‼️ኦርጅናል Samsung smart ሞባይሎችን በቀላሉ ማወቅ ይፈልጋሉ?
🤩ከታች የተጠቀሱትን መተይቦች ይተግብሩ!🤩
መጀመሪያ *#06# ብለዉ ሲደውሉ የ IMEI ቁጥሩ ለምሣሌ
351532046393715 እዚህ ላይ ከመጀመሪያ ይቁጠሩ
''04" በ 7ና8ኛ ድጅት ይገኛል ስለዚህ
7&8 ከሆነ የchina low quality ነው
80 or 08 የጀርመን fair quality.
10 or 01 የfinland good quality.
00 ከሆነ original factory በጣም አሪፍ quality.
13 Azerbaijan ከሆነ በጣም መጥፎ (bad) quality.
03 or 04china ግን ጥሩ ከ 00,01 ያነሰ ነው።
ልብ ይበሉ 05 China ,Brazil,USA, Finland ሊሆን ይችላል።
06 China, mexico, Brazil ሊሆን ይችላል ።
JOIN US
https://t.me/NissirTech

Telegram
Nissir Tech
1.C++
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders

"ሰላም ለእናንተ ውድ የንስር ቴክ ቤተሰቦች፣ ቤተሰቦቻችን ዛሬም አዲስ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል" አዲሱ መረጃችን
👇👇👇👇
የኮምፒውተር ቫይረስ ሰለባ መሆንዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
1.👉ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
2.👉 የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
3. 👉ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( 3. Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
4. 👉ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ፡ ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
5.👉 የተለዩ መልእክቶች፡ በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡
6.👉 መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ፡- ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመድረስ እየሞከረ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡
7.👉 የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity/ ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
8.👉 የተሳሳቱ የኢሜይል መልእክቶች፡- እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)
9. 👉የአይፒ አደራሻዎ በበይነመረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/Blacklisted IP Address/ የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡
10.👉 ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም፡- ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡
Please Join Us

❤1🥰1
‼️ላፕቶፕ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1. 👉 🪟 የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው።ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡ ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. 👉 🤌 የስክሪን መጠን
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን
ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
•🤩 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 🤩13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ
የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 🤩15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ
ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 🤩17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን
ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. 👉 👨🏫 ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU),
ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• 🤩AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ
Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
•🤩 Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን
እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .👉 📝 ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5. 👉 💽 የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን
ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .👉 🏔️ የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .👉🔋 ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . 👉 ™️ ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን።
😍😍😍😍😍😍😍
የኔ ምርጫ Dell ነው።
😍😍😍😍😍😍😍
ሼር እያደረጋችሁ!
ለ አስተያዬት @zelalemaziz21
@nissirrobot

👍3
‼️ android ማለት ምን ማለት ነው! ንስር ቴክ ከዚ እንደሚከተለው ታቀርባለች! አንብባችሁ ስትጨርሱ እባካችሁ ሼር አድርጉት!
👉ይህንን ሲስተም ከሚጠቀሙ ታዋቂ ስልኮች በጥቂቱ
👉SAMSUNG
👉HUWAWEI
👉ONEPLUS
👉NOKIA
👉HTC
👉XIAOMI
👉TECNO
👉SONY
