Nib InternationalBank
21.8K subscribers
4.09K photos
140 videos
9 files
1.33K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
ጉዞዎን በቀላሉ!
በንብ ሞባይል ባንኪንግ

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #nibmobilebanking #ETAirticket

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ሁሉም ይገባዎታል!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank 

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
መልካም የሥራ ሣምንት ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#nibbank #nib #nibinternationalbank #monday #goodwish

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች

ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በተፃፈ ደብዳቤ አክሲዮኖችን ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክስ ይዘት ለመመዝገብ ይቻል ዘንድ የባለአክሲዮኖችን መረጃ አዘጋጅተን እንድንልክ ተጠይቀን ባሳወቅናችሁ መሰረት የኢትዮጵያ ዲጂታል የመታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) በማቅረብ ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅፅ እየሞላችሁ ትገኛላችሁ፡፡ በቅርቡ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተላከልን ቅፅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ለሁሉም ባለአክሲዮኖች አስገዳጅ ሆኖ ተቀምጧል፡፡

ዝርዝር መረጃውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ https://www.nibbanksc.com/የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibshareholders

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሒሳብ

በንብ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሒሳብ አገልግሎት በመጠቀም የተሻለ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!

#Nib #nibbank #nibtimedeposit

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ለክቡራን ደንበኞቻችን
• የኤቲኤም የይለፍ ቃልዎን ለማንም አያጋሩ፣ በምስጢር ይያዙ፡፡
• ከኤቲኤም ገንዘብ ሲያወጡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ያድርጉ፡፡
• ከሒሳብ እንቅስቃሴዎ ጋር በተያያዘ አጠራጣሪ ነገር ከተመለከቱ አሊያም የሚጠቀሙበት ካርድ ከጠፋብዎ በአስቸኳይ ለባንኩ ያሳውቁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ9698 ይደውሉ ወይም በ nibbanksc@gmail.com ላይ ይላኩልን።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Alert #Security #CyberAwareness #CyberSecurity #nibATM #ATMSecurity

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ ቁጠባዬ ለነገ ስኬቴ 
የነገ ሕልምዎን ለማሳካት፣ ቁጠባዎን ዛሬ ይጀምሩ!
ንብ ቀፎ የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Nibqeffo 

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 13 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ከንብ ባንክ ጋር ወደ ስኬት…
ከንብ ኢንተርናሽናሽናል ባንክ ጋር አብሮ በመሥራት የስኬት ጉዞዎን ያቅኑ!

#nibbank #nibinternationalbank #nib #sucess

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ምን እያሰቡ ነው?
አዳዲስ የሥራ ፈጠራዎችን?
አዲስ ሥራስ ለመጀመር አቅደዋል?
በንብ የሥራ ፈጣሪዎች የቁጠባ ሒሳብ በመቆጠብ እቅድዎን ያሳኩ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #Nibbank #NibEntrepreneur

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ቀላል፣ አስተማማኝና ፈጣን
የክፍያ አማራጭ - ንብ “QR”

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #NibQR #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
አስደሳች ዜና ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ባንካችን፤ ከኢትዮ ቴሌኮምና ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ጋር በመተባበር የባንካችን የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች በቀላሉ የነዳጅ ክፍያን መፈጸም እንዲችሉ አማራጭ ይዞ ቀርቧል፡፡

በመሆኑም ከዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ነዳጅ የሚቀዱ የባንካችን የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ክፍያቸውን ወዲያውኑ በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #Fuelpayment

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
አዲስ በተዘጋጀው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ፡፡

ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት በተካሄደው መርሐ ግብር ላይ የተዘጋጀውን የባንኩን የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ሰነድ ላይ፤ ባንኩ ለቀጣይ ሶስት ዓመታት ትኩረት ሰጥቶ በሚሰራባቸው የጉዞ 2030 የልህቀት አገልግሎት “Steering Toward 2030 with Commitment to Service Excellence!"በሚል መርህ ላይ የተመሰረተ ሰፋ ያለ ውይይት ተካሄዶ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቶ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

በውይይቱ ላይም የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመምሪያና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል፡፡
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Managementmetting

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website