ÑĪĆ€ §PØŘŢ
234 subscribers
11.7K photos
882 videos
45 links
Ñĩċe śpøřţ

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች





Group= @nicesport12
Download Telegram
እንደ #talksport ዘገባ ከሆነ ሮናልዶ የአለማችን የምንግዜም ኮኮብ ጎል አግቢ አይደለም ሲል ገልጿል። እንደሚታወቀው ሮናልዶ የአለማችን የምንግዜም ኮኮብ ጎል አግቢ ተብሎ ሲገለፅ የነበረ ቢሆንም #talksport በድረገፁ እንዳስነበበው ግን የአለማችን ኮኮብ ጎል አግቢ ጆሴብ ቢካን ነው ብሏል።

በቶክ ስፖርት መረጃ መሰረት የአለማችን 10 የምንግዜም ኮኮብ ጎል አግቢዎች:

1⃣. ጆሴፍ ቢካን = 805 ጎሎች
2⃣. ክርስትያኖ ሮናልዶ = 795 ጎሎች
3⃣. ሮማሪዮ = 772 ጎሎች
4⃣. ፔሌ = 767 ጎሎች
5⃣. ሊዮኔል ሜሲ = 755 ጎሎች
6⃣. ፍረንክ ፑስካስ = 746 ጎሎች
7⃣. ገርዲ ሙለር = 734 ጎሎች
8⃣. ፍረንክ ዲክ = 576 ጎሎች
9⃣.የው ሴለር = 575 ጎሎች
🔟. ቱልዮ ማርቪልሀ = 575 ጎሎች

@nicesportzone