👉LG...........etc
| የስልካችሁን ሶፍትዌር Version ለማየት Setting >> About device >> Android Version ላይ ጫን ብሎ በመያዝ ማየት ትችላላችሁ
👉1:ALPHA(አልፋ)የመጀመሪያ
የተለቀቀበት አመት:23/09/2008 የversion ቁጥር:android 1.0
👉2:BETA(ቤታ)ሁለተኛ
የተለቀቀበት አመት:09/02/2009
የversion ቁጥር:android 1.1
👉3:CUP CAKE(ካፕ ኬክ)ዘቢብ(ቆርኪ)
የተለቀቀበት አመት:27/04/2009
የversion ቁጥር:android 1,4
👉4:DONUT(ዶናት)
የተለቀቀበት አመት:15/09/2009
የversion ቁጥር:android 1.6
👉5:ECLAIR(ኤክላር)
የተለቀቀበት አመት:26/10/2009
የversion ቁጥር:android 2.0/2.1
👉6:FROYO(ፍሮዮ)አይስክሬም
የተለቀቀበት አመት:20/05/2010
የversion ቁጥር:android 2.2/2.2.3
👉7:GINGERBREAD(ጂንጀርብሬድ)
የዝንጅብል ዳቦ
የተለቀቀበት አመት:06/12/2010
የversion ቁጥር:android 2.3/2.3.7
👉8:HONEYCOMB(ሀኒ ኮምብ)የማር እሸት
የተለቀቀበት አመት:22/02/2011
የversion ቁጥር:android 3.0/3.2
👉9:ICE CREAM SANDWICH(አይስክሬም ሳንድዊች)
የተለቀቀበት አመት:18/10/2011
የversion ቁጥር:android 4.0
👉10:JELLY BEAN(ጄሊ ቢን)
የተለቀቀበት አመት:09/07/2012
የversion ቁጥር:android 4.1
👉11:KITKAT(ኪትካት)የቸኮሌት ብራንድ
የተለቀቀበት አመት:31/10/2013
የversion ቁጥር:android 4.4
👉12:LOLLIPOP(ላሊፓፕ)የከረሜላ አይነት
የተለቀቀበት አመት:12/11/2014
የversion ቁጥር:5.0
👉 13:MARSHMALLOW(ማርሽሜሎ)
የተለቀቀበት አመት:05/10/2015
የversion ቁጥር:6.0
👉 13:NOUGAT(ኖጋት)
የተለቀቀበት አመት:22/08/2016
የversion ቁጥር:7.0
👉 14:OREO ኦሪዮ(የብስኩት አይነት)
የተለቀቀበት አመት:23/09/2018
የversion ቁጥር :android 8.1
👉 14:Pie ፒ
የተለቀቀበት አመት:October 17 2018
የversion ቁጥር :android 9.0
👉 የተለቀቀበት አመት:September 3, 2019 (በቅርቡ )
የversion ቁጥር :Android 10.0:
‼️ማስታወሻ ‼️
🤩የስልካችን ቨርዢን በጨመረ ቁጥር
በጣም አዳዲስ አፖችና ጌሞች የመጠቀም እድላችን የሰፋ ነው
🤩 ከነዚህ ውስጥ በአሁን ሰዓት አሪፍ የሚባሉት ከ6.0 በላይ ያሉት ናቸው
🤩 ከሶስተኛው ስሪት ጀምሮ ያሉት ስሞች በጣፋጭ ምግቦች ስም የተሰየሙ ናቸው
🤩 ሌላው የሚገርመው ነገር ከ1 ጀምሮ ያሉት በአልፋቤት ቅደም ተከተል ነው የተሰየሙት A,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M,N,O,P...

👍4❤1
USDT
USDT በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን እንሸጣለን። እንዴት እንደሚሸጥ ና እንደሚገዛ Nissir Tech በቅርብ Tutorial ትለቃለች!
#Share እያደረጋችሁ!

ዛሬ የማሳያችሁ እንዴት "Window Key + R" በአንድ ላይ በመጫን Run Window ሲመጣ ከዚህ በታች ያሉትን አቋራጭ ቁልፎችን በመጻፍ ስለኮምፒውተራችን መረጃ ማግኘትና ኮምፒውተራችንን መቆጣጠር እንችላለን
lets do this!
1) Compmgmt.msc 👉Computer management
2) devmgmt.msc 👉Device manager
3) diskmgmt.msc 👉Disk management
4) dfrg.msc 👉Disk defragevent
5) vwr.msc 👉Event viewe
6) rfsmgmt.msc 👉Shared folder
7) sgpedit.msc 👉Group policies
8) lusrmgr.msc 👉Local user and groups
9) perfmon.msc 👉Performance monitor
10) services.msc 👉Various Services
11) msconfig 👉System Configuration Utility
12) regedit 👉Registry Editor
13) msinfo32 👉System Information 14) winver 👉Shows current version of windows
15) mailto: 👉Opens default email client
16) cmd 👉Opens command prompt
17) perfmon.msc 👉Performance monitor
18) rsop.msc 👉Resultant set of policies
19) secpol.msc 👉Local security setting
20) swin.ini 👉Windows loading information
21) shutdown /s 👉Shutdown
22) shutdown /r 👉Restart
23) shutdown /h 👉Hibernate
https://t.me/NissirTech
#ሼር ያድርጉ በነፃ ይማሩ!
lets do this!
1) Compmgmt.msc 👉Computer management
2) devmgmt.msc 👉Device manager
3) diskmgmt.msc 👉Disk management
4) dfrg.msc 👉Disk defragevent
5) vwr.msc 👉Event viewe
6) rfsmgmt.msc 👉Shared folder
7) sgpedit.msc 👉Group policies
8) lusrmgr.msc 👉Local user and groups
9) perfmon.msc 👉Performance monitor
10) services.msc 👉Various Services
11) msconfig 👉System Configuration Utility
12) regedit 👉Registry Editor
13) msinfo32 👉System Information 14) winver 👉Shows current version of windows
15) mailto: 👉Opens default email client
16) cmd 👉Opens command prompt
17) perfmon.msc 👉Performance monitor
18) rsop.msc 👉Resultant set of policies
19) secpol.msc 👉Local security setting
20) swin.ini 👉Windows loading information
21) shutdown /s 👉Shutdown
22) shutdown /r 👉Restart
23) shutdown /h 👉Hibernate
https://t.me/NissirTech
#ሼር ያድርጉ በነፃ ይማሩ!
