሲፈቅድልን ነው፡፡
:
√ብዙ ሰዎች ግን የፈጣሪን ቸርነት ረስተዋል፡፡
:
√አዲስ ዘመን ሲሰጠን ዋጋ የሚከፈልበት ቢሆን ኖሮ ዋጋውን
ማን ይችለው ነበር?
:
√ግን ፈጣሪ አዲስ ዓመት የሰጠን ያለዋጋ በነፃ ነው።
፡
√ለምንኖርበት ዕድሜ ለሰጠን ተጨማሪ ዓመት የጠየቀን ዋጋ
የለም፡፡
:
√ታዲያ ጊዜ የሰጠን ፈጣሪ ደግሞ ጊዜ እንድንሰጠው
እንድናመሰግነው ይፈልጋል።
:
❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀
:
# አዎን ወዳጆቼ፥
፡
☞አንዳንድ ሰዎች እንዲኖሩ፣ እንዲወጡና እንዲወርዱ አዲስ
ዓመትና ጊዜ ፈጣሪ ሰጥቷቸው ሳለ አዲስ ዓመት ለሰጣቸው
ለፈጣሪ ግን ጊዜ መስጠትና ማመስገን ተስኗቸው
ይስተዋላሉ፡፡
:
♡ይህቺን ቀን አስበው እዚህች ቀን ላይ፣ ለዚህች ዓዲስ
ዓመት ያልደረሱ ብዙ ሰዎች አሉ።
፡
♡አንተ እኔ ሁላችንም ግን ደርሰናልና እንደ ቸርነቱና ምህረቱ
ለዚህ ላደረሰን አምላካችን እንዲህ እያልን እንፀልይ፦
፡
➊.አምላካችን ሆይ፥ አዲሱን ዓመት ስለሰጠኸን
እናመሰግናሀለን።
:
➋.አምላካችን ሆይ፥ ከዚህ በኋላ የሚኖረን ቀሪ እድሜ
በፊትህ ያማረ ይሁንልን፡፡
:
➌.አምላካችን ሆይ፥ እድሜና ዘመናችን በቤትህ ይለቅ፡፡
:
ማለዳ ማለዳ በአዲስ ምስጋና፣
:
በአዲስ ዝማሬ፣
:
በአዲስ ሽብሸባ፣
:
በአዲስ ቅኔ፣
:
በአዲስ እልልታ ይህ በረከት የሆነው እድሜና ዘመናችን
በቤትህ ይለቅ፡፡
፡
➍.አምላካችን ሆይ፥ ሳናመሰግንህ ላለፉት የምህረት
አመታት ሁሉ ዛሬ ይቅር በለን፡፡
:
➎.አምላካችን ሆይ፥ የሚከፋፍለን የሚያለያዬንን የጥል፤
የክርክር፤ የዘረኝነት ግድግዳ አንተ አፍርስልን።
:
➏.አምላካችን ሆይ፥ በአዲሱ ዓመት ፍቅርና አንድነትን
ስጠን።
:
➐.አምላካችን ሆይ፥ ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ባርክ።
:
➑.አምላካችን ሆይ፥ በሰጠኸንም እንደ ቸርነትህ
በጨመርክልን አዲስ ዓመት መልካሙን እንድንሰራበት አንተ
ይርዳን! # ለዘላለሙ አሜን!
:
♡እስኪ ተመስገን በሉት። ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንን
:
❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀
➊.ሀጥያትን→በጽድቅ፣
፡
➋.አለመጸለይን→በመጸለይ፣
፡
➌.ስጋዊነትን→በመንፈሳዊነት፣
፡
➍.አለማገልገልን→በማገልገል፣
፡
➎.ድህነትን→በመስራት፣
:
➏.አለማንበብን→በማንበብ፣
:
➐.አለማወቅን→በመማር፣
:
➑.ጥላቻን→በፍቅር፣
:
➒.ክፉን→በመልካም፣
:
➓.ንፉግነትን→ በመስጠት፣ የምንቀይርመበትና ፍቅር የበዛበት
ብሩህ ዘመን ይሆንልን ዘንድ ተመኘው!
:
[☞መልካም አዲስ ዓመት☜]
:
«ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ»
:
"ሰላማችሁ ይብዛ"
👍1
ሁሉም ይሳካል!
"የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም " ብቻ አንተ ታገስ እንጂ በቀኑ እና በሰዓቱ ሁሉም ውብ ነው ! የምትፈልገው ነገ እየተሰራ ያለውም በዛሬህ ላይ ነው እና እስከጥግ ታግሰህ ጠብቅ !
መልካም እለተ ሰኞ ተመኘን 🙏
@one_success
"የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም " ብቻ አንተ ታገስ እንጂ በቀኑ እና በሰዓቱ ሁሉም ውብ ነው ! የምትፈልገው ነገ እየተሰራ ያለውም በዛሬህ ላይ ነው እና እስከጥግ ታግሰህ ጠብቅ !
መልካም እለተ ሰኞ ተመኘን 🙏
@one_success
ራስን መቀየር!
"ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ብቻ ቢሰጠኝ አራቱን ደቂቃ መጥረቢያውን እየሳልኩ አጠፋዋለው" ብሎ ነበር አንድ የማከብረው የሀገር መሪ።
አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካከትና በስብዕና ከፍ በል እንጂ ሌላውን መቀየር ማገዶ አይፈጅም!

ትላንት አልፏል!
ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል፤ ተደሰት!

ሁለቱ ሸክሞች
የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ!
ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው። ዳይ ወደ ስራ!

"የተከበሩ ዳኛ ይህ ጎረቤቴ 'ጉማሬ' ሲል ሰድቦኛልና ይቀጣልኝ" አለ ከሳሽ ፍርድ ቤት ቀርቦ....
"ለመሆኑ መቼ ነው የሰደበህ?" ጠየቁ ዳኛው፡፡
"የዛሬ 2 ዓመት አካባቢ ነው" መለሰ ከሳሽ...
"እና አሁን ምትከሰው ለምንድነው? ያኔ አልከሰስክም ነበር?" ዳኛው ጠየቁ....
"እንዴ! የተከበሩ ዳኛ እኔ እኮ ጉማሬ ምን እንደሚመስል ትናንት አይደል እንዴ በቴሌቪዥን ያየሁት" 😂😂😂
🎤 ፍራሽ አዳሽ
"ለመሆኑ መቼ ነው የሰደበህ?" ጠየቁ ዳኛው፡፡
"የዛሬ 2 ዓመት አካባቢ ነው" መለሰ ከሳሽ...
"እና አሁን ምትከሰው ለምንድነው? ያኔ አልከሰስክም ነበር?" ዳኛው ጠየቁ....
"እንዴ! የተከበሩ ዳኛ እኔ እኮ ጉማሬ ምን እንደሚመስል ትናንት አይደል እንዴ በቴሌቪዥን ያየሁት" 😂😂😂
🎤 ፍራሽ አዳሽ
😁2
# ሰውየው አንድ ትልቅ በሬ አርዶ የብረት ምድጃዉን ለኩሶ ለልጁ እንዲህ አለው "የምንወዳቸውን እና የምናከብራቸዉን ጎረቤቶቻችን አብረውን እንዲበሉ ሄደህ ጥራቸዉ።”
# ልጁ ወደ ጎዳና ወጥቶ እንዲህ ሲል መጮህ ጀመረ “እባካችሁ የአባቴ ቤት በእሳት ስለተያያዘ ለማጥፋት እርዱን ድረሱልን!" ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች መጡ ሌሎቹ የእርዳታ ጩኸቱን እንዳልሰሙ ሆነዉ ቀሩ። የመጡ ሁሉ ግን በሉ ጠጡ።
# ባየዉ ነገር የተደናገጠው አባት ወደ ልጁ ዞሮ እንዲህ አለ "የመጡትን ሰዎች እኔ አላውቃቸውም ከዚህ በፊትም አይቼአቸዉ አላውቅም ስለሆነም ወዳጆቻችን ቤተሰቦቻችን እና የሥራ ባልደረቦቻችን የት አሉ?"
