✍“ #አንተ #የጥቁር #ሴት #ልጅ!“ ተብለህ ብትሰደብ፣ምላሽህ ምን ይሆናል?
🌿ቢላል(ረዐ) እንዲህ ነው የመለሰው....
በአንድ ወቅት፣ የረሱል (ሰዐወ) ባልደረቦች (ረዐ) ሰብሰብ ብለው
ረሱልን (ሰዐወ) እየጠበቁ ነበር። በወቅቱ ከነበሩት ውስጥ፣ ኻሊድ ኢብን
ወሊድ፣
አብዱራህማን ኢብን አውፍ፣ ቢላል ኢብን ረባህና አቡዘር (ረዐ)
ይገኙበታል።
ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ቆዳው ጥቁር የሆነ ሰው #ቢላል አል ሀበሽ (ረዐ)
ብቻ ነበር። አቡዘር (በዘገባው ውስጥ ስለምን እንደሆነ በግልጽ
ስላልተቀመጠ
ጉዳይ) መናገር ይጀምርና ቢላል ደግሞ ያርመዋል። አቡዘር(ረዐ) በዚህ
ክስተት በጣም ይበሳጭና😡 “ አንተ የጥቁር ሴት ልጅ! ልታርመኝ
ትሞክራለህ?”
ሲል ያንባርቅበታል። ቢላል(ረዐ)፣ አቡዘር (ረዐ) በተናገረው ነገር
እንደተከፋ በሚያስታውቅ ሁኔታ ከተቀመጠበት ተነሳና “በአላህ
ይሁንብኝ፣ ለረሱል
(ሰዐወ) እከስሀለሁ!” ብሎ ሄደ። ሄዶም ለረሱል (ሰዐወ) ስለሆነው
ነገር ነገራቸው።
💐💐ረሱልም (ሰዐወ) በሰሙት ነበር በጣም ተበሳጩ። አቡዘር (ረዐ)
እየተቻኮለ መጥቶ ረሱልን (ሰዐወ) አገኛቸውና “አሰላሙ አለይከ ያ
ረሱሉላህ”
ይላቸዋል። (በዛ ወቅት የነበረውን ነገር አቡዘር ራሱ ሲናገር እንዲህ
ይላል)
”እጅግ በጣም ከመናደዳቸው የተነሳ፣ ለሰላምታዬ እንኳ መልስ
የሰጡኝም አይመስለኝም” ከዛም እንዲህ አሉ “አንተ አቡዘር! በእናቱ
ምክንያት (ቢላልን) አዋረድከው? #በእርግጥ አንተ የጃሂሊያ ባህሪይ
ከውስጥህ ያለ ሰው ነህ!” (ይህን ሲሉ በመስማቱ) አቡዘር (በፀፀት)
አለቀሰ!😭😭
“የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላህ እንዲምረኝ ይለምኑልኝ!” ሲልም
ተማፀናቸው። ይህን ብሏቸው እያለቀሰ ከመስጂድ ሲወጣ፣ ቢላልን
(ረዐ)
አገኘው! (ከቢላል ፊት ለፊት) መሬት ላይ ፊቱን ደፍቶ “ቢላል ሆይ!
እግርህን አንስተህ ጭንቅላቴ ላይ እስካለደረግክ(እስካልረገጥከኝ) ድረስ ከዚህ
ቦታ አልነሳም። አንተ ክቡር ነህ፤ እኔ ደግሞ የተዋረድኩ (ትንሽ) ነኝ”
ይለዋል።
ቢላል (ረዐ) በክስተቱ በጣም በማዘኑ ማልቀስ 😥😥ይጀምራል። አጎንብሶም
የአቡዘርን ጉንጭ እየሳመ “ለአላህ (ሱወ) ሱጁድ ያደረገ ፊት ፈጽሞ
አይረገጥም፤ ይሳማል እንጂ!” ብሎታል። (ቡኻሪ ዘግበውታል)