Telegram
Nissir Tech
1.C++
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders
❤2
❖ ዩቲዩብን እንዴት የገቢ ምንጭ ማድረግ ይችላሉ?
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄
❑ ዩቲዩብ ለብዙዎቻችን ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በነፃ የምንኮመኩምበት ድረ-ገፅ ነው።
ነገር ግን ዩቲዩብ ከዚህም አልፎ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል፤ ታዋቂነት ከማትረፍም በላይ ሚሊዬነር መሆን የቻሉ ጥቂት አይደሉም።
አብዛኛው ተጠቃሚ በነፃ ከሚመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል እንዴት ገቢ ሊገኝ ይችላል? የሚለው ግን የብዙዎች ጥያቄ ነው። እነሆ አምስት መንገዶች...
①• ማስታወቂያዎች
╤╤╤╤╤╤╤╤╤
❑ የመጀመሪያው ዩቲዩብን የገቢ ምንጭ ማድረጊያው መንገድ ማስታወቂያ ነው። አንድ ምስል ከመመልከትዎ በፊት የሚመጣው ማስታወቂያ ለዩቲዩበኞች አንደኛው የገቢ ምንጫቸው ነው።
አንድ ሺህ ተጠቃሚዎች ማስታወቂያውን በተመለከቱ ቁጥር ጉግል ለዩቲዩበኛው ከ1 ዶላር 5 ዶላር ድረስ ሊከፍል ይችላል።
ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩቲዩብ 50 በመቶውን ገቢ መውሰድ በመጀመሩ ምክንያት ከማስታወቂያ የሚገኘው ገቢ እጅግ ቀንሷል።
እርስዎ አንድ ምስል ዩቲዩብ ላይ ሰቅለው የእርስዎን ምስል ለማየት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ማስታወቂያውን ከተመለከቱ ከ1ሺህ ጀምሮ እስከ 5ሺህ ዶላር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው።
②• ለሚከፍሉ/ለሚለግሱ ማሳየት
╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤
❑ ዩቲየበኞች ሰው ብዙም የማያውቀው የገንዘብ መሰብሰቢያ መንገድ በመጠቀምም ገቢ ያገኛሉ።
ታዋቂው እንግሊዛዊ ዩቲዩበኛ ኢቫን ኤዲንገር እንደሚናገረው "በይነ-መረብን በመጠቀም ሳንቲም ማሰባሰብ የሚቻልበት መንገድ እንደሆነ አስቡት" ይላል።
"ተጠቃሚዎች ቪዲዎችን ተመልክተው ከወደዷቸው ከ1 ዶላር ጀምሮ በወር እርዳታ እንዲለግሱ የሚያደርግ ሂደት ነው" ሲል ይተንትናል።
አንዳንድ ዩቲዩበኞች መሰል ሂደት ያለውን ጥቅም በመረዳት እርዳታ የሚለግሱ ተጠቃሚዎች ብቻ ምስሎቹን የሚመለከቱበት ድረ-ገፅ ይዘረጋሉ።
③• ተያያዥ ድረ-ገፆች
╤╤╤╤╤╤╤╤
❑ ይህ መላ በተለይ ፋሽንና የመዋቢያ ውጤቶችን በተመለከተ ተንቀሳቃሽ ምስል ሰርተው ዩቲዩብ ላይ ለሚሰቅሉ በጣም ተመራጭ ነው።
ለምሳሌ ዩቲዩበኞቹ አንድ የመዋቢያ ውጤት የሆነ የምርት ዓይነትን ጥቅምና ጉዳት ከተነተኑ በኋላ ያንን ምርት መሸመት የሚፈልጉ ሰዎች ተያይዞ በተቀመጠው ድረ-ገፅ አማካይነት ምርት መግዛት እንደሚችሉ ይጠቁማሉ።
በዚህ መንገድም የመዋቢያ ምርቱን ከሚሸጠው ድርጅት ጋር ባላቸው ስምምነት መሠረት ጥቅም ያገኛሉ ማለት ነው።
④• ምርት ጥቆማ
╤╤╤╤╤╤╤
❑ ፖስተሮች፣ ቲሸርት እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ስልክ አካላት ዩቲዩበኞች ገቢ የሚያገኙባቸው ሌሎች መላዎች ናቸው።
ለምሳሌ አንዲት ዩቲዩበኛ በድረ-ገፁ በምታስተላልፈው መልዕክት ላይ አንድን ምርት የሚጠቁም ቲሸርት ለብሳ ወይም ስልክ ይዛ ብትታይ ይህ ማለት ተዘዋዋሪ ምርት ማስተዋወቅ በመሆኑ ሌላ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገልግላል።
የምርት ምልክት (ብራንድ) ነገር በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይደለም።
⑤• የምርት ምልክት (ብራንድ) ማስታወቂያ
╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤
❑ ኤዲንገር እንደሚናገረው የምርት ምልክት ለዩቲዩበኞች ዋነኛ የገቢ ማግኛ መላ ነው።
ብዙ ጊዜ ኩባንያዎችና አምራቾች ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቲዩበኞች አማካይነት ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤ ለዚህም በርካታ ገንዘብ ይከፍላሉ።
"ሉክ የተባለ ባልንጀራዬ ከአንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር የ26 ሺህ ዶላር ስምምነት እንደተፈራረመ አውቃለሁ" ይላል ኤዲንገር።
ብዙ ተከታይ (ሰብስክራይበር) ያላቸው ዩቲዩበኞች ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች የትየለሌ ትርፍ ሊያገኙ ይችላሉ፤ እያተረፉም ይገኛሉ።
😍 for more please join our channel 😍
ቻናሉን ጆይን ብለው ተጨማሪ መረጃዎችን በነፃ ይውሰዱ- ንስር ቴክ

👍1
የስኮላርሺፕ አድል በሃገረ ዩናይትድ ኪንግደም!