# ልጁም "ከቤታቸው ወጥተዉ የመጡት ሰዎች ቤታችን ላይ የተነሳዉን እሳት ለማጥፋት ጩኸት ሰምተዉ ሊረዱን እንጂ በቤታችን የተዘጋጀዉን ፓርቲ ሊካፈሉ አይደለም። ግብዣችን እና እንግዳ ተቀባይነታችን የሚገባዉ ለእነዚህ ዓይነቶቹ ነዉ" አለ።
# ሁሉም የምትወዱአቸዉ እና የምታከብሩአቸዉ ሰዎች እዉነተኛ ወዳጆቻችሁ ላይሆኑ ይችላሉ። እዉነተኛ ወዳጅ ማለት በተቸገራችሁ እና የነርሱ ድጋፍ በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ፈጥነዉ ከጎንህ የሚገኙ ናቸዉ። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ስለእርስዎ የሚጨነቁትን እውነተኛ ሰዎች ለማወቅ ጥረት አድርጉ።

👍2
የስኬት 7ቱ 'C' ምሶሶዎች 🏆
ህይወትህን ለመለወጥ እና ወደፈለግከው ከፍታ ለመውጣት እነዚህን ሰባት ቁልፍ መርሆች የዕለት ተዕለት ልምድህ አድርጋቸው፦
1. ግልጽ ራዕይ (Clear Concept)😵 ስኬት የሚጀምረው ከጠራ አላማ ነው፤ መድረሻህን በግልጽ ካላወቅህ መንገዱ ሁሉ አሳሳች ይሆናል።
2. የራስ መተማመን (Confidence) 💪 አለም እንዲያምንህ ከፈለግህ መጀመሪያ አንተ በራስህ ችሎታ ላይ ሙሉ እምነት ሊኖርህ ይገባል።
3. ትኩረት (Concentration) 🧠 ትኩረትህን በበተንክ ቁጥር ጉልበትህ ይባክናል፤ በአንድ ግብ ላይ አተኩረህ መስራት ውጤቱን ያፈጥነዋል።
4. ቀጣይነት (Consistency)🔄 ትልቅ ውጤት የሚመጣው አልፎ አልፎ በሚደረግ ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በማይታክቱ ትናንሽ እርምጃዎች ነው።
5. ቁርጠኝነት (Commitment)🔥 መንገዱ ሲከብድ እንኳን ወደኋላ የማይል፣ ለህልሙ ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ የሆነ ልብ ይኑርህ።
6. መልካም ስብዕና (Character)✨ ችሎታህ ወደ ላይ ያወጣሃል፤ ስብዕናህ ግን በዚያ ከፍታ ላይ ተከብረህ እንድትቆይ ያደርግሃል።
7. አቅምን ማሳደግ (Capacity)📈 አለም በየቀኑ ትለወጣለች፤ አንተም አቅምህንና እውቀትህን በየቀኑ ካላሳደግህ ወደኋላ ትቀራለህ።
ለማጠቃለል፦ ስኬት በአጋጣሚ የሚገኝ ሳይሆን በእነዚህ ሰባት መርሆች የሚገነባ ውጤት ነው!
ከነዚህ ሰባት ነጥቦች ውስጥ ዛሬውኑ የትኛውን መተግበር ትጀምራለህ?
ህይወትህን ለመለወጥ እና ወደፈለግከው ከፍታ ለመውጣት እነዚህን ሰባት ቁልፍ መርሆች የዕለት ተዕለት ልምድህ አድርጋቸው፦
1. ግልጽ ራዕይ (Clear Concept)
2. የራስ መተማመን (Confidence) 💪 አለም እንዲያምንህ ከፈለግህ መጀመሪያ አንተ በራስህ ችሎታ ላይ ሙሉ እምነት ሊኖርህ ይገባል።
3. ትኩረት (Concentration) 🧠 ትኩረትህን በበተንክ ቁጥር ጉልበትህ ይባክናል፤ በአንድ ግብ ላይ አተኩረህ መስራት ውጤቱን ያፈጥነዋል።
4. ቀጣይነት (Consistency)
5. ቁርጠኝነት (Commitment)
6. መልካም ስብዕና (Character)
7. አቅምን ማሳደግ (Capacity)
ለማጠቃለል፦ ስኬት በአጋጣሚ የሚገኝ ሳይሆን በእነዚህ ሰባት መርሆች የሚገነባ ውጤት ነው!
ከነዚህ ሰባት ነጥቦች ውስጥ ዛሬውኑ የትኛውን መተግበር ትጀምራለህ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2