✍ አንድ ጊዜ ረሱል (ﷺ) አለቀሱ❗️
ሶሀቦችም፦ ያረሱል አላህ ለምን #ተገዙ (ያለቅሳሉ )የአሏህ መልክተኛ ሆይ!? በማለት ጠየቋቸዉ
ረሱል'ም (ﷺ)፦ ወንድሞቼ ናፈቁኝ አሉ
ሶሃቦችም፦ እኛ ወንድሞችህ አይደለንም እንዴ፤ ሲሉ ጠየቁ?
ረሱል'ም (ﷺ)፦ እናንተ ባልደርቦቼ ናችሁ፤ ወንድሞቼ ከኔ በኋላ የሚመጡት እኔን ሳያዩ በኔ የሚያምኑት ናቸዉ። አሉ!!!
♡ ፊዲከ ኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ
ያ! ማለት ደግሞ እኔን ፣ አንተን ፣ አንቺን...
በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት።
▪️ሳያዩን ለናፈቁን ነብይ እስቲ ሰለዋት አዉርዱ!!
▪️ያጀመዓ ሰሉ አለ ነቢ! (ﷺ)
__\\___________

ለማስታወስ ያክል‼
=============
✍ ረመዳን 1 ወር ከ 20 ቀን ገደማ ነው የቀረው!
በተለያዬ ምክንያት የባለፈ አመት # ቀዷ ያለባችሁ ካላችሁ ከወዲሁ አሟሉ !!
ሌሎችንም አስታውሱ !
አላህ በሰላም ያድርሰን‼
https://t.me/Officalramadan

Telegram
ረመዳን Ramadan vibe official
forgiveness.” “Make this Ramadan the turning point in your life. break free from the deceptions of this world and indulge into the sweetness of EEMAN.” “Don't be a servant of Ramadan be a servant of ALLAH be consistent.”
Islamic News
Daily Hadith
Islamic News
Daily Hadith
Abu Hurairah (May Allah be pleased with him) reported: The Messenger of Allah (SAW) said, "He who does not acquire knowledge with the sole intention of seeking the Pleasure of Allah but for worldly gain, will not smell the fragrance of Jannah on the Day of Resurrection."
[Abu Dawud]. (Riyad as-Salihin 1391, Book 12, Hadith 16)
Knowledge can benefit you in this world alone or in this world and the Hereafter. Make your choice and let your intention reflect that.

👉 አደራ አደራ 👈
*ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው*
አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም
*መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ።
ለአላህ ስትሉ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሸር አድርጉ