#ሼር እድላችሁን ሞክሩ
https://www.westminster.ac.uk/study/fees-and-funding/scholarships
https://t.me/NissirTech
#ሼር እድላችሁን ሞክሩ
https://www.westminster.ac.uk/study/fees-and-funding/scholarships
https://t.me/NissirTech
www.westminster.ac.uk
Scholarships | University of Westminster, London
We have a range of scholarships available at the University of Westminster for international, UK and EU students to support study in London.
❤1👍1
ሰላም ለእናንተ ውድ የንስር ቴክ ቤተሰቦች ባልችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ብዝዝዝትትት ይበልልኝ😍
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ዛሬ ደግሞ የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን የሚለውን አሳያችኋለሁ!
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ተከተሉኝ😍
👉 ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ምን እናደርጋለን?
👉 1⃣ Right click on My computer
👉2⃣ ከዛ Manage የሚለውን እንነካለን
👉3⃣ ከዛ ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
👉4⃣ ከዛ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
👉5⃣ ከዛ Shrink Volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ አልያም ደቂቃ ይቆያል
👉6⃣ ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 500GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 500*1024=512,000 ይሆናል ስለዚህ 512,000 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
👉7⃣ ከዛ በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
👉8⃣ Click on "new simple volume"
ከዛ ⏭️ next ⏭️ next ⏭️ next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::
ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።
እስኪ ለምሳሌ 350GB ስቶሬጅን ለሁለት እኩል ለመክፈል ብንፈልግ ስንት ብለን መጻፍ ይጠበቅብናል? ኮሜንት ላይ ይጻፉልኝ!
#ንስርቴክ #NissirTech #Share #Nissir_Tech
Join this channel for free
https://t.me/NissirTech
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ዛሬ ደግሞ የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን የሚለውን አሳያችኋለሁ!
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ተከተሉኝ😍
👉 ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ምን እናደርጋለን?
👉 1⃣ Right click on My computer
👉2⃣ ከዛ Manage የሚለውን እንነካለን
👉3⃣ ከዛ ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
👉4⃣ ከዛ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
👉5⃣ ከዛ Shrink Volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ አልያም ደቂቃ ይቆያል
👉6⃣ ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 500GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 500*1024=512,000 ይሆናል ስለዚህ 512,000 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
👉7⃣ ከዛ በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
👉8⃣ Click on "new simple volume"
ከዛ ⏭️ next ⏭️ next ⏭️ next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::
ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።
እስኪ ለምሳሌ 350GB ስቶሬጅን ለሁለት እኩል ለመክፈል ብንፈልግ ስንት ብለን መጻፍ ይጠበቅብናል? ኮሜንት ላይ ይጻፉልኝ!
#ንስርቴክ #NissirTech #Share #Nissir_Tech
Join this channel for free
https://t.me/NissirTech
Telegram
Nissir Tech
1.C++
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders
👍5
እናት ባንክ የሰራ ማስታወቂያ አውጥቷል!
BSc in - Computer Engineering
-Computer Science
-Software Engineering
-Electrical Engineering
-Other related fields
CGPA 3.0 and Above
የተመረቃችሁ እንዲሁም በ FB BA ያላችሁ ከታች ባለው Link ገብታችሁ Online መመዝገብ
ትችላላችሁ!
Nissir Tech beyond creativity and solution !
https://t.me/NissirTech
#ሼር በማድረግ ለተመራቂ ተማሪዎች እናድርስ!
https://evacancy.enatbanksc.com/#/vacancy/EBVE_00855/applicant
.

