Forwarded from Dinaol Chala
Exam Administration Implementation Manual (zz)-2.pptx
602.5 KB
Forwarded from Dinaol Chala
በህመም ምክንያት መድሀኒት ያላቸው ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርት ቤት እና የተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ተጠቅሶ በአስቸኩዋይ ይላክልን
12ኛ ክፍል አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች መረጃውን በአስቾካይ ለካሳሁን አሳውቁ ለነገ 1:00 ሰዓት ተፈልጎ ነው በዚህ ደውሉለት 0913996364 የተማሪውን ስም እና የሚፈተንበት ዩንቨርስቲ
Forwarded from NSL Exam admin&analyises
ለንስላ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት የ12ኛ ክፍል አስፈታኝ ትምህርት ቤቶ በሙሉ==========:
12ኛ ክፍል የሚፈተኑ ተማሪዎች ሁነው በህክምና ትዕዛዝ መድሀኒት የሚወስዱ ተማሪዎች ያሏችሁ ትምህርት ቤቶች የተፈታኞቹን ሙሉ ስም የሬጂስትሬሽን ቁጥራውን ጨምራችሁ አሁኑኑ ሪፖርት አድርጉልኝ።
12ኛ ክፍል የሚፈተኑ ተማሪዎች ሁነው በህክምና ትዕዛዝ መድሀኒት የሚወስዱ ተማሪዎች ያሏችሁ ትምህርት ቤቶች የተፈታኞቹን ሙሉ ስም የሬጂስትሬሽን ቁጥራውን ጨምራችሁ አሁኑኑ ሪፖርት አድርጉልኝ።
የተማሪዎች የቅዳሜ ወደ ዩንቨርስቲ እንደሚገቡ ይታወቃል ቅዳሜ የእስልምና እምነት ተከታዮች እና የአድቬንቲስት እምነት ተከታዮች ካሉ የተማሪዎቹን ብዛት እና ትምህርት ቤቱ በማሳወቅ እሁድ 2:30 ማስገባት ይቻላል ክፍለ ከተማውን ትምህርት ጽ/ቤት አሳውቁ
Forwarded from Ahmed M
2015 period allotment - night.DOCX
22.4 KB
Forwarded from Dinaol Chala
ሰላም እንደምን አላችሁ
ትምህርት ቤቶች በነገው እለት በ02/02/2015 ከፈተና በኋላ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ተማሪዎችን እንዲወስዱ ይደረግ፡፡
የመንግስት ት/ቤትን በተመለከተ መኪኖች እዛው በመገኘት ተማሪዎችን የሚወስዱ ሲሆን የትምህርት ቤት ተወካዮች በቦታው እንዲገኙ ይደረግ
ትምህርት ቤቶች በነገው እለት በ02/02/2015 ከፈተና በኋላ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ተማሪዎችን እንዲወስዱ ይደረግ፡፡
የመንግስት ት/ቤትን በተመለከተ መኪኖች እዛው በመገኘት ተማሪዎችን የሚወስዱ ሲሆን የትምህርት ቤት ተወካዮች በቦታው እንዲገኙ ይደረግ
Forwarded from Yilma Getachew
ሰላም እንደምናችሁ
የሶሻል ሳይን ተፈታኝ ተማሪዎች ዛሬ ከዩንቨርስቲ ስለሚወጡ እንዴት መቀበል እንዳለብን 4:00 ላይ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ ቤት የመንግስት እና የግል ትምህርት አስፈታኝ ዋና ርዕሰ መምህራኖች በሰዓቱ ተገኙ
የሶሻል ሳይን ተፈታኝ ተማሪዎች ዛሬ ከዩንቨርስቲ ስለሚወጡ እንዴት መቀበል እንዳለብን 4:00 ላይ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ ቤት የመንግስት እና የግል ትምህርት አስፈታኝ ዋና ርዕሰ መምህራኖች በሰዓቱ ተገኙ
Forwarded from Yilma Getachew
የመንግስት እና የግል ዋና ርዕሰ መምህራን በሙሉ የሶሻል ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዩንቨርስቲ ቆይታቸው ወቅት ከተማሪዎች ያገኛችሁት አዎንታዊ እና አሉታዊ መረጃዎችን በመገምገም ለቸፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና ወቅት መሻሻል አለበት የምትላቸዎን ነገሮች ለነገ 8:00 ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤቶች ቸገኝታችሁ ገምግመን መረጃ ለሚመለከተው አካል እናስተላልፋለን ማንም እንዳይቀር
🙏 የፕሮግራም ለውጥ ሰኞ ወደ ዩንቨርስቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የምታስገቡ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች እና ለወላጅ እንድታሳውቁ የዛሬውን ስብሰባ 8:00 ላይ በሰዓቱ ተገኙ
Forwarded from Dinaol Chala
FOR MONDAY.xlsx
14.7 KB
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ትምህርት ቤቶች ሰኞ በ7/02/2015 ተማሪዎቻቸውን ይዘው የሚገኙ መሆናቸውን አውቃችሁ ለትምህርት ቤቶች እንድታሳውቁ እያሳስባለን የተቀሩት በሙሉ እሁድ እንዲገኙ ይደረግ
Forwarded from Yilma Getachew
ነገ በተላከው ደብዳቤ መሰረት የመከለከያ ቀን በትምህርት ቤት ደረጃ በዚህ መልክ ይከበር
Forwarded from Sinidu Tesfaye
ተማሪ በአምላክ ፀጋዬ እባላለሁ ብሏል የሚማረውም 9ኛ ክፍል ሰላም ት/ት ነው ብሏል ከዝህ ሌላ ምንም መረጃ መስጠት አልቻለም ልጁን ወይም ወላጆቹን የምታውቁ ካላችሁ ኤርቱ ሞጆ ት/ቤት ስላለ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።መደወል ለምትፈልጉ 0931642068