ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018ዓ.ም ለትላልቆቹ ነባር ተጫዋቾች ብቻ የተላለፈ መልዕክት
ነገ እሁድ ነሐሴ 17/2018ዓ.ም ከቀኑ 10:00 የነበረው የትላልቆቹ ልምምድ ፕሮግራም በሜዳ ጥበት ምክንያት ለሰኞ ነሐሴ 18/2018ዓ.ም 11:30 የተዘዋወረ መሆኑን እያሳወኩኝ የሌሎቹ የታዳጊዎችና የወጣቶች ስልጠና በተቀጠራችሁበት ሰዓት ብቻ እንድትገኙ አሳውቃለሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ

ሌሎቹ ተጫዋቾች 8:00 ሲሆን የሮቤል ልጆች ብቻ የልምምድ ሰዓታችሁ 10:00እንድትመጡ።ነዌ
ዕለተ እሁድ ነሐሴ 17/2018ዓ.ም ለነዌያውያን ታዳጊ ህፃናት በመሉ
ነገ ሰኞ ነሐሴ 18/2018ዓ.ም የቤቲ የእስጢፎ እና የኤርሚያስ ልጆች 7:00 ላይ ልምምድ ስላላችሁ 6:45ላይ ሁላችሁም ትጥቃችሁን አድርጋችሁ እንድትመጡ ዛሬ በስህተት የኤርሚያስ ልጆች ነገ ሰኞ ነሐሴ 17/2018ዓ.ም ልምምድ እንደሌለ የተነገራችሁ ቢሆንም ግን ነገ ሰኞ ነሐሴ 18/2018ዓ.ም የኤርሚያስም ልጆችን ጨምሮ የቤቲና የእስጢፎ ልጆች ባጠቃላይ ህፃናት ታዳጊዎች በ7:00 ስለሚጀምር ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ 0913015911ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