😍ሰላም ውድ የንስር ቴክ ቤተሰቦች፤ እንደምን አላችሁ? 😍
🙋 ሰለ SSD/ HDD ወይም ድራይቮች ምን ታውቃላችሁ?
🙋 በ SSD እና HDD መካከልስ ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
🙋 SSD ምንድን ነው?
🙋 HDD ምንድን ነው?
🙋 ከ SSD ና ከ HDD የተሻለ የትኛው ነው?
👩💻👩💻👩💻👩💻👩💻👩💻👩💻👩💻👩💻👩💻
NISSIR TECH
👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻
🙋 ሰለ SSD/ HDD ወይም ድራይቮች ምን ታውቃላችሁ?
👉 SSD ማለት Solid State Drive ማለት ሲሆነ HDD ማለት Hard Disk Drive ማለት ነው።
👉 HDD 💽 ኤችዲዲ ወይም ሃርድ ዲስክ ከመግነጢሳዊ(magnetic material) ቴፕ የተሰራ እና በውስጡም ሜካኒካል ክፍሎችን የያዘ የመረጃ ማከማቻ መሳሪያ ነው።
HDD ምንድነ ነው?
HDD 💽 መረጃን ለማንበብ(Read) እና ለመፃፍ(Write) በሚሽከረከር ዲስክ ወይም በብረት ፕላስተር ማግኔቲክ የተሸፈነ ነው።
👉 መረጃውን ለመድረስ በክንድ ላይ የተነበበ/የፃፈ ጭንቅላት ከተሽከረከረው ሳህን በላይ ይንሳፈፋል። ሳህኑን ለማሽከርከር እና ክንዱን ለማንቀሳቀስ የሚያገለግል ሞተርን ያካትታል።
👉 ለHDD 💽 ላፕቶፖች 2.5 ኢንች መጠን ያላቸው ሲሆን ለዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች 3.5 ኢንች ነው።
HDD 💽 በብዛት SATA («stands for "Serial Advanced Technology Attachment," or "Serial ATA") ኢንተርፊስን ይጠቀማሉ።
ሰለ SATA ና FATA በሌላ ጊዜ የምንመለስበት ይሆናል😍
SSD ምንድን ነው?
👉SDD ከHDD 💽 ጋር አንድ አይነት ተግባራትን ያከናውናል፣ ነገር ግን SDD መረጃን ለማከማቸት interconnected flash-memory chips (እርስ በርስ የተያያዙ ፍላሽ-ሜሞሪ ቺፖችን) ይጠቀማሉ።
👉 ስሙ እንደሚያመለክተው solid-state drive ፣ ይህ ማለት በSSD ውስጥ ምንም ተንቀሳቃሽ ክፍሎች የሉም ወይም እንደ HDD የሚሽከረከር ዲስክ የለም።
👉SSD ከSATA Ports እና 2.5 ኢንች ፎርማት በHDD 💽 ምትክ በቀላሉ ከኮምፒውተር ጋር ማገናኘት ይቻላል።
👉 እንዲሁም በሚኒ-PCI (Peripheral Component Interconnect) ኤክስፕረስ ማስገቢያዎች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሚኒ-SATA (mSATA) ያላቸው ትናንሽ SSDs አሉ።
👉 አብዛኞቹ ዘመናዊ ላፕቶፖች SSD በ PCI Express Expansion slot ከገባ ወይም በቀጥታ በማዘርቦርድ ላይ በማገናኘት መጠቀም ይቻላል።
ልዩነታቸው ምንድን ነው?
👉 HDD ከSSD ርካሽ ነው
👉 HDD ከSSD ዝቅተኛ የሆነ መረጃን Read/Write የማድረግ አቅም አለው
👉 HDD ከSSD በይበልጥ ሀይል(ባትሪ) ይጠቀማል
👉HDD ከSSD ዲስኩ ስለሚሽከረከር ድምጽ የማሰማት ሁኔታ ይታያል
👉 HDD ከSSD በጥንካሬ/ በቆይታ የተሻለ ነው
👉 HDD ከSSD በክብደትና በአካላዊ ግዝፈት ይበልጣል
🚨 ኮምፒውተራችን SSD ወይም HDD Disk መሆኑን ለማርጋግጥ የWindows key + R ቁልፍ ስትጫኑ Run box ይመጣል ከዛም, dfrgui በመጻፍ Enter ይጫኑ.
Drive Media Type የሚል ቦክስ ይመጣል ከዛም የኮምፒውተር ዲስክ HDD ከሆነ Hard Disk Drive ወይም SSD ከሆነ Solid State Drive የሚል ይመጣል።
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ እባካችሁ ይህን ቻናል ለተማሪዎች እንዲሁም ለተማሪ ግሩፖች ሼር አድርጉልን። አባላቶቻችን ቁጥራቸው ሲበዛ ለእኛ ጉልበት ነው።
Nissir Technology Solutions beyond creativity in advance!