ከሻዕባን ወር 15'ኛው ሌሊት
(ليلة النصف من شعبان)
===================
የሚያዝን፣ የሚራራ፣ የሚምር ...." ጌታ " ባርያ መሆን ምነኛ መታደል ነው::የበዛ ዕድል፤ የማያልቅ ገፀ- በረከት ፤ሁሌ አዲስ ፤አንዱ ሲያልቅ ሌላ ኽይር ስራ.... ...!እነሆ የዛሬዋ ፀሀይ ስትጠልቅ የተከበረችው 15ኛዋ የሸዕባን ሌሊት ትጀምራለች፤ይህች ሌሊት ልዩና የተከበረች ናት::
ይህች ሌሊት ብዙ በረከትንና መልካም ስጦታን የያዘች ሌሊት ነች፣ከታቢዒዮች መሀከል ሌሊቷን በተለያዩ ዒባዳዎች ህያው አድርገው የሚያሳልፏት ነበሩ፣በዚህች ሌሊት ልዩ ደረጃ ዙሪያ የተለያዩ ነቢያዊ ሀዲሶች ተዘግበዋል፣ከነዛም መሀከል:–
①አቡ ሙሳ አል አሽዐሪይ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት፤
የአላህ መልእክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
*«إِنَّ اللَّهَ لَيَطَّلِعُ فِي لَيْلَةِ النِّصْفِ مِنْ شَعْبَانَ،*فَيَغْفِرُ لِجَمِيعِ خَلْقِهِ،*إِلَّا لِمُشْرِكٍ أَوْ مُشَاحِنٍ» *.
*رواه ابن ماجه وابن حبان وغيرهما.
قال الإمام الهيثمي في مجمع الزوائد:
"رَوَاهُ الطَّبَرَانِيُّ فِي الْكَبِيرِ وَالْأَوْسَطِ،
"በሸዕባን አጋማሽ ሌሊት ላይ በእርግጥም አሏህ በእዝነቱ (ብቅ ይልና) በሱ ላጋራና ለተጣሉ ሰዎች ሲቀር ለሁሉም ፍጡራኖቹ ማሀርታውን ይለግሳል"
ኢብኑ ማጀህ ኢብኑ ሂባንና ሌሎችም ዘግበውታል።
ኢማም ሀይሰሚይ መጅመዑ ዘዋኢድ በሚለው መፅሀፋቸው ላይ"ይህን ሀዲስ ጦበራኒይ በ"ከቢር"እን በ"አውሰጥ"የሀዲስ ጥራዛቸው ላይ ዘግበውታል፣እናም ሁሉም የሀዲሱ አቀባዮች ታማኝ ናቸውም"ብለዋል
②ሰዪደህ ዓኢሸህ(ረ.ዐ)እንዲህ ትላለች
: فقدت النبي صلى الله عليه وسلم ذات ليلة، فخرجت أطلبه، فإذا هو بالبقيع، رافعاً رأسه إلى السماء. فقال : (أكنت تخافين أن يحيف الله عليك ورسوله؟) فقلت : يا رسول الله ظننت أنك أتيت بعض نسائك.
فقال : (إن الله تبارك وتعالى ينزل ليلة النصف من شعبان إلى السماء الدنيا، فيغفر لأكثر من عدد شعر غنم بني كلب)
خرّجه الإمام أحمد والترمذي وابن ماجه .
የዛች ሌሊት የአላህ መልእክተኛንﷺ አጣዃቸውና፥ ለመፈለግ ወጣሁ፤እሳቸውም "በቂዕ" ውስጥ ራሳቸውን ወደ ሰማይ ቀና አርገው ነበር፤እንዲህም አሉኝ "አላህና መልእክተኛው ባንቺ ላይ በዳይ እንዳይሆኑ ትፈሪያለሽን?አሉኝ::እኔም" አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አንዷ ባልተቤቶ ዘንድ ሄደው ይሆናል ብዬ ጠርጥሬ
ነበር"አልኳቸው::ከዛ እሳቸው እንዲህ አሉኝ "በእርግጥም በረከቱ የበዛና የላቀው አላህ በሸዕባን አጋማሽ
ሌሊት ወደ ቅርቢቷ ሰማይ–እዝነቱ–ይወርድና፣ከ"በኒ ከልብ"ጎሳ በግና ፍየሎች ቁጥር በላይ ለሆኑ ባሮቹ ይምራል)
ኢማም አህመድ፣ቱርሙዚይ፣ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል
ዐብደሏህ ቢን
③ዐምር(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት፣የአላህ መልእክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፣
(إن الله ليطلع إلى خلقه ليلة النصف من شعبان، فيغفر لعباده، إلا اثنين : مشاحن، أو قاتل نفس).
وخرّجه إمام أحمد
وابن حبان في "صحيحه" من حديث معاذ، مرفوعاً.
"በሸዕባን አጋማሽ ሌሊት ላይ በእርግጥም አሏህ በእዝነቱ (ብቅ ይልና) ከተጣላና ነፍስን ከገደለ ሰው ውጪ፥ ለሁሉም ባሮቹ ማሀርታውን ይለግሳል"
ኢማም አህመድ እንዲሁም ኢብኑ ሂባን በ"ሶሂሃቸው"ከሙዐዝ ሀዲስ ወደ ሰዪዳችን ከፍ አድርገው ዘግበውታል
ስለ ሌሊቷ - ከዑለማኦች አንደበት
=======================
①ኢማሙ ሻፊዒይ(ረህመቱሏሂ ዐለይህ)
وَبَلَغَنَا أَنَّهُ كَانَ يُقَالُ : إنَّ الدُّعَاءَ يُسْتَجَابُ فِي خَمْسِ لَيَالٍ فِي لَيْلَةِ الْجُمُعَةِ, وَلَيْلَةِ الْأَضْحَى, وَلَيْلَةِ الْفِطْرِ, وَأَوَّلِ لَيْلَةٍ مِنْ رَجَبٍ, وَلَيْلَةِ النِّصْفِ مِنْ شَعْبَانَ.
በአምስት ሌሊቶች ዱዐእ ተቀባይነቱ የጎላ ነው ይባል እንደነበረ ደርሶናል::እነርሱም:–
1:የጁሙዐ ሌሊት
2:የዒደል አድሀ ሌሊት
3:የዒደል ፊጥር ሌሊት
4:የረጀብ ወር የመጀመሪያው ሌሊት
5:የሸዕባን 15 ሌሊት ናቸው
አል ኡም 1/265
🔹🔹🔹
②ኢብኑ ረጀብ አል ሀንበሊይ(ረህመቱሏሂ ዐለይህ)"ለጧኢፉል መዓሪፍ"በተባለው መፅሀፋቸው ውስጥ
(አንድ ሙዕሚን በዚህች ሌሊት ዒባዳዎች ላይ ሊጠነክር፣እንዲሁም ወንጀሉ እንዲማርና እንዲሸፈን፣ችግሮችም እንዲወገዱ ዱዐ በማድረግ ሊያሳልፈው ይገባል::ከዛ በፊት ግን በዛች ሌሊት አሏህ ወደሱ ለተመለሰ ይመለሳልና ተውበት(ወደ አሏህ መመለስን)ያስቀድም!ብለዋል::
🔹🔹🔹
③ዐጧእ ቢን የሳር(ረህመቱሏሂ ዐለይህ) በ"ለጧኢፉል መዓሪፍ" ኪታብ ላይ እንደተጠቀሰው"ከለይለተል ቀድር ቀጥሎ ከሸዕባን 15ኛው ሌሊት የምትበልጥ አንድም ሌሊት የለችም!
በዚህች ሌሊህ አሏህ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ "እዝነቱን" ያወርድና በሱ ካጋራ፣ከተጣሉና፣ዝምድና ቆራጭ ከሆኑ ሰዎች ውጪ ለሁሉም ባሮቹ ይምራል)ብለዋል።
🔹🔹🔹
④ኢማም አል ከርማኒ(ረ.ዐ)
"ኻሊድ ቢን መዕዳን፣ሉቅማን ቢን ዓሚር፣እና ሌሎችም በዚህች ሌሊት ከልብሶቻቸው ውስጥ ምርጡን ይለብሳሉ፣ሽቶን ይቀባሉ፣ኩል ይኳላሉ፣በዛች ሌሊት በመስጂድ ውስጥ እየሰገዱ ያሳልፋሉ,ኢስሃቅ ቢን ራሀወይሂም በዚህ ተግባር ላይ ገጥመዋቸዋል" መሳኢል 🔹🔹🔹
⑤ኢማም አል ቁስጠላኒ(ረ.ዐ)እንዲህ ብለዋል
"ኻሊድ ቢን መዕዳንን እና መክሁልን የመሳሰሉ፣ከሻም ሀገር የሆኑ ታቢዒዮች በሻዕባን ወር አጋማሽ ሌሊት ላይ በአምልኮ ላይ ይለፉ ነበር፣ሰዎችም ሌሊቷን ማላቅ ከነሱ ነው የያዙት"
አል መዋሂብ 2/259
🔹🔹🔹
⑥ኢብኑ ሀጀር አል ሀይሠሚይ(ረ.ዐ)እንዲህ ብለዋል:-
"ጭማቂው ይህች ሌሊት ደረጃ ያላት፣ልዩ የሆነ መሀርታና፣የዱዓእ ተቀባይነት የሚከሰትባት ሌሊት ነች"
አል ፈታወል ፊቅሂየቱል ኩብራ 3/377
🔹🔹🔹
⑦ከሀንበሊይ መዝሀብ ሊቃውንቶች ውስጥ አንዱ የሆኑት ኢማም አል በሀውቲይ(ረ.ዐ)እንዲህ ይላሉ:-
"የሸዕባን ወር አጋማሿ ሌሊትማ በውስጧ ትሩፋት አለ፣ከሰለፎች መሀከል በሌሊቷ ውስጥ የሚሰግዱ ነበሩ"
ሸርሁ ሙንተሀል ኢራዳት 2/80
🔹🔹🔹
⑧ኢብኑ ኑጀይም(ረ.ዐ)እንዲህ ይላሉ,
"ከሚወደዱ ተግባራት መሀከል የረመዷንን አስርት ሌሊቶች፤የሁለቱን ዒድ ሌሊቶች፤የዙል ሂጃ አስሩን ሌሊቶች፤የሸዕባን አጋማሽ ሌሊትን ሀዲሶች ላይ እንደተገኘው ህያው ማድረግ ነው
አል በህሩ ራኢቅ 2/56
__\\\____
እናም ይህ የተከበረ ለይል እንዳያመልጠን በዱዓ በዚክር በሶላት በቁርኣንና በተለያዩ በጎ ተግባራት እናሳልፈው::
___
በአኢማ ሚድያ እና ኮምኒኬሽን ዲፓርትመንት የተሰናዳ

