Nib InternationalBank
24.7K subscribers
4.43K photos
230 videos
9 files
1.63K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ባንካችን ደንበኞቹን በትጋትና በቁርጠኝነት እያገለገለ መሆኑን ለማሳየት ከሪልስቴት እስከ ጉሊት፣ ከከፍተኛ ገቢ እስከ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች በሚገኙበት የሥራ ቦታ ድረስ በመገኘት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ግብረመልሶች የመጠየቅ፣ አዳዲስ ደንበኞች የማፍራት፣ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ የማድረግ፣ ተቀማጭ ገንዘብ የማሰባሰብ እንዲሁም የባንኩን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ደንበኞች እንዲወዳጁ የማድረጉ ሥራ በአራቱም የአዲስ አበባ ዲስትሪክቶች እንዲሁም በሆሳዕና፣ በሀዋሳ፣ በአዳማ፣ በድሬዳዋ፣ በጅማ፣ በባህርዳር፣ በመቀሌ እና በደሴ ዲስትሪክቶቻችን ሥር በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በዛሬው ዕለትም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍3015👏6
🎉🎉 5% ተጨማሪ ጉርሻ! 🎉🎉

የዛሬ የነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍22
🎉🎉 5% ጉርሻ ለእርስዎ!🎉🎉

ባንካችን ለበዓሉ የተላከልዎትን የውጪ ሀገር ገንዘቦችን ሲቀበሉና ሲመነዝሩ ከ5% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር ምቾትዎን ጠብቆ ያስተናግድዎታል፡፡

እንኳን አደረሳችሁ!!!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibteraPOS

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
18👍4👏4

29👍5