👍4
ሰላም ለእናንተ ውድ የንስር ቴክ ቤተሰቦች ባልችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ብዝዝዝትትት ይበልልኝ😍
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ዛሬ ደግሞ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተራችሁ ላይ ሲሰካ ፋይሎችን ሾርት እያደረገ ሲያሰቸግራችሁ እንዴት ማስተካከል እንደምትችሉ ላሳያችሁ ነው።
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ተከተሉኝ😍
😍😍😍😍😍😍😍😍
👉 ባላወቅነው ምክንያት ወይም የማይሆኑ ዌብሳይቶችን ስንጎበኝ ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው።
👉 ቫይረሱ ወደ ኮሚፒዩተራችን አልያ ፋላሻችን ሲገባ ችግሩ አንድ ብቻ አይደለም የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
‼️ መፍትሄው
👉By using CMD
👉 cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።
😍፩. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)
😍፪. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk F ከሆነ F:\ ብለን እንጽፋለን።)
😍፫. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን።
F፡*.* /d /s -h -r -s
Fን በእናንተ በራሳችሁ የፋላሽ ስም ትቀይሩታላችሁ።
ለምሳሌ ፍላሼን Zolla Alpha ብዬ ሰይሜው ከሆነ በF ፈንታ Zolla Alpha ብለን እንፅፍና Command አንድ አይነት ነው።
😍፬. በመቀጠል Enter የሚለውን መጫን ነው። በዚህ ጊዜ ቫይረሱ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።
🙏 እባክዎ የቻናላችንን መረጃዎች ለወዳጅዎ ያጋሩልን 🙏
Nissir Tech beyond creativity 🧑🎨 in advance!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለአስተያዬት ጥቆማ ና ነፃ Promotion ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ።
@zelalemaziz21
@NissirRobot
👌የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን👌
ንስር ቴክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/NissirTech
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#ንስርቴክ #NissirTech #Share #Nissir_Tech
የመወያያ ግሩፓችን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/habeshcoders
👆👆👆👆👆👆👆👆

❤1
Nissir Tech pinned «ሰላም ለእናንተ ውድ የንስር ቴክ ቤተሰቦች ባልችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ብዝዝዝትትት ይበልልኝ😍 📱📱📱📱📱📱📱📱📱 ዛሬ ደግሞ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተራችሁ ላይ ሲሰካ ፋይሎችን ሾርት እያደረገ ሲያሰቸግራችሁ እንዴት ማስተካከል እንደምትችሉ ላሳያችሁ ነው። 📱📱📱📱📱📱📱📱📱 ተከተሉኝ😍 😍😍😍😍😍😍😍😍 👉 ባላወቅነው ምክንያት ወይም የማይሆኑ ዌብሳይቶችን ስንጎበኝ ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ…»
ሰላም ለእናንተ ውድ የንስር ቴክ ቤተሰቦች ባልችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ብዝዝዝትትት ይበልልኝ😍
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ዛሬ ደግሞ ሰለ Processor ምንነት ና ልታውቋቸው የሚገቡ መረጃዎችን ይዤ መጥተቻለሁ።
Processor ምንድን ነው? ኮር ና ሰፒዱ ምን ያገናኛቸዋል።
አንብበው ሲጨርሱ መልሱን ያገኙታል
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ተከተሉኝ😍
ሰለ core i3,core
i5, core i7 ምን ያውቃሉ?
😍እስኪ ከ Intel ፕሮሰስር ውስጥ ያሉትን ክፍሎች እንይ!
👉• Generation
👉• Number of cores
👉• Clockspeed
👉• Size of catch
👉• Turbo boost
👉• hyper-threading
ከላይ የገልፅኳቸውን የፕሮሰስር ክፍሎች በዝርዝር እንይ!