3ጊዜ ፋቲሃና ያሲንን እንቅራ የመጀመሪያው እድሜያችን እንዲያረዘመዉ ሁለተኛዉ አላህ በላን እንዲመልስልን ሶስተኛዉ ከሰዉ የተብቃቃን ሊያደርገን ከዛ ዱዐ እናድርግ
••••🌑🌓🌸🌙🌸🌖🌑••••
አሰላሙዓለይኩም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ ዛሬ አንድ ነገር ይዤ መጣሁኝ
👉ቁርአንን በረመዷን የማኽተምያ መንገዶች
┄┉❈❥❀✨🌙✨❀❥❈┉
ቁርአንን በረመዷን 1 ግዜ የማኽተምያ መንገድ (በ30 ቀን)
📖በቀን 1 ጁዝ
🌸ፈጅር ላይ 4 ገፅ
🌸ዙህር ላይ 4 ገፅ
🌸ዐስር ላይ 4 ገፅ
🌸መግሪብ ላይ 4 ገፅ
🌸ዒሻእ ላይ 4 ገፅ
┄┉❈❥❀✨🌙✨❀❥❈┉
ቁርአንን በረመዷን 2 ግዜ የማኽተምያ መንገድ (በየ15 ቀን)
📖በቀን 2 ጁዝ ከግማሽ
🌸ፈጅር ላይ 8 ገፅ
🌸ዙህር ላይ 8 ገፅ
🌸ዐስር ላይ 8 ገፅ
🌸መግሪብ ላይ 8 ገፅ
🌸ዒሻእ ላይ 8 ገፅ
┄┉❈❥❀✨🌙✨❀❥❈┉
ቁርአንን በረመዷን 3 ግዜ የማኽተምያ መንገድ (በየ10 ቀን)
👉📖በቀን 3 ጁዝ
🌸ፈጅር ላይ 12 ገፅ
🌸ዙህር ላይ 12 ገፅ
🌸ዐስር ላይ 12 ገፅ
🌸መግሪብ ላይ 12 ገፅ
🌸ዒሻእ ላይ 12 ገፅ
┄┉❈❥❀✨🌙✨❀❥❈┉
ቁርአንን በረመዷን 6 ግዜ የማኽተምያ መንገድ (በየ 6 ቀን)
📖በቀን 5 ጁዝ
🌸ፈጅር ላይ 20 ገፅ
🌸ዙህር ላይ 20 ገፅ
🌸ዐስር ላይ 20 ገፅ
🌸መግሪብ ላይ 20 ገፅ
🌸ዒሻእ ላይ 20 ገፅ

*عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «تَسَحَّرُوا فَإِنَّ فِى السَّحُورِ بَرَكَةٌ» رَوَاهُ البُخَاريُّ*
*አነስرضي الله عنه ባወሩት ሀዲስ ነብያችንصلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል*
*ትርጉሙ 👉ሱሁር ተመገቡ በሱሁር ምግብ እርግጥ በረካ አለና ሙስሊም ዘግበውታል*
*ንያን አትርሱ*
*ኒያው የሚደረግበት ጊዜም ፀሀይ ከጠለቀችበት ሰዐት ጀምሮ እስከ ፈጅር ባለው ጊዜ ነው። በልቡ እንዲህ ብሎ ይነያል።*
*(نويت صيام يوم غد من شهر رمضان)*
*ትርጉም <<ከረመዷን ወር የነገውን እለት ለመፆም ኒያ አድርጊ ያለሁ>*
*እንደ ኢማም አል ሻፊዒይ መዝሀብ ኒያ በያንዳንዱ ምሽት ማሳደር አለበት ፤ረስቶት ኒያን ካላሳደረ ያለ ንያ ፆም የለም።*
*ንያን አትርሱ እኔንም እናንተንም አሏሁ ታዓላ በኸይር ነገር ተሸቀዳዳሚዎች ያድርገን 🤲🏻

⚡️ ነገን ሰኞ የዐረፋ ቀን ነው ከመፆም እንዳንዘናጋ !
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል።» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል።
መልእክቱን ለሌሎች እናጋራ !

"LOVE vs LIVE":
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏
ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም
አላህም ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው
ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
#እስቲ_አላህን_እናስደስተው
#ሽር_share_በማደረግ
አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;
አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።
አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን
🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