👉0.Generation:
Update ነው። የመጨረሻው ጌኔሬሽን የመጨረሻው ስሪት ነው። አሪፉ የመጨረሻው ነው።
ለምሳሌ: Core I5 12th generation ካለ ፕሮሰስሩ 11 ጊዜ ተሻሽሏል ማለት ነው።
👉1.ኮር(core) ብዛት( Number of cores)😍
Core I3, Core I5, Core I7....ቁጥሩ ሲጨምር ኮሚፒውተሩ የመስራት አቅሙ የዛን ያህል ያድጋል።
ይህ ማለት ፕሮሰሰር ዉስጥ ያሉ የተከፋፈሉ ቦታዎች ናቸዉ፡፡ ብዙ ኮር አለን ማለት ብዙ ስራ መስራት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡
(ለምሳሌ አንድ የተማሪዎች ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች ብዛት ከፍተኛ ከሆነ በውስጡ የሚይዛቸው ተማሪዎች ቁጥር ብዙ ይሆናል ማለት ነው። ብዙ ክላስ ብዙ ተማሪ የመያዝ አቅም)
👉2. ክሎክ ሰፒድ ( Clockspeed)፡-
በ አንድ ሰከንድ ዉስጥ
ፕሮሰሰር በ ምን ያህል ፍጥነት ስራ መስራት ይችላል ሚለዉን ይገልፃል በ ሜጋሃርዝ(MHZ) ወይም በጌጋሃርዝ (GHZ) ይገለጻል፣
ፍጥነት ካደገ ኮምፒውተሩ አሪፍ ነው ማለት ነው።
(ክንውን ፍጥነት)
👉3.ሳይዝ ኦፍ ካች ሚሞሪ( Size of catch)፡
ይህ ደሞ ፕሮሰሰር ዉስጥ ያለ ሚሞሪ ሲሆን ፕሮሰሰራችን ብዙ ጊዜ ሚጠቀምበትን እና እየሰራ አያለ በአፋጣኝ ሚፈልግላቸዉ ነገሮች ሚቀመጡበት ነዉ ሚለካዉ በ MB ነዉ፡፡
ሳይዙ ሲበዛ ጥራቱ ያድጋል።
(ይህን ተከትሎ ሰለ ዴድሎክ ወደፊት እንመለስበታለን። ካች ሚሞሪ ማለት ግን ትዕዛዝ የመቀበል አቅም ያለው ሚሞሪ የው። ከ RAM ና ROM ጋር ብዙ ጊዜ አብሮ እንደ ሚሞሪ ይጠራል)
👉4.ቱርቦ ቡስት( Turbo boost)፡-
ይህ ደግሞ ፕሮሰሰናችን
ከባድ ስራ እየሰራ ባለ ጊዜ ተጨማሪ አቅም ካስፈለገዉ እራሱ ክሎክ እስፒዱን ከፍ በማረግ ስራችንን እንድንሰራ
ያስችለናል።
ቁጥሩ ሲጨምር ፍጥነቱ ይጨምራል።
ምሳል፡- 2.3-2.4Ghz
👉5.ሀይፐር-ትሪዲንግ( hyper-threading)፡-
የ ፐሮሰሰሩን አቅም በደንብ በ መጠቀም ባሉት ኮሮች ዉስጥ በ አንድ ጊዜ ስራዎች እንዲሰራ ያስችለዋል፡ በ አንድ ኮር ዉስጥ
ብዙ ስራዎች እንዲሰሩ ማረግ ያሰችለናል
ከላይ እንዳልኳችሁ የዴድሎክ ፅንሰ ሃሳብ ከዚህም ጋር አብሮ ይየያዛል። ዴድሎክ ፅንሰ ሃሳቡ አንድ የኮፒውተር ትዕዛዝ ከ ኤክሰተርናል ኮማንድ ተነስቶ ወደ ኮምፒውተር ኢንስትራክሽን ተቀይሮ ታስኩ Dene እንዴት ሊሆን ይትላል የሚለውን የሚያጠና ነው።
ንስር ቴክ ትመለስበታለች።
Nissir Tech beyond creativity 🧑🎨 in advance!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለአስተያዬት ጥቆማ ና ነፃ Promotion ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ።
@zelalemaziz21
@NissirRobot
👌የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን👌
ንስር ቴክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/NissirTech
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#ንስርቴክ #NissirTech #Share #Nissir_Tech
የመወያያ ግሩፓችን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/habeshcoders
👆👆👆👆👆👆👆👆
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ዛሬ ደግሞ ሰለ Processor ምንነት ና ልታውቋቸው የሚገቡ መረጃዎችን ይዤ መጥተቻለሁ።
Processor ምንድን ነው? ኮር ና ሰፒዱ ምን ያገናኛቸዋል።
አንብበው ሲጨርሱ መልሱን ያገኙታል
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ተከተሉኝ😍
ሰለ core i3,core
i5, core i7 ምን ያውቃሉ?
😍እስኪ ከ Intel ፕሮሰስር ውስጥ ያሉትን ክፍሎች እንይ!
👉• Generation
👉• Number of cores
👉• Clockspeed
👉• Size of catch
👉• Turbo boost
👉• hyper-threading
ከላይ የገልፅኳቸውን የፕሮሰስር ክፍሎች በዝርዝር እንይ!
👉0.Generation:
Update ነው። የመጨረሻው ጌኔሬሽን የመጨረሻው ስሪት ነው። አሪፉ የመጨረሻው ነው።
ለምሳሌ: Core I5 12th generation ካለ ፕሮሰስሩ 11 ጊዜ ተሻሽሏል ማለት ነው።
👉1.ኮር(core) ብዛት( Number of cores)😍
Core I3, Core I5, Core I7....ቁጥሩ ሲጨምር ኮሚፒውተሩ የመስራት አቅሙ የዛን ያህል ያድጋል።
ይህ ማለት ፕሮሰሰር ዉስጥ ያሉ የተከፋፈሉ ቦታዎች ናቸዉ፡፡ ብዙ ኮር አለን ማለት ብዙ ስራ መስራት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡
(ለምሳሌ አንድ የተማሪዎች ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች ብዛት ከፍተኛ ከሆነ በውስጡ የሚይዛቸው ተማሪዎች ቁጥር ብዙ ይሆናል ማለት ነው። ብዙ ክላስ ብዙ ተማሪ የመያዝ አቅም)
👉2. ክሎክ ሰፒድ ( Clockspeed)፡-
በ አንድ ሰከንድ ዉስጥ
ፕሮሰሰር በ ምን ያህል ፍጥነት ስራ መስራት ይችላል ሚለዉን ይገልፃል በ ሜጋሃርዝ(MHZ) ወይም በጌጋሃርዝ (GHZ) ይገለጻል፣
ፍጥነት ካደገ ኮምፒውተሩ አሪፍ ነው ማለት ነው።
(ክንውን ፍጥነት)
👉3.ሳይዝ ኦፍ ካች ሚሞሪ( Size of catch)፡
ይህ ደሞ ፕሮሰሰር ዉስጥ ያለ ሚሞሪ ሲሆን ፕሮሰሰራችን ብዙ ጊዜ ሚጠቀምበትን እና እየሰራ አያለ በአፋጣኝ ሚፈልግላቸዉ ነገሮች ሚቀመጡበት ነዉ ሚለካዉ በ MB ነዉ፡፡
ሳይዙ ሲበዛ ጥራቱ ያድጋል።
(ይህን ተከትሎ ሰለ ዴድሎክ ወደፊት እንመለስበታለን። ካች ሚሞሪ ማለት ግን ትዕዛዝ የመቀበል አቅም ያለው ሚሞሪ የው። ከ RAM ና ROM ጋር ብዙ ጊዜ አብሮ እንደ ሚሞሪ ይጠራል)
👉4.ቱርቦ ቡስት( Turbo boost)፡-
ይህ ደግሞ ፕሮሰሰናችን
ከባድ ስራ እየሰራ ባለ ጊዜ ተጨማሪ አቅም ካስፈለገዉ እራሱ ክሎክ እስፒዱን ከፍ በማረግ ስራችንን እንድንሰራ
ያስችለናል።
ቁጥሩ ሲጨምር ፍጥነቱ ይጨምራል።
ምሳል፡- 2.3-2.4Ghz
👉5.ሀይፐር-ትሪዲንግ( hyper-threading)፡-
የ ፐሮሰሰሩን አቅም በደንብ በ መጠቀም ባሉት ኮሮች ዉስጥ በ አንድ ጊዜ ስራዎች እንዲሰራ ያስችለዋል፡ በ አንድ ኮር ዉስጥ
ብዙ ስራዎች እንዲሰሩ ማረግ ያሰችለናል
ከላይ እንዳልኳችሁ የዴድሎክ ፅንሰ ሃሳብ ከዚህም ጋር አብሮ ይየያዛል። ዴድሎክ ፅንሰ ሃሳቡ አንድ የኮፒውተር ትዕዛዝ ከ ኤክሰተርናል ኮማንድ ተነስቶ ወደ ኮምፒውተር ኢንስትራክሽን ተቀይሮ ታስኩ Dene እንዴት ሊሆን ይትላል የሚለውን የሚያጠና ነው።
ንስር ቴክ ትመለስበታለች።
Nissir Tech beyond creativity 🧑🎨 in advance!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለአስተያዬት ጥቆማ ና ነፃ Promotion ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ።
@zelalemaziz21
@NissirRobot
👌የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን👌
ንስር ቴክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/NissirTech
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#ንስርቴክ #NissirTech #Share #Nissir_Tech
የመወያያ ግሩፓችን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/habeshcoders
👆👆👆👆👆👆👆👆
Telegram
Nissir Tech
1.C++
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders
2.Java
3.Website Develpment
4.Tech Talk
5.Internet Tricks
If you want to know something about those shits just send us a request, on
@zelalemaziz21
@NissirRobot
የመመረቂያ ፕሮጀክት እንሰራለን
Our group
https://t.me/habeshcoders
👍5
Forwarded from NissirRobot
t.me/nissirtech
ሙሉ ወጭው የሚሸፈን በተጨማሪም ጥሩ ክፍያ ያለው Scholarship በ Sussex University.
እርስዎ አሁንኑ ይሞክሩት። ለጓደኞቻችሁም ላኩላቸው።
https://www.sussex.ac.uk/pgapplication/declaration.php?back=&code=45430

🔥1😢1